Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
instruction
stringclasses
5 values
extractive_text
stringlengths
156
2.21k
summary
stringlengths
18
142
predictions
stringlengths
93
151
prefix_removed
stringlengths
76
134
Provide a news headline based on the following text.
አዲስ አበባ፣ ግንቦት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ። አደጋው ትናንት ከሌሊቱ አሥር ሰዓት ሃያ አራት እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው የደረሰው። በደረሰው አደጋ የሁለት ሰወች ህይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ፥ በሁለት ሰወች ላይ ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል። የአደጋው መንስኤ እየተጣራ መሆኑንም ከአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
በመዲናዋ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ
Amharic Summary: በአዲስ አበባ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡ ድረ ገጽ፦
በአዲስ አበባ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡ ድረ ገጽ፦
Provide a news headline based on the following text.
ሰኔ ፲፩ አስራ አንድ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት ኢሳት ዜና ምርጫው በአሳፋሪ ሁኔታ መጠናቀቁን ተከትሎ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች የመድረክ ደጋፊዎችን ቤቶች መቃጠላቸውን፣ መደብደባቸውንና ማሳደዳቸውን የአርባምንጭ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በተለይ በላካ ቀበሌ ብዙ ሰዎች አካላ ጎደሎ ሆነዋል፣ ቤቶቻቸውም ተቃጥሎባቸዋል የሚሉት ነዋሪዎች፣ የቀበሌ አመራሮች ከሰኔ በሁዋላ መግቢያችሁን ፈልጉ እየተባሉ መሆኑን ገልጸዋል። በቁጫ ወረዳ ደግሞ ዶላ፣ ጫላ፣ ውበቴ፣ ወያና ዳሆ ቀበሌዎች በታዛቢነት የተሳተፉ ነዋሪዎች የእርሻ...
ከምርጫው በሁዋላ መንግስት የበቀል ጅራፉን እያሳረፈብን ነው ሲሉ የደቡብ ክልል የተቃዋሚ አባላት ተናገሩ
Amharic Summary: በአርባምንጭ የመድረክ ደጋፊዎች ቤቶች እየተቃጠሉ ነው። የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው። በተለያዩ የአርባ�
በአርባምንጭ የመድረክ ደጋፊዎች ቤቶች እየተቃጠሉ ነው። የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው። በተለያዩ የአርባ�
Create a short title for the given news content.
በየመን በተፈጠረው ግጭት ምክንያት ሼባ ኢንቨስትመንት የብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ከፍተኛ አክሲዮን ባለቤት መሆን የሚያስችለው ዕድል ተጨናገፈ። ነገር ግን ግጭቱ መቋጫ ሳያገኝ በመቀጠሉና ሼባ ኢንቨስትመንት ኩባንያ ከአገሩ ውጭ ካሉ የፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ ለማግኘት ያደረገው ሙከራ ባለመሳካቱ፣ በኢትዮጵያ ትምባሆ ንግድና ኢንቨስትመንት የአንበሳውን ድርሻ መያዝ የሚያስችለው ዕድል መክኗል። በዚህ መሠረት ሼባ ኢንቨስትመንት ስላሳ ሦስት በመቶ፣ መንግሥት ስልሳ ሰባት በመቶ ድርሻ ይዘው ይቀጥላሉ። የየመኑ ኩባን...
በየመን ግጭት የትምባሆ ሞኖፖል አክሲዮን ሽያጭ ተጨናገፈ
Amharic Summary: ሼባ ኢንቨስትመንት በብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት የአክሲዮን ድርሻውን ለማሳደግ የነበረው ዕድል ተሰረዘበት። የፕራይቬታይዜሽን ኤ�
ሼባ ኢንቨስትመንት በብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት የአክሲዮን ድርሻውን ለማሳደግ የነበረው ዕድል ተሰረዘበት። የፕራይቬታይዜሽን ኤ�
Provide a news headline based on the following text.
በኢትዮ ቴሌኮም ሶርሲንግና ፋሲሊቲ ዲቪዥን ኃላፊና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ኃላፊ፣ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ታሰሩ። አቶ ኤፍሬም በራሳቸው ውሳኔ ለግዢ ኮሚቴው አቅርበው ተገቢ ያልሆነ ግዢ በመፈጸም፣ በባንኩ ላይ የስድስት ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሁለት ዘጠና ብር ጉዳትና ኪሳራ እንዲደርስበት ማድረጋቸውን ፖሊስ አስረድቶ፣ ለተጨማሪ ምርመራ የ ቀናት ጊዜ ጠይቋል። ይህንንም ያደረጉት ከድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ጋር በመመሳጠር በመሆኑ በመንግሥት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸውን ጠቁሞ፣ ለተጨማሪ ምር...
የኢትዮ ቴሌኮምና የንግድ ባንክ ኃላፊዎች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ታሰሩ
Amharic Summary: በኢትዮ ቴሌኮምና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጠርጣሪዎች በሙስና ተጠረጠሩ ተባሉ፡ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ለፍርድ ቤት አ
በኢትዮ ቴሌኮምና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጠርጣሪዎች በሙስና ተጠረጠሩ ተባሉ፡ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ለፍርድ ቤት አ
Generate a news headline for the following article.
ሰኔ ፱ ዘጠኝ ቀን ፳፻፱ ዓመተ ምህረት ኢሳት ዜና ፋይናንሻል ታይምስ ጋዜጣ የተለያዩ ኢኮሚስቶችን በማናገር እንደዘገበው ኢትዮጵያ በማንፋክቸሪንግ ዘረፍ ከፍተኛ እድገት እንዳገኘች ተደርጎ የሚቀርበው ዘገባ ባዶ ፕሮፓጋንዳ ነው ብሎአል። የኢትዮጵያ መንግስት የተሳካላት ነገር ቢኖር፣ አገሪቱ በኢንዱስትሪው ዘርፍ እያደገች ነው የሚለውን ፕሮፓጋንዳ ተቀባይነት እንዲያገኝ በማድረግ በኩል ነው በማለት ኢኮሚስቶች ተናግረዋል። ሪናይሰንስ ካፒታል በሚባል ተቀማጭነቱ ሞስኮ በሆነ የኢንቨስትመንት ባንክ ውስጥ የሚሰሩት ...
የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ እድገት ዜና ባዶ ፕሮፓጋንዳ ነው ሲሉ አጣጣሉት
Amharic Summary: ኢትዮጵያ በማንፋክቸሪንግ ዘርፍ እድገት እያሳየች ነው ተባለ በኢትዮጵያ የሚኖረው የማንፋክቸሪንግ እድገት በአፍሪካ አገራት እ
ኢትዮጵያ በማንፋክቸሪንግ ዘርፍ እድገት እያሳየች ነው ተባለ በኢትዮጵያ የሚኖረው የማንፋክቸሪንግ እድገት በአፍሪካ አገራት እ
Create a short title for the given news content.
ከሦስት ሺሕ በላይ አባላት ያሉዋቸው ስልሳ አምስት የታክሲ ማኅበራት፣ ያለቀረጥ አዳዲስ ታክሲዎችን ለማስገባት ያቀረቡት ጥያቄ በመዘግየቱ ቅሬታ አቀረቡ። የካዛንችስ ታክሲ ማኅበራት ሥራ አስኪያጅ አቶ ዘለዓለም አዱኛ በበኩላቸው፣ ስልሳ አምስት የታክሲ ማኅበራት ተደራጅተን ብዙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን አንኳኩተን በጎ ምላሽ አግኝተን ነበር። የአንድነት ሜትር ታክሲ ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ወንድወሰን ለገሰ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ከዛሬ አንድ ዓመት በፊት ተደራጅተን ከመንግሥት የቀረጥ ነፃና ብድር...
ከስልሳ በላይ የታክሲ ማኅበራት ያለቀረጥ ታክሲዎችን ለማስገባት ያቀረቡት ጥያቄ በመዘግየቱ ቅሬታ አቀረቡ
Amharic Summary: የታክሲ ማኅበራት ያለቀረጥ አዳዲስ ታክሲዎችን ለማስገባት ያቀረቡት ጥያቄ በመዘግየቱ ቅሬታ አቀረቡ። የታክሲ ማኅበራቱ ተወካዮ�
የታክሲ ማኅበራት ያለቀረጥ አዳዲስ ታክሲዎችን ለማስገባት ያቀረቡት ጥያቄ በመዘግየቱ ቅሬታ አቀረቡ። የታክሲ ማኅበራቱ ተወካዮ�
Create a short title for the given news content.
የዓለም ባንክ በየዓመቱ በሚያወጣው የዓለም አገሮች የንግድ አሠራር መመዘኛ ሪፖርት መሠረት፣ ኢትዮጵያ አምና ከነበረችበት ሁለት ደረጃዎችን በማሻሻል አንድ መቶ አርባ ስድስትኛ ደረጃ እንደምትገኝ ይፋ ሆነ። ለምሳሌ ንግድ ለመመሥረት ያሉት ሁኔታዎች ኢትዮጵያ ከተመዘኑት አንድ መቶ ሰማኒያ ዘጠኝ አገሮች አንድ መቶ ሰባ ስድስትኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ ሲሆን፣ ቀናትን ይፈጃል። ለአብነትም ከአሥር ዓመታት በፊት የንግድ አለመግባባትን ለመፍታት ስድስት መቶ ዘጠና ቀናትን ይፈጅ እንደነበር የሚጠቅሰው መግለጫው፣...
በዓለም ባንክ የንግድ አሠራር መመዘኛ ኢትዮጵያ ሁለት ደረጃዎችን አሻሻለች
Amharic Summary: ኢትዮጵያ አንድ መቶ አርባ ስድስትኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች ተባለ። የንግድ አለመግባባትን ለመፍታት አምስት መቶ ስላሳ ቀናትን ይፈጃል�
ኢትዮጵያ አንድ መቶ አርባ ስድስትኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች ተባለ። የንግድ አለመግባባትን ለመፍታት አምስት መቶ ስላሳ ቀናትን ይፈጃል�
Write a brief headline summarizing the article below.
አዲስ አበባ፣ ግንቦት ሃያ ሦስት፣ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በአዲስ አበባ ሲገነቡ የነበሩ አራት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተመረቁ። በምርቃት መርሀግብሩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የከተማ አስተዳደሩ ለትራንስፖርት ዘርፉ አማራጭ የሚፈጥሩና መኖሪያ አካባቢዎችን ከዋና መንገዶች ጋር የሚያገናኙ መጋቢ መንገዶች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ነው ብለዋል። እንዲሁም ከገርጂ ኢትዮ ፓረንት ስኩል እና ከጅቡቲ ኤምባሲ ሰሚት የተገነቡት መንገዶችም በዛሬው እለት ተመርቀዋል። ...
በመዲናዋ አራት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተመረቁ
Amharic Summary: በአዲስ አበባ ሲገነቡ የነበሩ አራት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተመረቁ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡ ድረ �
በአዲስ አበባ ሲገነቡ የነበሩ አራት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተመረቁ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡ ድረ �
Write a brief headline summarizing the article below.
