Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
instruction
stringclasses
2 values
extractive_text
stringclasses
3 values
summary
stringclasses
3 values
Summarize the following news article into a concise headline.
ከተከሰተ ከአመት በላይ ያስጠቆረው የኮቪድ ወረርሽኝ ዛሬም በደቂቃ ዘጠኝ በየእለቱ ደግሞ በሽወች የሚቆጠሩ ሰወችን እየነጠቀ ይገኛል። በጣም ተጋላጭ የሆኑት በጉልህ ይጎዳሉ፣ አሁን ላይ ያለው አደጋ ወረርሽኙን ለመግታት ባለሁለት ፍጥነት የአለም ምላሽ መኖሩ ነው ብለዋል። የገንዘብ አቅም፣ ጊዜንና የሞት መጠንን በቀነሰ መልኩ በአጭር ጊዜ ለውጥ ማምጣት የሚቻልበትን አዋጭ የጦርነት ስልት አይነት በመጠቀም የኮሮና ወረርሽኝ በአለም ላይ እያደረሰ ያለውን ከባድ ጉዳት በአጭር ጊዜ መመከት ይገባል እንደ ጉተሬስ። ...
አለም ከኮቪድ ጋር የገጠመው ጦርነት
Create a short title for the given news content.
የህዝብ ግንኙነት ሃላፊው ወጣት ብርሃኑ ተክለያሬድ ግንቦት ፣ ሁለት ሽህ አምስት ጧት ላይ በደህንነቶች ተይዞ መወሰዱን የማህበሩ ሊቀመንበር ወጣት ሃብታሙ አያሌው ለኢሳት ገልጿል። ምሽት ሰአት ላይ ያነጋገርነው የማህበሩ ቦሌ ክፍለከተማ ምክትል ሃላፊ ወጣት ጥላየ ታረቀኝ እንደገለጸው ደግሞ ከዚህ ቀደም ታስረው በነበረበት ወቅት ሲዝትባቸው የነበረው ሳምሶን የተባለ የደህንነት ሰራተኛ ወጣት ብርሃኑን እንዳስያዘው ገልጿል። የወጣት ብርሃኑ ቤተሰቦች ቤት ሲፈተሽም በአንድ መጽሃፍ ውስጥ ራሳቸው ደህንነቶች ያስገቡ...
የባለራእይ ወጣቶች ማህበር ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ታሰረ
Summarize the following news article into a concise headline.
አድስ አበባ፣ መጋቢት ስምንት፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የፌደራሉ መንግስት ለትግራይ ህዝብ ሰብአዊ ድጋፍ እንድደርስ አስፈላጊውን ገንቢ ሚና እየተጫወተና እርዳታ እንድላክ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። ከሰባት መቶ ሽህ ህዝብ በላይ እንድፈናቀል እና ከአብአላ በኩል ወደ መቀሌ የሚደረገው የሰብአዊ አገልግሎት ጉዞ እንድቋረጥ ያደረገውም፥ በአፋር ክልል ላይ ዳግም ወረራ ያካሄደው ሽብርተኛው የህወሃት ቡድን መሆኑ በግልጽ ሊታወቅ ይገባል ሲል መንግስት በመግለጫው አስገብዝቧል። መግለጫው እንዳመለከተው፥ ከትናንት ጀም...
መንግስት ለትግራይ ህዝብ ሰብአዊ ድጋፍ እንድደርስ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
5