Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
id
stringlengths
4
5
url
stringlengths
31
537
title
stringlengths
1
65
text
stringlengths
44
241k
length
int64
12
47.6k
text_short
stringlengths
3
241k
1022
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%95%E1%8A%AD%E1%88%9D%E1%8A%93
ሕክምና
የሕክምና ታሪክ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሕዝባዊ ጤና ጉዳዮች በኢትዮጵያ (ደግሞ ትምህርተ፡ጤና ይዩ) ኤችአይቪ/ኤድስ ኢትዮጵያን ለሚጎብኙ የጤና አገልግሎት የመድኃኒትና የህክምና መረጃ በእንግሊዝኛ ያለባቸው ድረ ገጾች ህክምና ሕክምና
25
የሕክምና ታሪክ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሕዝባዊ ጤና ጉዳዮች በኢትዮጵያ (ደግሞ ትምህርተ፡ጤና ይዩ)
1024
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%A5%E1%8A%90%20%E1%8D%88%E1%88%88%E1%8A%AD
ሥነ ፈለክ
ሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ከመሬት ከባቢ አየር ውጪ የሚገኙ ክስተቶችን የሚያጠና የሳይንስ ክፍል ነው። ቃሉ አስትሮኖሚ ከግሪክ የመጣ ሲሆን የፀሐይ የከዋክብትና የጨረቃዎች ሕግ ማለት ነው። ሥነ ፈለክ ከጥንታዊ ሳይንሶች አንዱ ነው። == በአስትሮኖሚ ውስጥ የሚገኙ ንዑስ ክፍሎች፦ አስትሮሜትሪ - በሰማይ የሚገኙ ነገሮችን ቦታ እና አንቅስቃሴ የሚያጠና ክፍል። አስትሮፊዚክስ - ከመሬት ውጪ የሚገኙ ነገሮች ተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት (ፊዚክስ)። ኮስሞሎጂ - የዓለም አጀማመርና ለውጥ ጥናት። ስቴላር አስትሮ...
85

1027
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%8A%AE%E1%88%9D%E1%8D%92%E1%8B%8D%E1%89%B0%E1%88%AD%E1%8D%A1%E1%8C%A5%E1%8A%93%E1%89%B5
የኮምፒውተር፡ጥናት
የተዛመዱ መጣጥፎች፦ ኢንተርኔት ፖድካስት (Podcast) ክፍት የንግድ መርህ (Open Source Business Practice) ክፍት ሶፍትዌር መርህ (Open Source Software) ኮምፒዩተር ኮምፒዩተር ምህንድሥና (Computer Engineering) የኮምፒዩተር አውታር የፕሮግራም ቋንቋ የሲስተም አሰሪ (operating system) የአፕልኬሽን ሶፍትዌር (Applicaton Software) ኮምፒዩተር ምስል (computer graphics) ኤምፒ3 (MP3) የኮምፒዩተር መረ...
187
የተዛመዱ መጣጥፎች፦ ኢንተርኔት ፖድካስት (Podcast) ክፍት የንግድ መርህ (Open Source Business Practice) ክፍት ሶፍትዌር መርህ (Open Source Software) ኮምፒዩተር ኮምፒዩተር ምህንድሥና (Computer Engineering) የኮምፒዩተር አውታር የፕሮግራም ቋንቋ የሲስተም አሰሪ (operating system) የአፕልኬሽን ሶፍትዌር (Applicaton Software) ኮምፒዩተር ምስል (computer graphics) ኤምፒ3 (MP3) የኮምፒዩተር መረብ ...
1029
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%93%E1%88%98%E1%89%B5%20%E1%89%A0%E1%8B%93%E1%88%8B%E1%89%B5%20%E1%8A%A5%E1%8A%93%20%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AB%E1%8B%8A%20%E1%88%9B%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%88%E1%88%BB%E1%8B%8E%E1%89%BD
ዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ጀጀመስከረም ጥቅምት ታኅሣሥ ጥር የካቲት መጋቢት ሚያዝያ ግንቦት ሠኔ ሐምሌ ነሐሴ ጳጉሜ ታሪክ
13
ጀጀመስከረም
1042
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%9C%E1%8A%93%20%E1%8A%A5%E1%88%A8%E1%8D%8D%E1%89%B5
ዜና እረፍት
አሌክሳንድር ሶልዠኒጽን - ሐምሌ 27 ቀን 2000 ዓ.ም. ሰዴላ ቡከር ማርሊ - የቦብ ማርሊ እናት - መጋቢት 30 ቀን 2000 ቻርልተን ሄስተን - ሙሴ ያጫወተ አሜሪካዊ ተዋናይ - መጋቢት 27 ቀን 2000 ጄራልድ ፎርድ - ቀድሞ የአሜሪካ ፕሬሲዳንት - ታኅሣሥ 17 ቀን 1999 ጄምስ ብራውን - አሜሪካዊ ዘፋኝ - ታኅሣሥ 16 ቀን 1999 ስቲቭ እርዊን - የአውስትራልያ ሥነ ፍጥረት ሊቅ - ነሐሴ 29 ቀን 1998 ሮዛ ፖርክስ - ጥቅምት 14 ቀን 1998 ዊልየም ረንኲስት - ነሐሴ 28 ቀን 1997 ን...
86