በሩሲያዋ መርማንስክ ተብላ በምትታወቀው የአርክቲክ ግዛት ውስጥ አንድ የባቡር ሃዲድ ተዘርግቶበት የነበረ የብረት ድልድይ በመሰረቁ ምርመራ ሊጀመር ነው። ተነቅሎ የተወሰደው ድልድይ በአካባቢው ይወጣ የነበረን ለየት ያለ ማዕድን የሚያመላልሱ ባቡሮች ይተላለፉበት የነበረ ሲሆን የማዕድን ማምረቻው ከአሥር ዓመታት በፊት ከስሮ በመዘጋቱ ብዙም እንቅስቃሴ አይደረግበትም ነበረ። ከሁለት ዓመት በፊት አሥር ሜትር ርዝመት ያለው የሶቪየት ዘመን ፀረ አውሮፕላን ሚሳዔል ከወዳደቁ ብረቶች ጋር ተሽጦ ማቅለጫ ውስጥ መፈንዳቱ...
ሩሲያ ውስጥ ሃያ ሦስት ሜትር ርዝመት ያለው የብረት ድልድይ ተሰረቀ
Amharic Summary: በሩሲያ የብረት ድልድይ ተሰረቀ በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወሩት ምስሎች እንደሚያሳዩት የድልድዩ ዋነኛ ክፍል ከቦታው የለም።
በሩሲያ የብረት ድልድይ ተሰረቀ በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወሩት ምስሎች እንደሚያሳዩት የድልድዩ ዋነኛ ክፍል ከቦታው የለም።
Generate a news headline for the following article.
የ ሰዎች የጅምላ መቃብር በሶማሌና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ መገኘቱን የገለፀው የፌደራል ፖሊስ በጅምላ ተቀብረው የተገኙትን አስከሬኖቹ ማንነት ለመለየት እያደረገ ምርመራ እያደረገ መሆኑም አስታውቋል። ፖሊስ የጅምላ መቃብሩን ያገኘው በአሁን ወቅት በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሀመድ ኡመር ላይ ተጨማሪ ምርመራዎች በሚያከናወንበት ወቅት መሆኑን ጠቁሟል። አሁን ፖሊስ አግኝቸዋለሁ ያለው የጅምላ መቃብር አቶ አብዲና አስተዳደራቸው ከሚወቀሱባቸው የሰብአዊ መብት ጥሰት ጋር ...
በሶማሌ ክልል የ መቶ ሰዎች የጅምላ መቃብር ተገኘ
Amharic Summary: የ ሰዎች የጅምላ መቃብር በሶማሌና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ ተገኘ። የፌደራል ፖሊስ በጅምላ ተቀብረው የተገኙትን አስከሬኖ�
የ ሰዎች የጅምላ መቃብር በሶማሌና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ ተገኘ። የፌደራል ፖሊስ በጅምላ ተቀብረው የተገኙትን አስከሬኖ�
Create a short title for the given news content.
ዋና መሥሪያ ቤቱን በዩናይትድ ስቴትስ ያደረገው የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ባለሥልጣን እንደተናገሩት፥ የቡሩንዲ አሳሳቢ ሁኔታ ፈታኝ በመሆኑ፥ ሊፈጠር የሚችለውን አደጋ በመከላከል ረገድ ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ፈጥኖ ጣልቃ መግባት አለበት ብለዋል። ጄምስ በቲ ሰፋ ያለ ዘገባ አጠናቅሯል፣ ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል። የዓለሙ ማህበረሰብ፥ ቡሩንዲ ከቁጥጥር ውጭ እስክትሆን መጠበቅ የለበትም ሲሉ፥ በሰብዓዊ መብቶች ድርጅቱ ውስጥ የተባበሩት መንግሥታትና የቀውስ አስወጋጅ አማካሪ ፊሊፐ ቦሎፒን አስጠ...
ብሩንዲ በአሳሳቢና ፈታኝ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት አስታወቀ
Amharic Summary: ቡሩንዲ ከቁጥጥር ውጭ እስክትሆን መጠበቅ የለበትም የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት አማካሪ አስጠነቀቁ ሰሎሞን ክ
ቡሩንዲ ከቁጥጥር ውጭ እስክትሆን መጠበቅ የለበትም የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት አማካሪ አስጠነቀቁ ሰሎሞን ክ
Provide a news headline based on the following text.
ህዳር ሀያ ቀን አመተ ምህረትኢሳት ዜናበደቡብ ወሎ የሀርቡ አካባቢ ሙስሊም ነዋሪዎች በገዥው ፓርቲ የቀረበላቸውን የሰልፍ ጥሪ ባለመቀበል አንወጣም ማለታቸው ተገለፀ። የሰልፉ አላማ በግልፅ አልተገለፀም ያለው የሬዲዮ ቢላል ዘገባ ሙስሊም ያልሆኒ የአካባቢው ባለስልጣናት ከትምህርት ቤት ይዘዋቸው ለሄዱት ህፃናት ሰልፈኞች አሸባሪነትን እንቃወማለን አካባቢያችን ሀርቡ ሰላም ናት የሚል መፈክሮችን እያሰሙ እንዲቀበሏቸው ሲሞክሩ እንደነበር ገልፆል። ከሬዲዮ ቢላል ያገኘነው መረጃ እንዳመለከተው የፌደራል ፖሊሶችና ያካ...
በመንግስት በተጠራ ሰልፍ የሀርቡ ህዝብ ሳይገኝ ቀረ
Amharic Summary: በሀርቡ አካባቢ ሙስሊም ነዋሪዎች የሰልፍ ጥሪ ባለመቀበል አንወጣም አሉ በገዥው ፓርቲ የቀረበላቸውን የሰልፍ ጥሪ ባለመቀበል አን�
በሀርቡ አካባቢ ሙስሊም ነዋሪዎች የሰልፍ ጥሪ ባለመቀበል አንወጣም አሉ በገዥው ፓርቲ የቀረበላቸውን የሰልፍ ጥሪ ባለመቀበል አን�
Summarize the following news article into a concise headline.
አዲስ አበባ፦ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ አርባ አንድ መቶ አርባ መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። እስከአሁን ባለው ሂደትም በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ ስልሳ፣ በፅኑ ህክምና ውስጥ ያሉና አዲስ ያገገሙ ፣ በአጠቃላይ ያገገሙ ሰባ አምስት፣ በበሽታው ህይወታቸው ያለፈ ሦስት፣ ወደአገራቸው የተመለሱ ሁለት መሆናቸውንና እስከአሁን በሀገሪቱ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥርም አንድ መቶ አርባ መድረሱ ታውቋል። የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ ከተከሰተ ወዲህ እስከአሁን ድ...
በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ አርባ ደረሰ
Amharic Summary: በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ አርባ አንድ መድረሱ ተገለጸ። በአጠቃላይ ያገገሙ ሰባ አምስት፣ በበሽታ�
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ አርባ አንድ መድረሱ ተገለጸ። በአጠቃላይ ያገገሙ ሰባ አምስት፣ በበሽታ�
Create a short title for the given news content.
ሚያዝያ አስራ ስምንት ቀን አመተ ምህረት ኢሳት ዜና አለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት አይ ኦም ኤም የመን ውስጥ በችግር ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያንን ወደ አገራቸው መመለሱን አስታውቋል። ሺ የሚሆኑት በሳውድ አረቢያ በካርቱም እንዲሁም በጁቡቲ በኩል ወዷገራቸው መመለሳቸውን ገልጿል። አይ ኦ ኤም ወደ አገራቸው የተመለሱ ኢትዮጵያውያንን ለመርዳት ሺ ዶላር እንደሚያስፈልገው ገልጿል። ሁኔታው በጣም ከባድ ነው የምትለው ሀድራ ተደጋጋሚ የአየር ድብደባ እንደሚፈፀም በመብራት እና ውሀ ችግር ሲሰቃዩ እንደነበር ተናግራለች...
ከ ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ከየመን ወደ አገራቸው ተመለሱ
Amharic Summary: አይ ኦ ኤም ኢትዮጵያውያን የመን ከተለቀቁ በኋላ ወደ አገራቸው እየመለሱ ነው ብሏል። አይ ኦ ኤም ኢትዮጵያውያን የመን ከተለቀቁ በኋላ
አይ ኦ ኤም ኢትዮጵያውያን የመን ከተለቀቁ በኋላ ወደ አገራቸው እየመለሱ ነው ብሏል። አይ ኦ ኤም ኢትዮጵያውያን የመን ከተለቀቁ በኋላ
Generate a news headline for the following article.
ችግሩ የተርጓሚ እጥረት ነው ተብሏል ከአዲስ አበባ ከተማም ሆነ ከክልል ለሚመጣ በዳግማዊ ምንሊክ ሆስፒታል የሚደረገው የአስከሬን ምርመራ ውጤት መዘግየት ከፍተኛ ችግር መፍጠሩ ተጠቆመ። በተለይ ከክልል በሪፈራል ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ሕይወቱ ያለፈ ሰው፣ ቤተሰቦቹ ከፍተኛ ችግር ውስጥ እየገቡና የፖሊስ ኮሚሽኑን በማስቸገር ላይ መሆናቸው ተገልጿል። ከሰኔ ወር ጀምሮ የምርመራ ውጤት ማግኘት ባለመቻሉ፣ ለኢንሹራንስና ለተጨማሪ ምርመራ እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ማስረጃ ለማቅረብ የሟች ቤተሰቦች እየተንገላቱ መሆ...
የአስከሬን ምርመራ ውጤት መዘግየት ችግር መፍጠሩ ተጠቆመ
Amharic Summary: የአስከሬን ምርመራ ውጤት መዘግየት ችግር እየፈጠረ ነው ተባለ። ከአዲስ አበባ ከተማም ሆነ ከክልል ለሚመጣ በዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታ�
የአስከሬን ምርመራ ውጤት መዘግየት ችግር እየፈጠረ ነው ተባለ። ከአዲስ አበባ ከተማም ሆነ ከክልል ለሚመጣ በዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታ�
Generate a news headline for the following article.
የኔትወርክ መቆራረጥን በአጭር ጊዜ ውስጥ ይቀርፋል አለበአለም የቴሌኮም ኢንዱስትሪ ውስጥ ተጠቃሽ ከሆኑት አንዱ የሆነው የቻይናው ኋዌ ቴክኖሎጂስ በአፍሪካ የ የኔትወርክ ቴክኖሎጂን የማስተዋወቅ አላማ እንዳለው የኩባንያው ከፍተኛ ሀላፊ ለሪፖርተር ገለፁ። በኢትዮጵያ ከቴሌኮም መሰረተ ልማትና ዝርጋታ በተጨማሪ የስማርት ስልኮች ገበያ ላይ እየጎላ የመጣው ኋዌ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለውን የኔትወርክ መቆራረጥ ችግር በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመቅረፍ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ብለዋል። በሌላ በኩል ከአፍሪካ ህበረት ጋር ...
