id stringlengths 12 17 | audio audioduration (s) 1.79 24.2 | text stringlengths 10 163 | speaker_id stringlengths 12 17 |
|---|---|---|---|
tr_10000_tr097082 | የተለያዩ የ ትግራይ አውራጃ ተወላጆች ገንዘባቸው ን አዋጥ ተው የ ልማት ተቋማትን እንዲ መሰርቱ ትልማ አይ ፈቅድ ም | tr_10000_tr097082 | |
tr_10001_tr097083 | የ ጠመንጃ ተኩስ ተከፈተ ና አራት የኤርትራ ወታደሮች ተገደሉ | tr_10001_tr097083 | |
tr_10002_tr097084 | ላነሷቸው ጥያቄዎች የ ሰጡት ን መልስ አቅርበ ነዋል | tr_10002_tr097084 | |
tr_10003_tr097085 | እ ብዱ አስፋልቱ ላይ የ ኰለኰ ለ ው ድንጋይ መኪና አላ ሳልፍ አለ | tr_10003_tr097085 | |
tr_10004_tr097086 | ጠጁ ን ኰ መኰ መ ኰ መኰ መ ና ሚስቱ ን ሲ ያሰቃ ያት አደረ | tr_10004_tr097086 | |
tr_10005_tr097087 | ድንቹ በ ደንብ ስለተኰተኰተ በ ጥሩ ሁኔታ ኰረተ | tr_10005_tr097087 | |
tr_10006_tr097088 | በ ድህነቱ ላይ ይህ ክፉ በሽታ ስለ ያዘው ሰውነቱ በጣም ኰ ሰሰ | tr_10006_tr097088 | |
tr_10007_tr097089 | በሩን እንዲ ህ በ ሀይል አታንኳኲ ብዬ አልነበረ ም እንዴ | tr_10007_tr097089 | |
tr_10008_tr097090 | በለጠ ች የ በየነ የ በኩር ልጅ ነች | tr_10008_tr097090 | |
tr_10009_tr097091 | የ ቆላ ቁስል ና ቁርጥ ማት በጣም አሰቃቂ በሽታዎች ናቸው | tr_10009_tr097091 | |
tr_1000_tr11001 | ያ ኮምፒ ተር ለ ተጠቃሚው በ ትክክል የሚ ፈለገው ን ነገር እንዲ ያሟላ ማድረግ ነው | tr_1000_tr11001 | |
tr_10010_tr097092 | ባድመ ላይ ያለቀው የኤርትራ ወታደር ስፍር ቁጥር የ ለውም | tr_10010_tr097092 | |
tr_10011_tr097093 | እንዲያ መሬት አይ ን ካ ኝ ይል የነበረ ሰው በ ድንገት ቆረቆዘ አይደል | tr_10011_tr097093 | |
tr_10012_tr097094 | አንበሳው ስጋ ስላ የ አጉረመረ መ | tr_10012_tr097094 | |
tr_10013_tr097095 | ሸክላ ሰሪዋ አ ለሚ ቱ በ ጉልቻ ስራ የታወቀች ነች | tr_10013_tr097095 | |
tr_10014_tr097096 | የተፈራ አተር ቀድሞ ስለ ተዘራ ተ ሎ ጐመራ | tr_10014_tr097096 | |
tr_10015_tr097097 | ባልቻ ጐበዝ ተማሪ ስለሆነ ተሸላሚ እንዲሆን የ ትምህርት ማህበረሰብ በ አንድነት ወሰኑ | tr_10015_tr097097 | |
tr_10016_tr097098 | በ ና ዝሪ ት ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ት ቤቶች ሁሉ ጉል ሁ የ ኡመር ቤት ነው | tr_10016_tr097098 | |
tr_10017_tr097099 | ጐስቋላ ው ዳም ጤ ሎተሪ ደረሰው | tr_10017_tr097099 | |
tr_10018_tr097100 | ከበደ ፈረሱ ን ለ ጐመ | tr_10018_tr097100 | |
tr_10019_tr097101 | ትንሽ ልጅ እንጀራ በ ዶሮ ወጥ ከ በላ በኋላ አፉ ን በ ደም ብ ተጉ መጠመጠ | tr_10019_tr097101 | |
tr_1001_tr11002 | ስዊድን ከ ኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት አስመልክቶ አዲስ የ ትብብር ስልት መነደፉ ን አምባሳደሩ ገልጸዋል | tr_1001_tr11002 | |
tr_10020_tr097102 | ገንፎ ብዙ ጊዜ የሚ በላው በ ጐድጓዳ ሳ ህን ነው | tr_10020_tr097102 | |