1043
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%83%E1%8B%AD%E1%88%8C%20%E1%8C%88%E1%89%A5%E1%88%A8%20%E1%88%A5%E1%88%8B%E1%88%B4
ኃይሌ ገብረ ሥላሴ
ዲናኦል ዕንቁ በ 1998 ዓም ሰኔ 30 ቀን ተወለደ። ዲናኦል ከአባቱ ከአቶ ዕንቁ ከበደ እና ከእናቱ ከወ/ሮ ሂሩት አሰፋ እናም ከወንድምና እህቶቹ ጋር በ44 ማዞሪያ ይኖራል። አሁን ለይ 2014 ዓም የ 9ነኛ ክፍል ተማሪ ነው። የሚማረውም በ አባዶ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ነው። ዲናኦል "በህይወቴ ስኬታማ ሰው ነኝ" ይላል።
48

1064
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%8B%B3%E1%88%9B%E1%8B%8A%20%E1%8A%83%E1%8B%AD%E1%88%88%20%E1%88%A5%E1%88%8B%E1%88%B4
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ቀዳማዊ ፡ ዓፄ ፡ ኃይለ ፡ ሥላሴ (ቀ.ኃ.ሥ.) ከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፳፫ እስከ መስከረም ፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ፡ የኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ ነበሩ። ተፈሪ ፡ መኰንን ፡ ሐምሌ ፲፮ ፡ ቀን ፡ ፲፰፻፹፬ ዓ.ም. ፡ ከአባታቸው ፡ ከልዑል ፡ ራስ መኰንን ፡ እና ፡ ከእናታቸው ፡ ከወይዘሮ ፡ የሺ ፡ እመቤት ፡ ኤጀርሳ ፡ ጎሮ ፡ በተባለ ፡ የገጠር ፡ ቀበሌ ፡ ሐረርጌ ፡ ውስጥ ፡ ተወለዱ። በ፲፰፻፺፱ ፡ የሲዳሞ ፡ አውራጃ ፡ አገረ ፡ ገዥ ፡ ሆኑ። በ፲፱፻፫ ዓ.ም. ፡ የሐረርጌ ፡ አገረ ፡...
2,901

1065
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%AB%E1%88%B5%20%E1%88%98%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%8A%95
ራስ መኮንን
ልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል የሸዋ ንጉሥ የነበሩት የሣህለ ሥላሴ ልጅ የልዕልት ተናኘወርቅ እና የደጃዝማች ወልደሚካኤል ልጅ ናቸው። ግንቦት ፩ ቀን ፲፰፻፵፬ ዓ.ም ጎላ ወረዳ ደረፎ ማርያም በሚባል ሥፍራ ተወልደው፤ እስከ ፲፬ ዓመት ዕድሜያቸው ከአባታቸው ጋር ከኖሩ በኋላ ያጐታቸው የንጉሥ ኃይለ መለኮት ልጅ ዳግማዊ ምኒልክ ገና የሸዋ ንጉሥ እንደነበሩ፡ ወደርሳቸው ቤተ መንግሥት መጥተው፡ ባለሟል ሆኑ ። በ፲፰፻፷፰ ዓ.ም ዕድሜያቸው ሀያ አራት ዓመት ሲሆን ከወይዘሮ የሺ እመቤት ጋር ተጋብተው ሐምሌ ፲፮...
335