ኋዌ የሞባይል ኔትወርክን በአፍሪካ ለማስተዋወቅ ፍላጎት አለኝ አለ
Amharic Summary: የኔትወርክ መቆራረጥን በአጭር ጊዜ ይቀርፋል አለ የቻይናው ኋዌ ቴክኖሎጂስ በአፍሪካ የ የኔትወርክ ቴክኖሎጂን የማስተዋወቅ አላማ
የኔትወርክ መቆራረጥን በአጭር ጊዜ ይቀርፋል አለ የቻይናው ኋዌ ቴክኖሎጂስ በአፍሪካ የ የኔትወርክ ቴክኖሎጂን የማስተዋወቅ አላማ
Provide a news headline based on the following text.
ናይጄሪያ ከተለያዩ ሃገራትና ተቋማት ጋር ያደረገቻቸውን ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ልትሰርዝ ነው። ሲጂቲኤን እንደዘገበው ከሆነ ሃገሪቱ ለተስማማችባቸው ዓለምዓቀፍ ስምምነቶች ወደ ሰባ ሚሊዮን የሚጠጋ የአሜሪካን ዶላር በዓመት ታወጣለች። የሃገሪቱ መንግስት እንዳስታወቀው ከእነዚህ ስምምነቶች ውስጥ አንዳንዶቹ ወጪ የሚያስወጡና የማይጠቅሙ ናቸው ብሏል። የናይጄሪያ መንግስት ስለውሳኔው ሲናገር የአለም አቀፍ ስምምነቶቹ መሰረዝ ሀገሪቱ የምታወጣውን በሚሊዮን ዶላር እንድታድን ያደርጋታል ብሏል። የሃገሪቱ ገንዘብ ሚኒስ...
ናይጄሪያ ከተለያዩ ተቋማት ጋር ያደረገቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን ልትሰርዝ ነው
Amharic Summary: ናይጄሪያ ከተለያዩ ሃገራትና ተቋማት ጋር ያደረገቻቸውን ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ልትሰርዝ ነው። ናይጄሪያ ከተለያዩ ሃገራትና ተ
ናይጄሪያ ከተለያዩ ሃገራትና ተቋማት ጋር ያደረገቻቸውን ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ልትሰርዝ ነው። ናይጄሪያ ከተለያዩ ሃገራትና ተ
Create a short title for the given news content.
ሦስት መቶ ስልሳ አንድ የዓመቱን ሥራ አጠናቆ ለእረፍት ከተበተነ ሦስት ሳምንት ያልሞላው የኢትዮጵያ ምክርቤት ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል። ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣንና የፓርላማ አባል የሆኑ የሪፖርተር ምንጮች አፈ ጉባዔው አስቸኳይ ስብሰባውን የጠሩት፣ በመንግሥት በኩል ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳቸው ጉልህ ነው የተባሉ ሦስት አዋጆች እንዲፀድቁለት በመጠየቁ እንደሆነ ገልጸዋል። በተለይም የገቢ ግብር አዋጁ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ የያዘም በመሆኑና ይህም ፋይዳ በተቀጣሪዎች ዘንድም ሆነ በመንግሥት ...
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአስቸኳይ ጉባዔ ጠርቷል
Amharic Summary: የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል ሦስት መቶ ስልሳ አንድ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአስቸኳይ ስብሰባ �
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል ሦስት መቶ ስልሳ አንድ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአስቸኳይ ስብሰባ �
Provide a news headline based on the following text.
ከሌላ ወንድ ጋር አይቻታለሁ በሚል የቆየ ቂም በቀል ከተለያዩ ከ አመታት በኋላ እንደገና የቀረባትን የ ልጆቹን እናትና ከሱ ከተለያየች በኋላ የወለደቻትን የ አመት ህፃን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው ግለሰብ ላይ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍቤት ሰሞኑን የሞት ፍርድ ወስኗል። የሟችን መኖሪያ ቤት ያወቀው ገዳይ ማታ ማታ ተሸፋፍኖ ይከታተላት ነበርበኋላም ከቀድሞ ሚስቱ ጋር ሰላማዊ ቅርርብ ይፈጥራል። ገዳይና ሟች ከ አመት በፊት በትዳር ሲኖሩ ልጆች ያፈሩ ሲሆን በመሀል ከሌላ ወንድ ጋር አይቻታለሁ በሚል አለመግባባት ተለያ...
የቀድሞ ባለቤቱንና ህፃን ልጇን የገደለው ሞት ተፈረደበት
Amharic Summary: የሞት ፍርድ የተላለፈበት ግለሰብ ለህፃን ልጅ የገደለው በስቅላት ነው ተባለ። የሞት ፍርድ የተላለፈበት ግለሰብ ለህፃን ልጅ የገደ
የሞት ፍርድ የተላለፈበት ግለሰብ ለህፃን ልጅ የገደለው በስቅላት ነው ተባለ። የሞት ፍርድ የተላለፈበት ግለሰብ ለህፃን ልጅ የገደ
Summarize the following news article into a concise headline.
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ ሃያ ሰባት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የፌደራል ዋና ኦዲተር ለመከላከያ ሰራዊት ከአንድ ነጥብ ስምንት ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ። ምክትል ዋና ኦዲተር ወይዘሮ መሰረት በወቅቱ እንደገለጹት፥ መከላከያ ሰራዊቱ አሸባሪውን ለመደምሰስ መስዋዕትነት እየከፈለ ይገኛል። ለመከላከያ ሰራዊቱ የሚሰጠውን ድጋፍ ምክትል ዋና ኦዲተር ወይዘሮ መሰረት ዳምጤ በምድር ሃይል በመገኘት ያስረከቡ ሲሆን ፥የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ማርታ ሊዊጂ ድጋፉን ተረክበዋል። የአገር መከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ...
የፌደራል ዋና ኦዲተር ለመከላከያ ሰራዊት ከአንድ ነጥብ ስምንት ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ
Amharic Summary: የፌደራል ዋና ኦዲተር ለመከላከያ ሰራዊት ከአንድ ነጥብ ስምንት ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረ�
የፌደራል ዋና ኦዲተር ለመከላከያ ሰራዊት ከአንድ ነጥብ ስምንት ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረ�
Write a brief headline summarizing the article below.
ዘ ሐበሻ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች አለመረጋጋቱ አሁንም እያየለ ሲሆን አካባቢውን በዞን ከፋፍሎ እየመራ የሚገኘው የአጋዚ ሰራዊት ይህን የሕዝብ ተቃውሞ ቢገድልም ቢያስርም ሊያስቆም አለመቻሉ እየታየ ነው። ሕዝቡ በጎማ በድንጋይ በ እንጨት መንገዶችን በመዝጋት ከአጋዚ ሰራዊት ነፃ የሆነ ተቃውሞውን በመግለጽ ላይ እንዳለ በፎቶ ግራፍ ጭምር የታገዙ መረጃዎች ተለቀዋል። በም ዕራብ ሸዋ ሽኩቴ ከተማ የሚወስዱ መንገዶች በአጠቃላይ በህዝቡ የተዘጋጉ ሲሆን የአጋዚ ሰራዊት ማለፍ እንዳልቻለም ተገለጿል። እንደ ...
በምዕራብ ሸዋ ሕዝብ መንገድ ዘጋግቶ እየተቃወመ ነው ሕዝቡ የኦነግን ባንዲራ በሹኩቴ ከተማ ኤሌትሪክ ስልክ እንጨቶች ላይ ሰቀለ
Amharic Summary: በም ዕራብ ሸዋ ሽኩቴ ከተማ የአጋዚ ሰራዊት ማለፍ እንዳልቻለ ተገለጸ የአልገዛም ባይነቱ ተጠናክሯል በከተማዋ የመብራት ኃይል እንጨ
በም ዕራብ ሸዋ ሽኩቴ ከተማ የአጋዚ ሰራዊት ማለፍ እንዳልቻለ ተገለጸ የአልገዛም ባይነቱ ተጠናክሯል በከተማዋ የመብራት ኃይል እንጨ
Summarize the following news article into a concise headline.
ስድስት መቶ ስድስት የአርበኞች ግንቦት ሰባት ድምፅ ሬድዮ አባይ ፀሐዬ፣ ደመቀ መኮንን፣ ገዱ አንዳርጋቸውና ሌሎች በዛሬው ዕለት ወደ ቋራ አምርተው ህዝቡን ለመሰብሰብ ሲሞክሩ ህዝቡ በአንድነት አምፆ ከእነሱ ጋር ፈፅሞ መነጋገር እንደማይፈልግ ገልፆ የውርደትና ሀፍረት ጉንጉን አበባ አንገት አንገታቸው ላይ አስሮ መልሷቸዋል። በጎንደር ከተማ የሚኖሩ የትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች በስማቸው እየነገደ ከሌሎች ቋንቋዎች ተናጋሪዎች ጋር እንዳቆራረጣቸው በመግለፅ ህወሓትን ከሰውታል። ባለስልጣናቱ ፀረ ሰላም ኃይሎ...
ከፍተኛ የወያኔ ባለስልጣናት በቋራ ህዝብ ውርደት ተከናንበው ተመለሱ
Amharic Summary: የአርበኞች ግንቦት ሰባት ድምፅ ሬድዮ አባይ ፀሐዬ፣ ደመቀ መኮንን፣ ገዱ አንዳርጋቸውና ሌሎች በዛሬው ዕለት ወደ ቋራ አምርተው ህዝቡ�
የአርበኞች ግንቦት ሰባት ድምፅ ሬድዮ አባይ ፀሐዬ፣ ደመቀ መኮንን፣ ገዱ አንዳርጋቸውና ሌሎች በዛሬው ዕለት ወደ ቋራ አምርተው ህዝቡ�
Provide a news headline based on the following text.
የደቡብ ግሎባል ባንክ ፕሬዚዳንት ሽኝት ተደረገላቸው የባንክ አገልግሎት በቴክኖሎጂ ታግዞ ካልተተገበረ ለወደፊቱ የፋይናንስ ኢንዱስትሪው ፈታኝ እንደሚሆን ተሰናባቹ የኢትዮጵያ ባንኮች ማኅበርና የደቡብ ግሎባል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አዲሱ ዛባ ገለጹ። የባንኩ ትርፍ መቶ በመቶ በላይ መጨመሩን ለአብነት ያነሱ ሲሆን፣ ባንኩን በማሳደጉ ረገድ በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች አቶ አዲሱ በመሪነት ኃላፊነታቸውን ስለመወጣታቸው ተናግረዋል። እንዲህ ዓይነት ሥጋቶችን ለመቋቋም የኢትዮጵያ ባንኮች ለቴክኖሎጂ ያደላ ሥራ መሥራት ...
