Datasets:
query_id stringlengths 32 32 | passage_id stringlengths 32 32 | query stringlengths 1 300 | passage stringlengths 95 13.7k | category class label 6
classes | link stringlengths 28 740 ⌀ | source_dataset stringclasses 4
values | negative_passages listlengths 16 16 |
|---|---|---|---|---|---|---|---|
cb1046254be35c0da1666fb012884928 | b080930c1c35070fe71498a332442fd6 | ኮቪድ-19 በት/ቤቶች ላይ የፈጠረው ጫና | በዓለም ዙሪያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ በማስገደዱ ዓለማችን በህፃናትትምህርት ላይ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚዘልቅ የከበደ አደጋ ተደቅኖበታል ሲሉ የተመድ ዋና ፀኃፊ አንቶንዮ ጉቴሬዥ አሳሰቡ።ዋና ፀኃፊው ይህን ያሳሰቡት "መፃኢ ተስፋችንን እንታደግ" በሚል ርዕስ የመንግሥታቱ ድርጅት የጀመረውን አዲስ ዘመቻ ትናንት ባስተዋወቁበት ንግግራቸው ነው።የዘመቻው ዓላማ በድህረ ኮቪድ-19 መደበኛ ትምህርትን መመለስና ማጠናከር ላይ ትኩረት መስጠት መሆኑ ተገልጿል።እኤአ ሃምሌ አጋማሽ ድረስ በ10... | 4ዓለም አቀፍ ዜና | https://amharic.voanews.com//a/generational-catastrophe-possible-as-pandemic-creates-education-crisis-8-4-2020/5530199.html | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification | [
{
"cosine_sim_score": 0.5719635486602783,
"passage": "ባደጉት አገራት የመማር ግቡ በጥሩ ድግስ ተመርቆ መጨረስ ሳይሆን በትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኘውን እውቀት ተገቢ በሆነ መልኩ አግኝቶ ስኬታማ መሆን ነው። በዚህ የተነሳ በነዚህ አገራት በምረቃ ወቅት ከሚደረገው ድግስ በምረቃ ወቅት ለሚደረገው የምርምርና የማጠቃለያ ሰርተፊኬት ትልቅ ትኩረት ይሰጣል። በተገላቢጦሽ ደግሞ በኢትዮጵያ ውስጥ ለተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣል። \nበኢትዮጵያ... |
a95ba189bc4a079346e5fe9c97b4661c | 97d0dbd8ea8cf7287934d354be5a6ed6 | ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከጃፓንና ደቡብ ኮሪያ መሪዎች ጋር ሊወያዩ ነው | አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በሚቀጥለው ሳምንት ከጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ እና ከደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ሙን ጃ ኢን ጋር ሊወያዩ ነው።መሪዎቹ የሚያካሂዱት የሶስትዮሽ ውይይይት በፈረንጆቹ የፊታችን ታህሳስ 24 ቀን በደቡብ ምዕራብ ቻይና ቸንግዱ ከተማ የሚያካሄድ መሆኑን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።ከሶስትዮሽ ውይይቱ በፊትም ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከሀገራቱ መሪዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ የተናጠል ውይይት የሚያድርጉ መሆ... | 4ዓለም አቀፍ ዜና | https://www.fanabc.com/%e1%8d%95%e1%88%ac%e1%8b%9a%e1%8b%b3%e1%8a%95%e1%89%b5-%e1%88%ba-%e1%8c%82%e1%8a%95%e1%8d%92%e1%8a%95%e1%8c%8d-%e1%8a%a8%e1%8c%83%e1%8d%93%e1%8a%95%e1%8a%93-%e1%8b%b0%e1%89%a1%e1%89%a5-%e1%8a%ae/ | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification | [
{
"cosine_sim_score": 0.5649904608726501,
"passage": "የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሙዲ የፊታችን ማክሰኞ ኡጋንዳን ይጎበኛሉ፡፡ያደጉ እና በማደግ ላይ ያሉት ሃገራት ከወትሮው በተለየ መልኩ ዓይናቸውን ወደ አፍሪካ አዙረዋል፡፡በዚህም በቁጥር በርከት ያሉ መሪዎችና ልኡካናቸው ወደ አህጉሪቱ በማቅናት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት እየተስማሙ ይገኛል፡፡የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከመሪዎቹ መካከል ሲሆኑ በሶስት የአፍሪካ ሃገራት ላይ የአ... |
39dba64ac8cfa971ce8fcb2e4a4941df | 222a07c9df164055eeffc35d004c33b4 | የከፍተኛ ሊግ ወሳኝ ጨዋታዎች እና ሌሎች መረጃዎች | የምድብ ሐ ሁለት ጨዋታዎች አይከናወኑምየከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ 20ኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ነገ ሲደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ግን ወደ ሌላ ጊዜ መሸጋገራቸውን የከፍተኛ ሊግ ኮሚቴ አስታውቋል። በነቀምት ከተማው ተጫዋች ወንድወሰን ዮሐንስ ድንገተኛ ህልፈት ምክንያት ነቀምት ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ የማይኖር በመሆኑ የመሪው ሀዲያ ሆሳዕና እና ከምባታ ሺንሺቾ ጨዋታ መራዘሙን አቶ ኢብራሂም አህመድ ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግረዋል። ” ሊጉ ውበቱን ጠብቆ እንዲጓዝ የሁለ... | 2ስፖርት | https://soccerethiopia.net/football/48814 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification | [
{
"cosine_sim_score": 0.5873331427574158,
"passage": "የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ (23ኛ ሳምንት) እና የምድብ ለ (22ኛ እና 23ኛ ሳምንት) ጨዋታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ከቅዳሜ ጀምሮ እስከዛሬ ተካሂደዋል። ምድብ ሀቅዳሜ በኦሜድላ ሜዳ የካ ከነቀምት ያደረጉት ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ በርካታ እንግዳ ክስተቶችን አስተናግዶ አልፏል። አወዛጋቢ በነበረው በመጀመሪያው አጋማሽ በ5ኛው ደቂቃ ላይ የካ ክፍለ ከተማ በሐብታሙ ከበደ አማካ... |