1499
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%89%BD%20%E1%89%A0%E1%8A%96%E1%88%85%20%E1%88%98%E1%88%AD%E1%8A%A8%E1%89%A5%20%E1%88%8B%E1%8B%AD
ሚስቶች በኖህ መርከብ ላይ
ከማየ አይህ በፊት በነበሩ ዕለታት ስለ ኖሩ በኖህ መርከብ ላይ ስለ ተገኙ ስለ አራቱ ሴቶች ኦሪት ዘፍጥረት ምንም እንኳን ዝም ቢል፣ ከሌላ ምንጭ ስለነዚሁ ሴቶችና በተለይ ስለ ስሞቻቸው የተገኘው አፈ ታሪክ በርካታ ነው። በጥንታውያን እምነት ዘንድ፣ የሴም፣ የካምና የያፌት ሚስቶች ዕጅግ የረዘማቸው ዕድሜ ሲኖራቸው ከመጠን ይልቅ ለብዙ መቶ ዓመታት ኑረው ለያንዳንዱ ትውልድ ትንቢት እየተናገሩ ኖሩ። እነኚህ ሲቢሎች ተብለው ለግሪኮች ለሮማውያንም እንደ ቅዱሳን መጻሕፍት የተቆጠሩት የሲቢሊን መጻሕፍት ደራሲ...
633

1503
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%A8%E1%89%8B%E1%8A%95%E1%89%8B%20%E1%8C%A5%E1%8A%93%E1%89%B5
የቋንቋ ጥናት
የቋንቋ ጥናት የሰው ልጅ ልሣናት የሚያጠና ጥናት ወይም ሳይንስ ነው። ቋንቋ የሰው ልጅ የሚግባባበት መሳሪያ ነው። የተዛመዱ መጣጥፎች፦ አቡጊዳ አለም ጽሕፈቶች
21
የቋንቋ ጥናት የሰው ልጅ ልሣናት የሚያጠና ጥናት ወይም ሳይንስ ነው። ቋንቋ የሰው ልጅ የሚግባባበት መሳሪያ ነው።
1518
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8B%9D%E1%8A%95%E1%89%A2%E1%89%B5
ዋዝንቢት
ዋዝንቢት የሦስት አጽቄ አይነት ነው። የፌንጣና የአንበጣ ዘመድ ነው። ሁለንተናው ትንሽ ለጥ ይላል፤ ረጃጅም አንቴኖችም አሉት። ዋዝንቢት የሚታወቀው በሚያሰማው ድምጽ ነው። ድምጽ ማውጣትና ማሰማት የሚችለው አውራው ዋዝንቢት ብቻ ነው። የተባዕቱ ዋዝንቢት ክንፍ እንደ "ሚዶና ሞረድ" የሚመስል ፍርግርግ ነው። ክንፎቹን በማፋተግ ድምጽ ይፈጥራል፤ የድምጹ ቅላፄ እንደየ ዋዝንቢቱ ወገን ይለያያል። ሁለት ዓይነት የዋዝንቢት ዘፈኖች አሉ፤ የጥሪ ዘፈንና የመርቢያ ዘፈን ናቸው። የጥሪ ዘፈን ዓላማ አንስት ዋዝንቢ ...
296