ባንኮች በክሪፕቶከረንሲ ሥጋት ውስጥ ሊወድቁ ይችላሉ ተባለ
Amharic Summary: የባንክ አገልግሎት በቴክኖሎጂ ታግዞ ካልተተገበረ ለወደፊቱ የፋይናንስ ኢንዱስትሪው ፈታኝ ይሆናል አቶ አዲሱ ዛባ ባንኩን በማሳ�
የባንክ አገልግሎት በቴክኖሎጂ ታግዞ ካልተተገበረ ለወደፊቱ የፋይናንስ ኢንዱስትሪው ፈታኝ ይሆናል አቶ አዲሱ ዛባ ባንኩን በማሳ�
Create a short title for the given news content.
ባሕር ዳር፡ ግንቦት ሃያ ስምንት ሁለት ሺህ ዓመተ ምህረት አብመድ አትሌት ወንድወሰን ከተማ ማሞ እ አ አ እስከ ሁለት ሺህ ሃያ አራት ከማንኛውም ውድደር መታገዱን ብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ህገ ወጥ ተግባራትን የሚፈጽሙ አትሌቶችን ከብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤት ጎን በመቆም እንደሚያወግዝም ነው ያስታወቀው። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንም በኢትዮጵያ ንፁህ የአትሌቲክስ ስፖርት እንዲስፋፋ የሚያካሂደውን የግንዛቤ ማሳደግ ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል። በ...
አትሌት ወንድወሰን ከተማ ማሞ ለአራት ዓመታት ከውድደር ታገደ።
Amharic Summary: አትሌት ወንድወሰን ከተማ ከማንኛውም ውድደር ታገደ። አትሌት ወንድወሰን ከተማ ከማንኛውም ውድደር ታገደ። አትሌት ወንድወሰን ከ
አትሌት ወንድወሰን ከተማ ከማንኛውም ውድደር ታገደ። አትሌት ወንድወሰን ከተማ ከማንኛውም ውድደር ታገደ። አትሌት ወንድወሰን ከ
Summarize the following news article into a concise headline.
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ ሃያ አራት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በዓለም አቀፍ ደረጃ በፈረንጆቹ ሁለት ሺህ ሃያ በንግድ አውሮፕላን አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ። በወረርሽኙ ስርጭት ምክንያት በርካታ ገደቦች በታጣሉበት ወቅት በአደጋው የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከፍ ማለቱን ነው የኔዘርላንድስ አቪዬሽን አማካሪ ቶሰባ ያወጣው መረጃ ያሳየው። በፈረንጆቹ ሁለት ሺህ ሃያ በንግድ አውሮፕላን በረራ ላይ ለሃያ አራት ሰዓታት የተደረገ ክትትል እንዳሳየው የበረራ መጠኑ በአርባ ሁለት በመቶ መቀነሱ ተነግሯል። ...
የንግድ አውሮፕላን በረራ አርባ ሁለት በመቶ ቢቀነስም በአውሮፕላን አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ
Amharic Summary: በፈረንጆቹ ሁለት ሺህ ሃያ በንግድ አውሮፕላን አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ሆኗል ተባለ። ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግና�
በፈረንጆቹ ሁለት ሺህ ሃያ በንግድ አውሮፕላን አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ሆኗል ተባለ። ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግና�
Summarize the following news article into a concise headline.
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ መንግሥት የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን መስፈርቱን በማሟላት በሀገሩ ሜዳ ጨዋታውን እንዲያደርግ በልዩ ትኩረት እየሠራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ገለጹ። እግር ኳስ በኢትዮጵያ ካለው ሕዝባዊ መሰረት ባሻገር በዓለም አቀፍ መድረክ ለገጽታ ግንባታና በስፖርት ዲፕሎማሲ ከሀገራት ጋር ያለንን ግንኙነት ለማሣደግ አስተዋጽኦ እያደረገ ነው ሲሉ አምባሳደር መስፍን በጉባዔው ላይ ተናግረዋል። መንግሥት የዓለም አቀፉ የእግር ኳ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሜዳው እንዲጫወት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
Amharic Summary: መንግሥት የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በሀገሩ ሜዳ ጨዋታውን እንዲያደርግ በልዩ ትኩረት እየሠራ መሆኑን አምባሳደር መስፍን ቸ�
መንግሥት የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በሀገሩ ሜዳ ጨዋታውን እንዲያደርግ በልዩ ትኩረት እየሠራ መሆኑን አምባሳደር መስፍን ቸ�
Summarize the following news article into a concise headline.
የትራምፕ ወንድም ልጅ ሜሪ ትራምፕ የፃፉት መጽሐፍ ፕሬዝደንቱን እጅጉን ራስ ወዳድ ሲል ይገልፃቸዋል። አጭበርባሪ ተማሪ ሜሪ፤ አጎቷ ዶናልድ የአገሪቱን ብሔራዊ ፈተና ለሌላ ሰው ከፍለው እንዳስፈተኑ በአዲሱ መጽሐፋቸው ላይ ጽፈዋል። ሜሪ፤ ዶናልድ ትራምፕ በአባታቸው ፍሬድ ትልቁ ጥላ ሥር እንዳደጉ ይናገራሉ። ሜሪ እንደሚሉት ዶናልድት ትራምፕ ይህን ያደረጉት ራሳቸው ቢፈተኑ ውጤታቸው ለዩኒቨርሲቲ ላያበቃቸው ስለሚችል ነው። አልፎም ሜሪ የሃያ ዘጠኝ ዓመት ወጣት ሳሉ ስለተክለ ሰውነታቸው ተገቢ ያልሆነ አስተያየት...
ሜሪ ትራምፕ የፃፉት መፅሐፍ ስለ ፕሬዝደንት ትራምፕ ምስጢራት አዝሏል እየተባለ ነው
Amharic Summary: የትራምፕ ወንድም ልጅ ሜሪ ትራምፕ የፃፉት መጽሐፍ ፕሬዝደንቱን እጅጉን ራስ ወዳድ ሲል ይገልፃቸዋል። ዶናልድ ትራምፕ በአባታቸው �
የትራምፕ ወንድም ልጅ ሜሪ ትራምፕ የፃፉት መጽሐፍ ፕሬዝደንቱን እጅጉን ራስ ወዳድ ሲል ይገልፃቸዋል። ዶናልድ ትራምፕ በአባታቸው �
Generate a news headline for the following article.
ትልቁ የህንድ ስጋ አቀናባሪ የቀዘቀዙ ምግቦች አዘጋጅና ኤክስፖርተር አላና ግሩፕ በ ሚሊዮን ዶላር በ ሚሊዮን ብር ገደማ ካፒታል በኢትዮጵያ ሶማሌና በኦሮሚያ ዞኖች ስጋ ለማቀነባበርና ኤክስፖርት ለማድረግ መስማማቱ ተገለፀ። በፊርማ ስነስርአቱ ወቅት ሚር ካዛን መቀመጫው ህንድ የሆነው አላና ግሩፕ በኢትዮጵያ የቀንድ ከብት ሀብት ላይ እሴት ለመጨመር ይጥራል ሲሉ ተናግረዋል። ህንዳዊው ኢንቨስተርና የኩባንያው ሀላፊ ሚር አማን አርዘካሀን በኢትዮጵያ ዘመናዊ የስጋ ማቀነባበሪያና ኤክስፖርት ማድረጊያ ተቋም ለማቋቋ...
የህንዱ አላና ግሩፕ በ ሚብር የስጋ ማቀናበርያ ሊያቋቁም ነው
Amharic Summary: አላና ግሩፕ በኢትዮጵያ ስጋ ለማቀነባበርና ኤክስፖርት ለማድረግ ተስማማ። አላና ግሩፕ በኢትዮጵያ የቀንድ ከብት ሀብት ላይ እሴት
አላና ግሩፕ በኢትዮጵያ ስጋ ለማቀነባበርና ኤክስፖርት ለማድረግ ተስማማ። አላና ግሩፕ በኢትዮጵያ የቀንድ ከብት ሀብት ላይ እሴት
Create a short title for the given news content.
አዲስ አበባ ፣ መስከረም ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ መስቀል ከኃይማኖታዊ በዓልነቱ ባሻገር፣ የሀገራችን ስም በበጎ በማስጠራት፣ ባህላችን በማስተዋወቅና አንድነትን በማጠናከር ረገድ የበዛ ትሩፋት አለው ሲሉ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ ገለጹ። ብጹዕ አቡነ ፋኑኤል ባስተላለፉት መልዕክት የመስቀል በዓል የአንድነት እና የብርሃን ምልክት መሆኑን በመግለጽ ህዝበ ክርስቲያኑም ይህን አብነት ይዞ ከመለያያት ይልቅ መተሳሰብን፣ ከአፍራሽነት ይልቅ ለሀገር ዘብ መሆን ማስቀደም አለበት ብለዋል። አምባሳደ...
መስቀል የሀገራችን ስም በበጎ በማስጠራት፣ ባህላችን በማስተዋወቅና አንድነትን በማጠናከር የበዛ ትሩፋት አለው አምባሳደር ስለሺ በቀለ
Amharic Summary: መስቀል ከኃይማኖታዊ በዓልነቱ ባሻገር የሀገራችን ስም በበጎ በማስጠራት የበዛ ትሩፋት አለው አምባሳደር ስለሺ በቀለ አምባሳደር �
መስቀል ከኃይማኖታዊ በዓልነቱ ባሻገር የሀገራችን ስም በበጎ በማስጠራት የበዛ ትሩፋት አለው አምባሳደር ስለሺ በቀለ አምባሳደር �
Provide a news headline based on the following text.
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ ሃያ ዘጠኝ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በሲዳማ ክልል በአራተኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ በአንድ ጀምበር ሃያ አምስት ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በዛሬው ዕለት ሃያ አምስት ሚሊየን ችግኝ ለመትከል እንቅስቃሴ መጀመሩን ገልጸው ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ ለኢንዱስትሪ ግብዓትነት የሚውሉ መሆናቸውን ተናግረዋል። የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ በክልሉ በሚገኙ በሁሉም አካባቢዎች እየተከናወነ መሆኑን ኃላፊው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጸዋል። የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት...
በሲዳማ ክልል በአንድ ጀምበር ሃያ አምስት ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
Amharic Summary: በሲዳማ ክልል በአራተኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ በአንድ ጀምበር ሃያ አምስት ሚሊየን ችግኝ እየተተከለ ነው። ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስ�
በሲዳማ ክልል በአራተኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ በአንድ ጀምበር ሃያ አምስት ሚሊየን ችግኝ እየተተከለ ነው። ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስ�
Provide a news headline based on the following text.
በአፍሪካ የአሜሪካ ጦር መሪነት ሲካሄድ የቆየውና አገሮችን ያካተተው የጦር ልምምድ ጀስቲፋይድ አኮርድ ሁለት ሺህ መጠናቀቁን፣ የአሜሪካ ኤምባሲ ዓርብ ነሐሴ አሥር ቀን ሁለት ሺህ ዓመተ ምህረት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። በአፍሪካ የአሜሪካ ጦር ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ላፕዝ ሲ ፍሎራ ልምምዶቹ የአፍሪካ አገሮችን ዝግጁነትና የሰላም ማስከበር ግዳጅ ማገዝ ብቻ ሳይሆን፣ ጠቃሚ ዕድሎችን ለመፍጠርና ሙያዊ ግንኙነትና ወዳጅነት ለማጠናከር ይረዳሉ ማለታቸው ተገልጿል። በዚህ ሥልጠና የተገኙት ልምዶች የወቅቱ...