1b499a6548c059ea4b3aac1273f51116 | 461eb83b299aa3d15d343b6005f22663 | "በኦሮሚያ ክልል ግጭት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከአምስት ሺሕ በላ(...TRUNCATED) | "ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ተከስቶ በነበረው ግጭት ሳቢያ (...TRUNCATED) | 5ፖለቲካ | https://www.ethiopianreporter.com/article/17188 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification | [{"cosine_sim_score":0.5459185838699341,"passage":"በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞንና ኦሮ(...TRUNCATED) |
3626bd3990fdb3859df7fe8b210253f3 | 87e85991a86d359f5e1ff57c187d8e35 | "”የተሰጠኝን ሚና በትጋት መወጣት ነው የምፈልገው” ሱሌይማ(...TRUNCATED) | "ሱሌማን ሰሚድ ይባላል። ለአዳማ ከተማ በቀኝ መስመር ተከላካ(...TRUNCATED) | 2ስፖርት | https://soccerethiopia.net/football/32852 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification | [{"cosine_sim_score":0.4649873971939087,"passage":"ከፍተኛ ጉልበት በሚጠይቀው የ(...TRUNCATED) |
32bf7f749e17c5a796cd6750249ea6d3 | 45c4e4d56e1e76b62129d9bf91423810 | ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ከ ወላይታ ድቻ | "በመጀመርያው ሳምንት ሙሉ ሶስት ነጥብ አግኝተው በሊጉ አናት (...TRUNCATED) | 2ስፖርት | https://soccerethiopia.net/football/52431 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification | [{"cosine_sim_score":0.5707576274871826,"passage":"በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ (...TRUNCATED) |
1f2e0b86fc0e737fdb5b9007c457bdc7 | 8d91c4f21dd720951ca100b9044c57e5 | " ቻይና የኢንተርኔት ነጻነትን በማፈን ዘንድሮም ከአለም አን(...TRUNCATED) | " ሁዋዌ በ5ጂ ኢንተርኔት ፍጥነት አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገ(...TRUNCATED) | 4ዓለም አቀፍ ዜና | https://www.addisadmassnews.com/index.php?option=com_k2&view=item&id=24492:%E1%89%BB%E1%8B%AD%E1%8A%93-%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%89%B0%E1%88%AD%E1%8A%94%E1%89%B5-%E1%8A%90%E1%8C%BB%E1%8A%90%E1%89%B5%E1%8A%95-%E1%89%A0%E1%88%9B%E1%8D%88%E1%8A%95-%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%AE%E1%88%9D-%E1%8A%A8%E1%8A%A0%E1%88... | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification | [{"cosine_sim_score":0.5463411808013916,"passage":"ሐሙስ ይፋ በሆነ ሪፖርት ላይ (...TRUNCATED) |
9f0127d47b0d527380a787edc7d55729 | d7bbbd82a635b0c8f7f1eeaceeb99b00 | "የህግ ማስከበር ዘመቻውን የተሳሳተ ትርጓሜ የመስጠት ዝንባሌ(...TRUNCATED) | "የአዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሚካሄ(...TRUNCATED) | 0ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.fanabc.com/%e1%8b%a8%e1%88%85%e1%8c%8d-%e1%88%9b%e1%88%b5%e1%8a%a8%e1%89%a0%e1%88%ad-%e1%8b%98%e1%88%98%e1%89%bb%e1%8b%8d%e1%8a%95-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%88%b3%e1%88%b3%e1%89%b0-%e1%89%b5%e1%88%ad%e1%8c%93/ | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification | [{"cosine_sim_score":0.37110990285873413,"passage":"አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2013 (ኤ(...TRUNCATED) |
bcbeb7053ea48465d2e89a4e0dd93ff0 | b96c0fdb0395033fd4afbbb55c746e59 | ወልዋሎ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር ለመለያየት ተስማማ | "በጥር ዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎ(...TRUNCATED) | 2ስፖርት | https://soccerethiopia.net/football/56946 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification | [{"cosine_sim_score":0.548967182636261,"passage":"ባለፉት ዓመታት ቡድናቸው ካገ(...TRUNCATED) |
7eda1e6602019899691812e71a17598b | 2e4de83a6859c4342ceaa557e5a33f0c | "ንጹሐን ዜጎች ዒላማ ሳይሆኑ፣ ከተሞችንና ቅርሶች ሳይጎዱ መ(...TRUNCATED) | "አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ንጹሐን ዜጎች ዒላማ ሳ(...TRUNCATED) | 0ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.fanabc.com/%e1%8b%a8%e1%89%b5%e1%8c%8d%e1%88%ab%e1%8b%ad-%e1%88%95%e1%8b%9d%e1%89%a5-%e1%8a%a8%e1%88%b5%e1%8c%8d%e1%89%a5%e1%8c%8d%e1%89%a1-%e1%8c%81%e1%8a%95%e1%89%b3-%e1%8c%8b%e1%88%ad-%e1%8a%a5%e1%8a%95/ | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification | [{"cosine_sim_score":0.4995455741882324,"passage":"ዐብይ አሕመድ፡ ጠ/ሚር ዐብይ (...TRUNCATED) |
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 6