1523
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%89%B1%E1%8A%AB%E1%8A%95%20%28%E1%8D%8D%E1%88%AC%29
ብርቱካን (ፍሬ)
ብርቱካን (ወይም ኦሬንጅ) ማለት የዛፍ አይነትም ሆነ በተለይ የዚሁ ዛፍ ፍሬ ማለት ነው። የሌሎች አትክልት ክልስ ሆኖ ከጥንት እንደ ለማ ይታሥባል። እርዝማኔው እስከ 10 ሜትር ድረስ ቢደርስም ዛፉ ትንሽ ይባላል፤ ቡቃያው እሾህ አለበትና ቅጠሎቹ ከ4 እስከ 10 ሳንቲሜትር ድረስ የሚዘረጉ እንደ ጥድም ወገን መቸም የማይረግፉ ናቸው። የፍሬው መጀመርያ ትውልድ በደቡብ-ምሥራቃዊ እስያ በህንደኬ፣ በቬትናም ወይም በደቡብ ቻይና ተገኘ። ስለ እርሻና ስለጥቅም የብርቱካን እርሻ በብዙ አገሮች ምጣኔ ሀብት በጣም...
548
ብርቱካን (ወይም ኦሬንጅ) ማለት የዛፍ አይነትም ሆነ በተለይ የዚሁ ዛፍ ፍሬ ማለት ነው። የሌሎች አትክልት ክልስ ሆኖ ከጥንት እንደ ለማ ይታሥባል። እርዝማኔው እስከ 10 ሜትር ድረስ ቢደርስም ዛፉ ትንሽ ይባላል፤ ቡቃያው እሾህ አለበትና ቅጠሎቹ ከ4 እስከ 10 ሳንቲሜትር ድረስ የሚዘረጉ እንደ ጥድም ወገን መቸም የማይረግፉ ናቸው። የፍሬው መጀመርያ ትውልድ በደቡብ-ምሥራቃዊ እስያ በህንደኬ፣ በቬትናም ወይም በደቡብ ቻይና ተገኘ። የብርቱካን እርሻ በብዙ አገሮች ምጣኔ ሀብት በጣም ታላቅ የንግድ ሥራ ነው።...
1525
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%80%E1%88%8D%E1%8B%B6%E1%89%BD
ቀልዶች
ዘመናዊና ባህላዊ ቀልዶች የሮበርት ሙጋቤ ቀልዶች ሺህ ነዋ የሳውዲው ልዑል ዳቦ ጭመቅ ሞኝ ባልና ሚስት አይ ሰርጉ ነው እሳት የማያጠፋው ውሀ ቀበጧ እመቤት ጎጃምን ምታ ጎንደርን ምታ የሽማግሌዎች ጨዋታ ዝም በል! ዝም በል! ገብርኤል ቀልድ አታውቅም እንዴ! የ እብዶች ቀልድ ሁለቱ እብዶች የእብድ አናጺ ቁልፉ እኔ ጋ ነው በሥር ልናልፍ ነው የ አለቃ ገብረ ሐና ቀልዶች አለቃ ገብረ ሐና እና ቀልዶቻቸው' ተዘጋጀ በዳንኤል አበራ 2000 አ.ም. ሃድጎ -አህያ ሸራህያ ጎመን እያ...
249
ዘመናዊና ባህላዊ ቀልዶች የሮበርት ሙጋቤ ቀልዶች ሺህ ነዋ የሳውዲው ልዑል ዳቦ ጭመቅ ሞኝ ባልና ሚስት አይ ሰርጉ ነው እሳት የማያጠፋው ውሀ ቀበጧ እመቤት ጎጃምን ምታ ጎንደርን ምታ የሽማግሌዎች ጨዋታ ዝም በል! ዝም በል! ገብርኤል ቀልድ አታውቅም እንዴ! የ እብዶች ቀልድ ሁለቱ እብዶች የእብድ አናጺ ቁልፉ እኔ ጋ ነው በሥር ልናልፍ ነው
1526
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A1%E1%8C%8A%E1%8B%B3
አቡጊዳ
ለፊልሙ፣ አቡጊዳ (ፊልም) ይዩ። አቡጊዳ (Ebugida) ማለት ፊደል ነው። ከልሳነ ግዕዝ የተነሣ ነው። ቢሆንም በቅርብ ጊዜ አንዳንድ የፈረንጅ አገር ሊቅ ይህን አባባል ለቋንቋዎች ጥናት ተበድሯል። በዚሁ አነጋገር "አቡጊዳ" ማለት በዓለም የሚገኙ ልዩ ልዩ አይነት ጽሕፈቶች ሊያመልከት ይችላል። በየአገሮቹ ፊደላቸው "አቡጊዳ" የሚባለው እያንዳንዱ ፊደል ለክፍለ-ቃል ለመወከል ሲሆን ነው እንጂ እንደ እንግሊዝኛ "አልፋቤት" ፊደሉ ለ1 ተነባቢ ወይም ለ1 አናባቢ ብቻ ሲሆን አይደለም። ስለዚህ የግዕዙ ፊደል ...
458