በኢትዮጵያ የተካሄደው የአሜሪካና የ አገሮች የጦር ልምምድ ተጠናቀቀ
Amharic Summary: የአሜሪካ የጦር ልምምድ በኢትዮጵያ ተጠናቀቀ ኤምባሲው በመግለጫው አስታውቋል አምባሳደር ማይክል ሬይነር ኢትዮጵያና አሜሪካ ለ�
የአሜሪካ የጦር ልምምድ በኢትዮጵያ ተጠናቀቀ ኤምባሲው በመግለጫው አስታውቋል አምባሳደር ማይክል ሬይነር ኢትዮጵያና አሜሪካ ለ�
Create a short title for the given news content.
አዲስ አበባ፣ መጋቢት አራት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በሁለት ሺህ ዓመተ ምህረት የተቋቋመው ሀገር አቀፍ የፖሊስ ገለልተኛ አማካሪ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል። በቀላሉ ህብረተሰቡ ዘንድ ለመድረስ ዩኒቨርሲቲዎች ምቹ ስለሆኑ በምክር ቤቱ ስራ አስፈጻሚ ውስጥ በማካተት ሌሎች የኅብረተሰብ ክፍሎችንም በመያዝ የፖሊስ ስራና ህብረተሰቡን በተሻለ ደረጃ ማገናኘት እንደሚቻልም ጠቁመዋል። በስብሰባው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የገለልተኛ ምክር ቤ...
ሀገር አቀፍ የፖሊስ ገለልተኛ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ
Amharic Summary: የፖሊስ ገለልተኛ አማካሪ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን �
የፖሊስ ገለልተኛ አማካሪ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን �
Write a brief headline summarizing the article below.
ፅኑ ድጋፍ ለሚሹ ሰባት ሚሊዮን አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ ፈላጊዎች፣ እ ኤ አ በሁለት ሺህ ሃያ አንድ ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ። የብሔራዊ አደጋ ሥጋትና ሥራ አመራር ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ በበኩላቸው፣ ኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት ከተደጋጋሚ ድርቆችና በየወቅቱ ከሚያጋጥሙ የጎርፍ አደጋዎች እየተጋለጠች እንደነበር፣ አሁንም ድግምግሞሹና ግፊቱ እየጨመረ መሆኑን አመልክተዋል። ወቅታዊና በቂ ዕርዳታ ማቅረብ ከተቻለ በትንሹ ሰማኒያ አንድ በመቶ በሥራ ላይ ያሉ አጋሮች ሥራቸውን ለማከናወን ዝግጁ ናቸው...
አስቸኳይ ዕርዳታ ለሚሹ ሰባት ሚሊዮን ወገኖች አንድ ቢሊዮን ዶላር ተጠየቀ
Amharic Summary: በኢትዮጵያ ለሚስተዋለው የሰብዓዊ ዕርዳታ ፈላጊዎች ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ። በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ዕርዳታ ሁኔታ ላይ ውይ
በኢትዮጵያ ለሚስተዋለው የሰብዓዊ ዕርዳታ ፈላጊዎች ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ። በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ዕርዳታ ሁኔታ ላይ ውይ
Create a short title for the given news content.
አዲስ አበባ፣ ግንቦት አራት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነትን በማረጋገጥ የታሰበውን ብልጽግና ማሳካት የሚያስችሉ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት መገንባታቸውን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ። የፌዴራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ የወንጀል ስጋትን ቀድሞ በማምከን ከተከሰተ በኋላም ወንጀለኞችን ተከታትሎ ለህግ በማቅረብ ህዝብ የጣለበትን ኃላፊነት በብቃት እየተወጣ መሆኑንም ነው የገለጹት። ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ በዚሁ ጊዜ እንዳሉት መርሐ...
ሰላምና ብልጽግናን ማሳካት የሚያስችሉ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ተገንብተዋል ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል
Amharic Summary: በኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነትን በማረጋገጥ የታሰበውን ብልጽግና ማሳካት የሚያስችሉ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት መገንባታቸውን �
በኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነትን በማረጋገጥ የታሰበውን ብልጽግና ማሳካት የሚያስችሉ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት መገንባታቸውን �
Create a short title for the given news content.
ስኮትላንድ ውስጥ የሚገኝ አንድ ነዋሪ አልባ ደሴትን የሚጠብቅ ሠራተኛ እየተፈለገ ነው። ለዚህ ሥራ የሚያመለክቱ ሰዎች ብቻቸውን ወይም ከውሃ አጣጫቸው ጋር ደሴቱ ውስጥ መኖር ይፈቀድላቸዋል። ሠራተኛው በደሴቱ መኖር ካስደሰተው የአትክልት እርሻውን መንከባከብና ሌላም ሥራ መሥራት ይችላል። ደሴቱን ለመጠበቅ ለወጣው ሥራ የሚያመለክት ሰው ጀልባ መቅዘፍና ሌሎችም በደሴት ለመኖር የሚያስፈልጉ ክህሎቶችን ማወቅ ይጠበቅበታል። ከሰዎች ራቅ ብለው በብቸኝነት መኖር ለሚሹ ሰዎች ይህ ሥራ ሁነኛ አማራጭ ይመስላል። አዲሱ ...
ስኮትላንድ ነዋሪ አልባውን ደሴት የሚጠብቅ ሠራተኛ እያፈላለገች ነው
Amharic Summary: አልባ ደሴትን የሚጠብቅ ሠራተኛ እየተፈለገ ነው። አይል ማርቲን የተባለው ደሴት ውስጥ የሚኖር ሰው የለም። ለማረፍ የተመቸ ነው ብለ�
አልባ ደሴትን የሚጠብቅ ሠራተኛ እየተፈለገ ነው። አይል ማርቲን የተባለው ደሴት ውስጥ የሚኖር ሰው የለም። ለማረፍ የተመቸ ነው ብለ�
Create a short title for the given news content.
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ ስድስት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በኢትዮጵያ ካሉ የኢንተርኔት አገልግሎቶች ተጠቃሚዎች ውስጥ ሀምሳ ዘጠኝ ነጥብ አምስት ከመቶ የሚሆኑት ስልክ ቁጥርን እንደ ይለፍ ቃል እንደሚጠቀሙ ጥናት አመለከተ። ስልሳ ሰባት ነጥብ ስድስት ከመቶ የሚሆኑት የጥናቱ ተሳታፊዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰራጩ መረጃዎች ትክክለኛ ናቸው ብለው እንደሚያምኑም ነው የተነገረው። በጥናቱ ከተሳተፉት መካከል ዘጠኝ መቶ ሰባ አምስት ሀምሳ ዘጠኝ ነጥብ አምስት በመቶ ያክሉ ስልክ ቁጥርን እንደ ይለፍ ቃል ...
በኢትዮጵያ ሀምሳ ዘጠኝ ነጥብ አምስት ከመቶ የሚሆኑት ስልክ ቁጥርን እንደ ይለፍ ቃል ይጠቀማሉ ጥናት
Amharic Summary: በኢትዮጵያ ካሉ የኢንተርኔት አገልግሎቶች ተጠቃሚዎች ውስጥ ሀምሳ ዘጠኝ ነጥብ አምስት ከመቶ የሚሆኑት ስልክ ቁጥርን እንደ ይለፍ �
በኢትዮጵያ ካሉ የኢንተርኔት አገልግሎቶች ተጠቃሚዎች ውስጥ ሀምሳ ዘጠኝ ነጥብ አምስት ከመቶ የሚሆኑት ስልክ ቁጥርን እንደ ይለፍ �
Generate a news headline for the following article.
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሞጣ በእምነት ተቋማት ላይ የደረሱ ጥቃቶችን አወገዙ። ህዝበ ሙስሊሙ እየደረሰ ያለውን ጥቃት በማውገዝ በሀገሪቱ በሚገኙ ሁሉም መስጊዶች በየእለቱ ቁነትና ዱአ እንዲሁም በጾምየመጣውን መከራ ፈጣሪ እንዲመልሰው ዱአ እንዲያደርጉም ምክር ቤቱ ጥሪ አቅርቧል። ምክር ቤተ፥ ህዝበ ሙስሊሙ አንድነቱን ጠብቆና ተረጋግቶ የሀይማኖቱ መሪ ድርጅት ከሆነው ከመጅሊስ በሚሰጠው አቅ...
የሀይማኖት ተቋማት በሞጣ በእምነት ተቋማት ላይ የደረሱትን ጥቃቶች አወገዙ
Amharic Summary: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሞጣ በእምነት ተቋማት ላይ የደ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሞጣ በእምነት ተቋማት ላይ የደ
Provide a news headline based on the following text.
አዲስ አበባ፣ ህዳር ሃያ አንድ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በግንባር ተገኝተው በአንደኛው የጦር ግንባር የመጨረሻ ዕቅድ ላይ የመከሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአጠረ ጊዜና በአነስተኛ መሥዋዕትነት የኢትዮጵያ ድል የሚረጋገጥበትን መመሪያ ሰጥተዋል። ሠራዊቱ በከፍተኛ ሞራል ላይ እንደሚገኝና ጠላትም እየተሸነፈ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገለጡ ሲሆን በተደናበረ ዕቅድ የገባው ጠላት ተደናብሮ መውጣት እንደማይችል ተናግረዋል። ማሸነፋችን ግን አይቀሬ ነው ሲሉ የኢትዮጵያን ድል አድራጊነት ገልጠዋል። የኢትዮጵያ ፍላጎ...
ለአሸባሪው ህወሓት የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ
Amharic Summary: በአንደኛው የጦር ግንባር የመጨረሻ ዕቅድ ላይ የመከሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአጠረ ጊዜና በአነስተኛ መሥዋዕትነት የኢትዮጵያ �
በአንደኛው የጦር ግንባር የመጨረሻ ዕቅድ ላይ የመከሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአጠረ ጊዜና በአነስተኛ መሥዋዕትነት የኢትዮጵያ �
Write a brief headline summarizing the article below.
በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ አርብ ኅዳር ሃያ ዘጠኝ ቀን ሁለት ሺህ አሥር ዓመተ ምህረት በተነሳ ግጭት የአንድ ተማሪ ሕይወት ሲጠፋ ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቁ ተማሪዎች እንደተጎዱ ታውቋል። የክልሉ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ የዩኒቨርሲቲው ቦርድ አባላት ወደ ግቢው ገብተው ተማሪዎችን ለማረጋጋት ጥረት እያደረጉ መሆኑን አስታውቀወል። የግጭቱ መነሻ በሁለት ተማሪዎች መካከል የነበረ ጥል እንደሆነና ይህም ወደ ብሔር ግጭት እንዳደገ ታውቋል። የዩንቨርሲቲው ግቢ በመከላከያ ኃይል ቁጥጥር ሥር እንዳለ ሪፖርተር...
በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተነሳ ግጭት አንድ ሰው ሞተ
Amharic Summary: በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተነሳ ግጭት የአንድ ተማሪ ሕይወት አለፈ። የትግራይ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አ�
በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተነሳ ግጭት የአንድ ተማሪ ሕይወት አለፈ። የትግራይ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አ�
Generate a news headline for the following article.
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች ክስ እንዲቋረጥና እንዲለቀቁ ወሰነ። ክሳቸው እንዲቋረጥ የተወሰነላቸው ናትናኤል ፈለቀ፣ በፍቃዱ ኃይሉና አጥናፍ ብርሃኔ ሲሆኑ፣ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ነበር ክስ የተመሠረተባቸው። ተከሳሾቹ ዛሬ የፍርድ ቤት ቀጠሮ የነበራቸው ሲሆን፣ ፍርድ ቤት ሲደርሱ ክሳቸው እንደተቋረጠ ተነግሯቸው ወደየቤታቸው እንዲሄዱ ተደርጓል። ከዚህ ቀደም ከፊል የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች በነፃ መሰናበታቸው ይታወሳል። በተያያዘ ዜና እስክንድር ነጋና አንዷለም አራጌን ጨምሮ ሰባት መቶ ...
የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች ክስ ተቋርጦ ተሰናበቱ
Amharic Summary: የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች ክስ ተቋረጠ እንዲለቀቁ ተወሰነ። እስክንድር ነጋና አንዷለም አራጌን ጨምሮ ሰባት መቶ አርባ ስድስት ተከሳሾ�
የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች ክስ ተቋረጠ እንዲለቀቁ ተወሰነ። እስክንድር ነጋና አንዷለም አራጌን ጨምሮ ሰባት መቶ አርባ ስድስት ተከሳሾ�
Create a short title for the given news content.
ኢሳት መጋቢት ፥ ሁለት ሺህ ስምንት ለአዲስ አበባ ከተማ የመጠጥ ውሃን ለሚያቀርበው ለገዳዲ የውሃ ግድብ ተጨማሪ ውሃን በማቅረብ ሲያገልግል የነበረው የድሬ ግድብ በቀጣዩ ወር ሙሉ ለሙሉ አገልግሎትን እንደሚያቋርት የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ። የለገዳዲ ግድብ የውሃ መጠን በመቀነስ ላይ መሆኑና ተጨማሪ ውሃን ለግድቡ የሚያቀርበው የድሬ ግድብ በቀጣዩ ወር ስራውን የሚያቆም በመሆኑ ውሃ እንዳያጡ ተደርገው የቆዩ አካባቢዎች ሁሉ በፈረቃው መካተታቸውን ባለስልጣኑ አስታውቋል። እነዚሁ አካባቢዎች...
በአዲስ አበባ የከፋ የውሃ እጥረት ሊከሰት ይችላል ተባለ
Amharic Summary: የድሬ ግድብ በቀጣዩ ወር ሙሉ ለሙሉ አገልግሎትን እንደሚያቋርት ተገለጸ። የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ። የከተ�
የድሬ ግድብ በቀጣዩ ወር ሙሉ ለሙሉ አገልግሎትን እንደሚያቋርት ተገለጸ። የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ። የከተ�
Generate a news headline for the following article.
በሽብርተኝነት ተከሰው በወህኒ ቤት የሚገኙ በጣም በርካታ እስረኞች የይቅርታ ፎርም እንዲሞሉ እየተደረገ መሆኑን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ገለጸ። እስክንድር ቀደም ሲል፦ የታሰርኩት በግፍ ስለሆነ ንብረቴን አትውረሱ ብዬ አልከራከርም፤ ዛሬውኑ ልትወስዱት ትችላላችሁ በማለት ስለ ንብረቱ አለመከራከሩን ያወሳው ተመስገን፣ የአበበ በለውን ንብረት በተመለከተ የተመሰረተው ክስ ተከሳሹ በሌለበትመታዬቱን አመልክቷል። ተመስገን ጽሁፉን ሲያጠቃልልም፦ ይህንና ዓቃቢ ህግ በእስክንድር እናት ስም የተመዘገበውን መኖሪያ ቤት ...
ጋዜጠኛ ውብሸትና አቶ ዘሪሁን ገብረእግዚአብሔር ሊፈቱ ነው
Amharic Summary: የእስክንድር ነጋ ንብረት በእናቱ ስም የተመዘገበው መኖሪያ ቤት ተወረሰ ተመስገን ደሳለኝ እንደዘገበው የእስክንድር ነጋ ንብረት በ
የእስክንድር ነጋ ንብረት በእናቱ ስም የተመዘገበው መኖሪያ ቤት ተወረሰ ተመስገን ደሳለኝ እንደዘገበው የእስክንድር ነጋ ንብረት በ
Write a brief headline summarizing the article below.
የኢትዮጵያ አትሌቲከስ ፌዴሬሽን በአራቱ ክልሎች በኦሮሚያ አሰላ፣ በአማራ ደብረ ብርሃን፣ በትግራይ ማይጨውና በቀድሞ የደቡብ ክልል ሀገረ ማርያም በማስገንባት ከሚያስተዳድራቸው የታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት ውጪ፣ ወደ ሌሎች ማለትም የየራሳቸው ተሰጥኦ ወደላቸው ቦታዎች ተዟዙሮ ትኩረት ሰጥቶ በመሥራቱ ረገድ ብዙም እንደሆነ ሲተች ይደመጣል። ማሠልጠኛ ማዕከላት የሌላቸው ክልሎች በበኩላቸው ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ እንደዚያም ሆኖ በአራቱ ክልሎች የሚያስተዳድራቸው የታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት እንዳለ ሆኖ፣ ሌሎቹን በተለይም አነ...
ድጋፍ ያገኘው አዲሱ የሚዛን አማን አትሌቲክስ ማሠልጠኛ ማዕከል
Amharic Summary: የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአራቱ ክልሎች የሚያስተዳድራቸው የታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት እንደሚቀጥል አስታወቀ አትሌቲክ�
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአራቱ ክልሎች የሚያስተዳድራቸው የታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት እንደሚቀጥል አስታወቀ አትሌቲክ�
Summarize the following news article into a concise headline.
አዲስ አበባ፣ መስከረም አሥር፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ከሳይበር ማጭበርበር መንገዶች መካከል ከፍተኛ ቅናሾችን የሚያቀርቡ የሚመስሉ የመስመር ላይ ገበያዎች፣ ከታመኑ ኩባንያዎች የሚመጡ የሚመስሉ የማስገር ኢ ሜይሎች ወይም ጽሑፎች እና ሀሰተኛ የሥራ የውጪ ዕድሎች ይጠቀሳሉ። እንደ ሆቴሎች እና ሌሎች ሕዝብ በሚበዛባቸው ቦታዎች የሚገኙ ደህንነታቸው ባልተጠበቁ የ አውታረ መረቦች ሚስጥራዊ መረጃዎችን አያስተላልፉ። ከማያውቁት አካል ኢሜይል ወይም የጽሑፍ መልእክት ከተቀበሉ እና አጠራጣሪ ከሆነ አገናኙን አይክፈ...
የበዓል ሰሞን የሳይበር ማጭበርበሮች እና መከላከያ መንገዶቻቸው
Amharic Summary: ከበዓላት ሰሞን የሳይበር ማጭበርበሮችን ለመከላከል የሚጠቅሙ መንገዶች ይህን ያድምጡ ዘጠኝ መልእክቶች ከበዓላት ሰሞን የሳይበር
ከበዓላት ሰሞን የሳይበር ማጭበርበሮችን ለመከላከል የሚጠቅሙ መንገዶች ይህን ያድምጡ ዘጠኝ መልእክቶች ከበዓላት ሰሞን የሳይበር
Write a brief headline summarizing the article below.
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ አንድ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌደሬሽን በአርሲ ዞን በአራት ነጥብ ስድስት ሚሊየን ብር ያስገነባውን ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎች አስመርቆ አስረከበ። የፌደሬሽኑ ምክትል ኃላፊ አቶ አለማየሁ ተሾመ ፌደሬሽኑ የአርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት በተለያየ መልኩ እያረጋገጠ መሆኑን ጠቅሰው፥ ከሚያገኘው ገቢ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እያስገነባ መሆኑን ገልጸዋል። የእነዚህ ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ በተለያዩ ምክንያቶች ተጓቶ...
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌደሬሽን በአርሲ ዞን በአራት ነጥብ ስድስት ሚሊየን ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎችን አስመረቀ
Amharic Summary: የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌደሬሽን በአርሲ ዞን በአራት ነጥብ ስድስት ሚሊየን ብር ያስገነባውን ተጨማሪ የመማሪያ ክፍ
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌደሬሽን በአርሲ ዞን በአራት ነጥብ ስድስት ሚሊየን ብር ያስገነባውን ተጨማሪ የመማሪያ ክፍ
Create a short title for the given news content.
አዲስ አበባ፣ የካቲት አምስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋችው ዛሬ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑትን ማይክል ራይነር በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። በዚህም በኢትዮጵያ እየተከናወነ ያለውን የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ማሻሻያ መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ እንደሚመክሩ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት አስታውቋል። በተጨማሪም ከሚቀጥለው ሰኞ የካቲት ዘጠኝ ቀን ሁለት ሺህ ዓም ጀምሮ ለሦስት ቀናት በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ስለሚያደርጉት...
አቶ ገዱ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደርን ተቀብለው አነጋገሩ
Amharic Summary: አቶ ገዱ አንዳርጋችው ከአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ጋር ተወያዩ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡ ድረ �
አቶ ገዱ አንዳርጋችው ከአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ጋር ተወያዩ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡ ድረ �
Summarize the following news article into a concise headline.
በዘንድሮ ዓመት ወላይታ ድቻን ለማሰልጠን ተረክበው ከስምንት ጨዋታ በላይ መሻገር ያቃታቸው አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ከወላይታ ድቻ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። በአንፃሩ የወላይታ ድቻ አመራሮች አሰልጣኙ በገዛ ፍቃዳቸው ስልክ በማጥፋት ሊገኙ እንዳልቻሉ እና ጥር አራት ቀን በወጣ ማስታወቂያ ወደ መደበኛ ሥራቸው እንዲመለሱ መጠየቁ ይታወቃል። ዛሬ አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ክለቡ ፅህፈት ቤት በመገኘት ከቡድኑ አመራሮች ጋር ውይይት ካደረጉ በኃላ በሁለቱም ወገኖች ስምምነት ለመለያየት መስማማታቸውን አረጋግጠ...
የአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ እና ወላይታ ድቻ ጉዳይ መቋጫ አግኝቷል
Amharic Summary: አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ከወላይታ ድቻ ጋር ተለያዩ። አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ከወላይታ ድቻ ጋር ተለያዩ። አሰልጣኝ
አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ከወላይታ ድቻ ጋር ተለያዩ። አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ከወላይታ ድቻ ጋር ተለያዩ። አሰልጣኝ
Provide a news headline based on the following text.
በአፋር ከ ሺሕ ሔክታር በላይ የደረሰ ምርት ወድሟልበባህር ዳርና በጋምቤላም ከፍተኛ ጎርፍ ተከስቷልሰሞኑን በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎችና ሃያ ሦስት ዞኖች በጣለው ከባድ ዝናብ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከሁለት መቶ ሺሕ በላይ ነዋሪዎች ከቀያቸው ሲፈናቀሉ፣ አምስት መቶ ሰማኒያ ሺሕ ነዋሪዎች ደግሞ አደጋው እንደተጋረጠባቸው ተገለጸ። በአዋሽ ተፋሰስ በአንድ መቶ ስላሳ ስድስት ሚሊዮን ብር አንድ መቶ ስላሳ ኪሎ ሜትር የጎርፍ መከላከያ ሥራ መከናወኑን ያስረዱት ስለሺ ዶክተር ፣ ይበልጥ ይደርስ የነበረውን አደጋ ለ...
በጎርፍ አደጋ ከሁለት መቶ ሺሕ በላይ ነዋሪዎች ሲፈናቀሉ አምስት መቶ ሰማኒያ ሺሕ ነዋሪዎች አደጋ ተጋርጦባቸዋል
Amharic Summary: በኢትዮጵያ በጣለው ከባድ ዝናብ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከሁለት መቶ ሺሕ በላይ ነዋሪዎች ከቀያቸው ተፈናቀሉ። የጎርፍ አደጋው በተ�
በኢትዮጵያ በጣለው ከባድ ዝናብ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከሁለት መቶ ሺሕ በላይ ነዋሪዎች ከቀያቸው ተፈናቀሉ። የጎርፍ አደጋው በተ�
Create a short title for the given news content.
አዲስ አበባ፣ መስከረም ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በጸጥታ ችግር የ ኛ ክፍል ፈተናን ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን በሰላም አስፈትኖ ማጠናቀቁን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። ሺህ ስምንት መቶ ሀምሳ አንድ ተማሪዎች መስከረም አሥር እና ቀን ሁለት ሺህ ዓመተ ምህረት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰላም ፈተናቸውን ማጠናቀቃቸውን የዩኒቨርሲቲው አሥተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ልጃለም ጋሻው ገልጸዋል። በሀገር አቀፍ ፈተናዎች አገልግሎት የፈተና ጣቢያ ኃላፊ አቶ ወንድወሠን ሽፈራው የተማሪዎች ፈተና ቶሎ ታርሞ ውጤቱ ይፋ...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ ኛ ክፍል ፈተናን ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን አስፈትኖ ማጠናቀቁን አስታወቀ
Amharic Summary: በጸጥታ ችግር የ ኛ ክፍል ፈተናን ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን በሰላም አስፈትኖ ማጠናቀቁን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። ዘወትር፦
በጸጥታ ችግር የ ኛ ክፍል ፈተናን ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን በሰላም አስፈትኖ ማጠናቀቁን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። ዘወትር፦
Create a short title for the given news content.
የቀድሞው የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩትና በአራተኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ ፓርላማውን የተቀላቀሉት አቶ ያረጋል አይሸሹም የፓርላማው የስልጣን ዘመን ሊጠናቀቅ ቀናት ሲቀሩት ወደ ፓርላማ ተመለሱ። አቶ ያረጋል በ አመተ ምህረት ምርጫ ተመርጠው የፓርላማ ወንበር ቢያገኙም በ አመተ ምህረት ያለመከሰስ መብታቸው ተነስቶ በሙስና ወንጀል ተከሰዋል። ይሁን እንጂ አቶ ያረጋል እስር ቤት ሆነው ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ባነሱት የህግ ስህተት አቤቱታ ተቀባይነት አግኝተው ቅጣቱ ወደ ሶስት አመት ...
አቶ ያረጋል አይሸሹም ወደ ፓርላማ ወንበራቸው ተመለሱ
Amharic Summary: የቀድሞው የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ፕሬዚዳንት ወደ ፓርላማ ተመለሱ። አቶ ያረጋል አይሸሹም የፓርላማው የስልጣን ዘመን ሊጠናቀቅ ቀ
የቀድሞው የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ፕሬዚዳንት ወደ ፓርላማ ተመለሱ። አቶ ያረጋል አይሸሹም የፓርላማው የስልጣን ዘመን ሊጠናቀቅ ቀ
Generate a news headline for the following article.
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ ሃያ ሰባት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በተመሳሳይ በሜክሲኮ በተካሄደ የማራቶን ውድድር በወንዶች ገዛኸኝ ሁንዴ በሁለት ሰዓት ከ ደቂቃ ከ ሰከንድ አሸናፊ ሆኗል። በውድድሩ በወንዶች አትሌት ብርሃን ንባባው ርቀቱን በሁለት ሰዓት ከስምንት ደቂቃ ከ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት ሲያሸንፍ፥ ግርማይ ብርሃኑ ሶስተኛ በመሆን አጠናቋል። በሴቶች ምድብ ደግሞ አትሌት መዲና ደሜ ሁለት ሰዓት ከ...
በቻይና በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱ ጾታዎች አሸነፉ
Amharic Summary: በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በዚህም በሴቶች ምድብ አትሌት መዲና �
በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በዚህም በሴቶች ምድብ አትሌት መዲና �
Generate a news headline for the following article.
አዲስ አበባ፣ ጥር ሃያ ሰባት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በባሕር ዳር ከተማ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የአባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የአስፓልት ንጣፍ ሥራ መጀመሩን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገለጸ። በተጨማሪም የሰብቤዝ ንጣፍ ፣ የቤስ ኮርስ ንጣፍ ፣ የቤዛዊት መንገድ መሿለኪያ እና መወጣጫዎች ሙሌት እንዲሁም የከርብስቶን ስራዎች ሲከናወን ቆይቶ ወደ አስፓልት ንጣፍ ሥራ መሸጋገሩ ተጠቁሟል። መንገዱ የእግረኛ እና አካፋይን ጨምሮ መደበኛ ቦታዎች ላይ ሀምሳ አንድ ሜትር እንዲሁም ...
የባሕር ዳር አባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ የአስፓልት ንጣፍ ሥራ ተጀመረ
Amharic Summary: በባሕር ዳር ከተማ የአባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ የአስፓልት ንጣፍ ሥራ ተጀመረ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማ�
በባሕር ዳር ከተማ የአባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ የአስፓልት ንጣፍ ሥራ ተጀመረ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማ�
Generate a news headline for the following article.
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ ሃያ አራት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በቀን ከ እስከ ሰዓት ከምግብ መቆጠብ ረጅም እድሜ መኖር እንደሚያስችል አንድ ጥናት አመላክቷል። በዚህ መሰረት በቀን ከላይ ለተጠቀሰው ሰዓት ያህል መጾም ከፍተኛ የደም ግፊትን ለመቀነስ፣ ከመጠን ያለፈ ክብደትን ለማስወገድ እና ረጅም እድሜ ለመኖር ያስችላል ነው የተባለው። ለተጠቀሰው ሰዓት ያክል መጾም በተለይም ከልክ በላይ ለሆነ ውፍረት ለተጋለጡ ሰዎች ሁነኛ መፍትሄ መሆኑም ነው የተገለጸው። ከዚህ ባለፈም የካንሰር፣ የስኳር እና የልብ በሽታን እ...
በቀን ከ እስከ ሰዓት መጾም ረጅም ዕድሜ ለመኖር እንደሚያስችል አንድ ጥናት አመላከተ
Amharic Summary: በቀን ከ እስከ ሰዓት ከምግብ መቆጠብ ረጅም እድሜ መኖር ያስችላል ተባለ። ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን። የድረገጽ ገፃችን
በቀን ከ እስከ ሰዓት ከምግብ መቆጠብ ረጅም እድሜ መኖር ያስችላል ተባለ። ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን። የድረገጽ ገፃችን
Write a brief headline summarizing the article below.
አዲስ አበባ፣ መጋቢት ስምንት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ጠፍቷል የተባለው የዩራኒየም ክምችት መገኘቱን የሊቢያ ብሔራዊ ጦር ቃል አቀባይ ጀነራል ካሊድ ማህጁብ ገልፀዋል። ጄኔራል ካሊድ ማህጁብ እንደተናገሩት የጠፉት እና የዩራኒየም ክምችት የያዙት አሥር በርሜሎች የተገኙት ከማከማቻ መጋዘኑ አምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ መሆኑን የአር ቲ ዘገባ አመላክቷል። በሊቢያ ከመጋዘን ውስጥ ተሰርቋል የተባለው ሁለት ነጥብ አምስት ቶን ዩራኒየም በሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል ዳርቻ ከቻድ ድንበር አቅራቢያ መገኘቱ ነው የተነገረ...
ጠፍቷል የተባለው የዩራኒየም ክምችት መገኘቱን ሊቢያ ገለጸች
Amharic Summary: ጠፍቷል የተባለው የዩራኒየም ክምችት መገኘቱ ተገለፀ። የዩራኒየም ክምችቱ ከማከማቻ መጋዘኑ አምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ መገኘቱን
ጠፍቷል የተባለው የዩራኒየም ክምችት መገኘቱ ተገለፀ። የዩራኒየም ክምችቱ ከማከማቻ መጋዘኑ አምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ መገኘቱን
Summarize the following news article into a concise headline.
አዲስ አበባ ፣ የካቲት ሃያ ሰባት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ድምጻዊት እና የሙዚቃ ፀሃፊ ብሩክታዊት ጌታሁን ቤቲ ጂ ዛሬ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆና ተመርጣለች። ፡ እንዲሁም በቅርቡ በኦስሎ በተካሄደው ሁለት ሺህ የኖቤል ሽልማት ስነ ስርዓት ላይ ሃገሬ እና ሲንጃለዳ የተሰኙ ሙዚቃዎችን በመጫወት አድናቆትን አግኝታለች። በዚህ ወቅትም ድምጻዊቷ የስደተኞች ጉዳይ በጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆኜ በመመረጤ ኩራት እና ክብር ይሰማኛል፥ ለዚህ ጥሩ ዓላማም ሙሉ በሙሉ ቁርጠኛ ነኝ ...
ብሩክታዊት ጌታሁን ቤቲ ጂ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆና ተመረጠች
Amharic Summary: ብሩክታዊት ጌታሁን ቤቲ ጂ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆና ተመረጠች። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የ�
ብሩክታዊት ጌታሁን ቤቲ ጂ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆና ተመረጠች። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የ�
Create a short title for the given news content.