1527
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB
ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ወይም በይፋ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢ.ፌ.ዲ.ሪ.) በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት። በአፍሪካ ነፃነቷን ጠብቃ የኖረች ብቸኛ ሀገር ነች። በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ስትሆን ፣ በቆዳ ስፋት ደግሞ አስረኛ ናት። ዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ናት። አብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገሮች ዕድሜያቸው ከአንድ ምዕተ-ዓመት የሚያንስ ሲሆን ፣ ኢትዮጵያ ግን ከጥንት ጊዜ ጀምሮ በንጉሠ-ነገሥታት እና ንግሥተ-ነግሥታት የተመራች ሀገር ናት። የሰለሞናዊው ሥ...
4,089

1530
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%B5%E1%88%A8%20%E1%8C%88%E1%8C%BD%20%E1%88%98%E1%88%A8%E1%89%A5
ድረ ገጽ መረብ
የድረ ገጽ መረብ (ወይም ኢንተርኔት) በጣም ብዙ የኮምፒዩተር አውታሮችን ያያየዘ የመገናኛ መረብ ነው። በመረቡ ውስጥ ብዙ ድረ ገጽ ይገኛሉ። ከዚያ በላይ በርካታ የመነጋገርና መገናኘት መንገዶች አሉ። ከሁሉ አስቀድሞ የተፈጠረ ክፍለ-ኢንተርኔት «USENET» የሚባለው አገልግሎት ነው። ይህ በ1973 ዓ.ም. (1980 እ.ኤ.አ.) አካባቢ ሲጀመር በተለይ ለዩኒቨርሲቴዎችና ኮሌጆች ብቻ የታወቀ መገናኛ ሆኖ ቆየ። ይህ ጽሑፍ በተገናኙት ኮምፒውተሮች ላይ መልጠፍ የሚፈቅድ ሥርዓት ብቻ እንጂ ስዕል ወይም ሌላ ነ...
274

1531
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%8D%8D%E1%88%AA%E1%89%83
አፍሪቃ
አፍሪቃ አፍሪቃ (አፍሪካ) ከዓለም ሁለተኛ ትልቅ አህጉር ነች። ከ1,869 ሚሊዮን በላይ ህዝብ በዚች አህጉር የሚኖር ሲሆን በጠቅላላ 56 ሀገሮች ይገኛሉ። ከእነዚህም ሀገሮች መሀል ናይጄሪያ በህዝብ ብዛት (127 ሚሊዮን) የመጀመሪያውን ደረጃ ስትይዝ፤ ግብፅና ኢትዮጵያ በ126 ሚሊዮን እና በ120 ሚሊዮን ህዝብ በሁለተኛና በሶስተኛ ደረጃ ይገኛሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት የህዝብ ብዛት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር ከሌሎች የፖለቲካና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች ጋር በመደማመር ድህነትን በማባባስ ደረጃ ትልቅ ሚና ይጫወታል፡፡...
290
አፍሪቃ አፍሪቃ (አፍሪካ) ከዓለም ሁለተኛ ትልቅ አህጉር ነች። ከ1,869 ሚሊዮን በላይ ህዝብ በዚች አህጉር የሚኖር ሲሆን በጠቅላላ 56 ሀገሮች ይገኛሉ። ከእነዚህም ሀገሮች መሀል ናይጄሪያ በህዝብ ብዛት (127 ሚሊዮን) የመጀመሪያውን ደረጃ ስትይዝ፤ ግብፅና ኢትዮጵያ በ126 ሚሊዮን እና በ120 ሚሊዮን ህዝብ በሁለተኛና በሶስተኛ ደረጃ ይገኛሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት የህዝብ ብዛት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር ከሌሎች የፖለቲካና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች ጋር በመደማመር ድህነትን በማባባስ ደረጃ ትልቅ ሚና ይጫወታል፡፡
1532
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B1%E1%8B%B3%E1%8A%95
ሱዳን
ሱዳን በይፋ የሱዳን ሪፑብሊክ (አረብኛ: السودان) ከአፍሪካ በስፋት ሦስተኛ ስትሆን በአህጉሪቱ ሰሜናዊ ምስራቅ ክልል ትገኛለች። ዋና ከተማዋ ካርቱም ነው። ከግብፅ ፣ ከቀይ ባሕር ፣ ከኤርትራ ፣ ከኢትዮጵያ ፣ ከደቡብ ሱዳን፣ ከመካከለኛው የአፍሪካ ሪፑብሊክ ፣ ከቻድ ፣ እና ከሊቢያ ጋር ድንበር ትካለላለች። የአባይ ወንዝ (ናይል) ሀገሪቱዋን ወደ ምሥራቅና ምዕራብ ይከፍላል። የአረብ ባህል ደንበኛ ሲሆን አብዛኛው ሕብዝ የእስልምና ዕምነት ተከታይ ነው። ሱዳን ከግብፅ የተጣመረ ረዥም ታሪክ አላት። የመ...

1533
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B5%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%AD%E1%89%B0%E1%8D%A1%E1%8C%A4%E1%8A%93
ትምህርተ፡ጤና
የህብረተሰብ ጤና የአለም ጤና ጥበቃ ድርጅት ጤንነትን እንደሚከተለው ይተነትነዋል፡፡ ጤንነት ማለት ሙሉ የሆነ የአካል፡ የስነልቦናዊ፡ እንዲሁም የማህበረሰብአዊ ደህንነት ነው፡፡ ይህም ሲባል የበሽታ አለመኖር ብቻ ጤነኝነትን አይገልፅም፡፡ http://www.who.int/about/definition/en/ ስለዚህም በሽታ ማለት የማንኛውንም ግለሰብ የአካል፡ የስነልቦናዊ፡ ወይም የማህበረሰብአዊ ደህንነትን የሚያቃውስ ሁኔታ ነው፡፡ የበሽታዎች የወባና ዔ በሽታ በተለያየ ጠንቅ መንገድ ሊነሳ ይችላል፡፡...
772
የህብረተሰብ ጤና የአለም ጤና ጥበቃ ድርጅት ጤንነትን እንደሚከተለው ይተነትነዋል፡፡ ጤንነት ማለት ሙሉ የሆነ የአካል፡ የስነልቦናዊ፡ እንዲሁም የማህበረሰብአዊ ደህንነት ነው፡፡ ይህም ሲባል የበሽታ አለመኖር ብቻ ጤነኝነትን አይገልፅም፡፡ http://www.who.int/about/definition/en/
1536
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%AC%E1%8A%95%E1%8B%AB
ኬንያ
የኬንያ ሪፐብሊክ በምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በሰሜን ከኢትዮጵያ፣ በሰሜን-ምስራቅ ከሶማሊያ፣ በደቡብ ከታንዛኒያ፣ በምስራቅ ከዩጋንዳ፣ በስሜን-ምዕራብ ከደቡብ ሱዳን፣ በደቡብ-ምስራቅ ከሕንድ ውቅያኖስ ጋር ድንበር ትጋራለች። አውሮፓውያን አካባቢውን ማሰስ የጀመሩት ከ፲፱ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ሲሆን የብሪታንያ መንግሥት የምሥራቅ አፍሪካ ፕሮቴክቶሬትን በ1895 እ.ኤ.አ. አቋቁሟል። ይህ ፕሮቴክቶሬት በ1920 እ.ኤ.አ. የኬንያ ግዛት ተብሎ ተሰይሟል። ነፃ የኬንያ ሪፐብሊክ በዲሴምበር 1963 ...
181

End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
163