ሐምሌ ፳፱ ሃያ ዘጠኝ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት ኢሳት ዜና ሰሞኑን ብአዴን በባህርዳር ባካሄደው ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ክልሉን የገጠሙትን ፈተናዎች አቅርቧል። በእየአመቱ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ አዳዲስ ስራአጥ ወጣቶች መምጣታቸው በመንግስት ላይ የህልውና ስጋት መፍጠሩ በጉባኤው ላይ ተወስቷል። ዝምታን የመረጠው ህዝብ በስርዓቱ ደስተኛ እንዳልሆነ በርካታ አመላካች ነገሮች መኖራቸው የተብራራ ሲሆን፣ ህዝብ አኩርፏል፣ ምን እናድርግለት የሚል ጥያቄም ተነስቷል። ጉባኤው በዝግ የተካሄደ ሲሆን፣ አንዳንድ የጉባኤው ተሳታ...
የስራ አጡ ቁጥር የህልውና ስጋት ደቅኗል ሲል ብአዴን ገለጸ
Amharic Summary: ብአዴን በባህርዳር ባካሄደው ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ክልሉን የገጠሙትን ፈተናዎች አቅርቧል። በእየአመቱ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ አዳዲ�
ብአዴን በባህርዳር ባካሄደው ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ክልሉን የገጠሙትን ፈተናዎች አቅርቧል። በእየአመቱ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ አዳዲ�
Create a short title for the given news content.
አዲስ አበባ፣ጥቅምት ሃያ አምስት፣ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ የፍትህ ሚንስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ። አምባሳደር ሬድዋን ማብራሪያው የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸውና ብዥታውን ለማጥራት ይረዳል ብለዋል። በሃገሪቱ ላይ የተጋረጠውን ፈተና ለመከላከል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስፈልጓልም ብለዋል። ማብራሪያውን የውጭ ጉዳይ ...
ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው
Amharic Summary: በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የፍትህ ሚኒስቴር ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ አቅርበዋል። ዘ�
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የፍትህ ሚኒስቴር ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ አቅርበዋል። ዘ�
Summarize the following news article into a concise headline.
ኢሳት ህዳር በደቡብ ክልል የደቡብ ኦሞ ዞን ስር በሚገኙ ሁለት ቀበሌዎች በፀጥታ ሀይሎችና በሀመር ተወላጆች መካከል በተፈጠረ ግጭት አንድ የፖሊስ አባል መገደሉንና በአካባቢው ውጥረጥ መንገሱን እማኞች ለኢሳት አስታወቁ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ በአልድባ ቀበሌ እና በአካባቢው በሚገኙ አጎራባች ቀበሌዎች በነዋሪዎችና በፀጥታ ሀይሎች መካከል አለመግባባት መፈጠሩን ከዜና ዝግጅት ክፍላችን ጋር ቃለምልልስን ያደረጉ እማኞች ገልፀዋል። በአካባቢው ያለው ውጥረት እልባትን ባለማግኘቱ ምክንያት...
በደቡብ ክልል በሀመር ተወላጆች መካከል በተፈጠረ ግጭት አንድ የፖሊስ አባል ተገደለ በአካባቢው ውጥረት እንደነገሰ ነው
Amharic Summary: በደቡብ ኦሞ ዞን ስር በሚገኙ ሁለት ቀበሌዎች በፀጥታ ሀይሎችና በሀመር ተወላጆች መካከል በተፈጠረ ግጭት አንድ የፖሊስ አባል መገደሉ
በደቡብ ኦሞ ዞን ስር በሚገኙ ሁለት ቀበሌዎች በፀጥታ ሀይሎችና በሀመር ተወላጆች መካከል በተፈጠረ ግጭት አንድ የፖሊስ አባል መገደሉ
Create a short title for the given news content.
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት አምስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽህፈት ቤትቶች ተከብሯል። በተመሳሳይ የሰንደቅ ዓለማ ቀን በቤይሩት ኢፌዴሪ ቆንስላ ጄ ጽህፈት ቤትት፣ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ሚሲዮን እና በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽህፈት ቤትቶች በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል። የሰንደቅ አላማ ቀን በሕንድ፣ ጃፓን ፣ኳታር፣ ጣሊያን፣ ታንዛንያ ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ጂቡቲ፣ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች እና ሌሎ...
የሰንደቅ አላማ ቀን በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተከበረ
Amharic Summary: ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽህፈት ቤትቶች ተከበረ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና
ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽህፈት ቤትቶች ተከበረ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና
Summarize the following news article into a concise headline.
የከተማ ንግድ ምክር ቤቶች ተዘለዋል በአዋዛጋቢነቱ ሲጠቀስ የነበረውና እንዲሻሻል ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ሲቀርቡበት የቆየው የንግድ ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅን ይተካል ተብሎ የሚጠበቀው ረቂቅ አዋጅ ተጠናቆ ሊመከርበት መሆኑ ተገለጸ። ምክር ቤቶች የገቢ ምንጫቸውን ለማሳደግና የአባላትን ቁጥር ለማብዛት የሚያስችል የንገዱንና የአምራች ኢንዱስትሪ ማኅበረሰቡን የሚስብ፣ ተጠያቂነት ያለው ግልጽ የሆነ የአሠራር ሥርዓት ከመፍጠር አኳያም፣ አዲሱ አዋጅ እንደ ግብ አድርጎ ያስቀምጣል። ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው የንግ...
አወዛጋቢ ሆኖ የቆየውን የንግድ ምክር ቤቶች የማቋቋሚያ አዋጅ ስያሜውን ጭምር የሚተካ ረቂቅ አዋጅ አዘጋጀ
Amharic Summary: የንግድ ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ሊመከር ነው ተባለ የንግድ ምክር ቤቶች ተዘለዋል በአዋዛጋቢነቱ ሲጠቀስ የነበረውና እንዲሻሻ�
የንግድ ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ሊመከር ነው ተባለ የንግድ ምክር ቤቶች ተዘለዋል በአዋዛጋቢነቱ ሲጠቀስ የነበረውና እንዲሻሻ�
Generate a news headline for the following article.
ወርቅነሽ ደምሰው አዲስ አበባ፡ የዲያስፖራ ተሳትፎ ለማሳደግ በስራ ላይ ያለውን የዲያስፖራ ስትራቴጂና ፖሊሲ ሊያሻሽል መሆኑን የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ገለጸ። ከዚህ ቀደም በእጀንሲውና በተለያዩ ዩኒቨርሰቲዎች በዲያስፖራው ዙሪያ የተሰሩ ጥናቶችን የጋራ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን አመልክተው፣ ጥናቶቹ ወደፊት የሀገራችንን የዲያስፖራ ተሳትፎ ለመመራት የሚያስችል ወጥ የሆነ ስትራቴጂ ለመንደፍ እንደመነሻ ሊያገለግል እንደሚችል አስታውቀዋል። በተለያየ መንገድ በዩኒቨርሲቲዎች የተጠኑ ጥናቶችን ሰብስቦ በጋራ ማየ...
ኤጀንሲው በስራ ላይ ያለውን የዲያስፖራ ስትራቴጂና ፖሊሲ ሊያሻሽል መሆኑን አስታወቀ
Amharic Summary: የዲያስፖራ ተሳትፎ ለማሳደግ በስራ ላይ ያለውን የዲያስፖራ ስትራቴጂና ፖሊሲ ሊያሻሽል ነው ተባለ። የዲያስፖራ ተሳትፎ ለማሳደግ �
የዲያስፖራ ተሳትፎ ለማሳደግ በስራ ላይ ያለውን የዲያስፖራ ስትራቴጂና ፖሊሲ ሊያሻሽል ነው ተባለ። የዲያስፖራ ተሳትፎ ለማሳደግ �
Create a short title for the given news content.
ግሪንኮም እና ኢኖቬቲቭ ክሊር ቾይስ ቴክኖሎጂስ የተባሉ ሁለት የአሜሪካ ኩባንያዎች፣ የተፈጥሮ ጋዝን ወደ ሰው ሠራሽ ድፍድፍ ነዳጅ የሚለውጥ ፋብሪካ ኢትዮጵያ ውስጥ ለማቋቋም ጥያቄ አቀረቡ። የኢትዮጵያ የማዕድን፣ ነዳጅና ባዩፊውል ኮርፖሬሽን የነዳጅ ፍለጋና ልማት ዳይሬክተር አቶ አንዳርጌ በቀለ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ግሪንኮምና አይሲሲቲ ጂቲኤል በተባለ ቴክኖሎጂ የተፈጥሮ ጋዝን ወደ ድፍድፍ ነዳጅ በመቀየር የተለያዩ የነዳጅ ውጤቶችን ለማምረት የሚያስችል ፋብሪካ ለመገንባት የሚያስችል ዕቅድ አቅርበዋል።...
የአሜሪካ ኩባንያዎች የተፈጥሮ ጋዝን ወደ ድፍድፍ ነዳጅ የሚቀይር ፋብሪካ ለማቋቋም ጥያቄ አቀረቡ
Amharic Summary: የተፈጥሮ ጋዝን ወደ ድፍድፍ ነዳጅ የሚለውጥ ፋብሪካ ለማቋቋም ጥያቄ ቀረበ። የኢትዮጵያ የማዕድን፣ ነዳጅና ባዩፊውል ኮርፖሬሽን �
የተፈጥሮ ጋዝን ወደ ድፍድፍ ነዳጅ የሚለውጥ ፋብሪካ ለማቋቋም ጥያቄ ቀረበ። የኢትዮጵያ የማዕድን፣ ነዳጅና ባዩፊውል ኮርፖሬሽን �
Create a short title for the given news content.
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ተጨማሪ የደቡብ ክልል ልዩ ሀይል አባላት ወደግዳጅ ቀጠና ያመራሉ። ከሦስት መቶ የሚበልጡ የልዩ ሀይል አባላት በአሁን ወቅት ሀገራዊ ግዳጃቸውን በመወጣት ላይ ይገኛሉ። የደቡብ ክልል ልዩ ሀይል ሀገራዊ ጥሪውን በመቀበልም ከጀግናው የመከላከያ ሰራዊት ጎን መቆሙን ትግሉን በመቀላቀል አረጋግጧል። አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሃገር ላይ የጋረጠውን አደጋ ለመቀልበስ ኢትዮጵያዊያን በአንድነት እየሰሩ ይገኛሉ። ዛሬ ደግሞ ተጨማሪ የክልሉ ልዩ አባላትም ወደ ግዳጅ ቀጠና ...
ተጨማሪ የደቡብ ክልል ልዩ ሀይል አባላት ወደግዳጅ ቀጠና ያመራሉ
Amharic Summary: ተጨማሪ የደቡብ ክልል ልዩ ሀይል አባላት ወደግዳጅ ቀጠና ያመራሉ። ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የ
ተጨማሪ የደቡብ ክልል ልዩ ሀይል አባላት ወደግዳጅ ቀጠና ያመራሉ። ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የ
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
6