tr_10021_tr097103 | አበራሽ የ ሰፈሩ ነገር ቆስቋሽ መሆኗ የ ታወቀ ነው | tr_10021_tr097103 | |
tr_10022_tr097104 | ቤዛ ጐረ መሰ መሰለኝ ትዛዝ አል ቀበል ም አለ | tr_10022_tr097104 | |
tr_10023_tr097105 | እጀ ጐልዳ ፋው ሰው ዬ መጻፍ አይችልም | tr_10023_tr097105 | |
tr_10024_tr097106 | ተድላ በልጅነ ቱ ቆረ በ | tr_10024_tr097106 | |
tr_10025_tr097107 | ወይዘሮ ባ ፋና በ እን ጉር ጉ ሯቸው የ ታወቁ ናቸው | tr_10025_tr097107 | |
tr_10026_tr097108 | ሰውዬው ሚስቱ ን በጣም እንደሚ ወድ በ ለ ሆሳ ስ ነገራት | tr_10026_tr097108 | |
tr_10027_tr097109 | ዛሬ የ በላ ና ት ቀይ ወጥ ሁ ርጥ ያለች ና ት | tr_10027_tr097109 | |
tr_10028_tr097110 | አ በ በ ለ ዶክተሩ ሁለመና ዬን ነው የሚያመ ኝ ብሎ ነገረው | tr_10028_tr097110 | |
tr_10029_tr097111 | የ ቻይና ህዝብ ሁ ልቆ መሳፍርት የ ለውም | tr_10029_tr097111 | |
tr_1002_tr11003 | ሌላው ኢትዮጵያዊ ስ ሊ ሽ ሽ ኔ ስድስተኛ ከ መውጣቱ ጋር ተዳ ም ሮ ኢትዮጵያ ኬንያ ን ተከትላ በ ወጣት ወንዶች በ ቡድን ሁለተኛ ለ መሆን ች ላለች | tr_1002_tr11003 | |
tr_10030_tr097112 | ዘነበ ች ሰራተኛዋ ን አታ ን ጓጉ ብላ ተቆጣ ቻት | tr_10030_tr097112 | |
tr_10031_tr097113 | ት ግስት እህቷ ን ስት ጓጉ ክረ ሚ እንጂ የኔ ን አይነት ሀብል አይገዛ ልሽ ም አለ ቻት | tr_10031_tr097113 | |
tr_10032_tr097114 | አንቺ ልጅ ያ የ ሽውን ነገር ሁሉ ለ ማግኘት አት ጓጉ | tr_10032_tr097114 | |
tr_10033_tr097115 | ኢትዮጵያ ክርስትና ን የ ተቀበለችው በዛ ጔ ስረ ወ መንግስት ነው | tr_10033_tr097115 | |
tr_10034_tr097116 | መጋቢ ብሉይ ተክለ ማሪያም የተወለዱ ት ዳ ጔ ነው | tr_10034_tr097116 | |
tr_10035_tr097117 | አሊ በ ረሀብ ኩ ርምት ብሏል | tr_10035_tr097117 | |
tr_10036_tr097118 | የ ሰርጉ ወጥ ኩ ችም ተደርጐ ነው የ ተሰራው | tr_10036_tr097118 | |
tr_10037_tr097119 | መ ምሩ እንዳስ ተማሩት ከሆነ ህጻናቶች ም ንም ኩነኔ የ ለ ባቸውም | tr_10037_tr097119 | |
tr_10038_tr097120 | ስ ትመለ ሺ በሩን አንኳ ኲ | tr_10038_tr097120 | |
tr_10039_tr098001 | በ መጀመሪያ ደረጃ ወራሪ ሆኖ የ ኢትዮጵያ ግዛት ን መያዙ ን አምኖ ለ መውጣት ተስማም ቷል | tr_10039_tr098001 | |
tr_1003_tr11004 | መለፍለፍ ራሱ ዲሞክራሲያዊ መብት ነው | tr_1003_tr11004 | |
tr_10040_tr098002 | መለስ ና ኢሳያስ ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው | tr_10040_tr098002 | |
tr_10041_tr098003 | የኤርትራ ባንዲራ ይውረድ ተብሎ ኤምባሲ ተደበደበ | tr_10041_tr098003 | |
tr_10042_tr098004 | ኢትዮጵያ ን መብት እንደሌላ ት አድርገው ለማቅረብ ሞክረ ዋል | tr_10042_tr098004 | |
tr_10043_tr098005 | የ ጋና ው ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያ ና ኤርትራ የ ድንበር ው ዝግባ ቸውን በ ሰላም እንዲ ፈቱ ጥሪ ማቅረባቸው ተገለጠ | tr_10043_tr098005 | |
tr_10044_tr098006 | እሳት አደጋዎች በተ ጠንቀቅ ላይ ናቸው | tr_10044_tr098006 | |
tr_10045_tr098007 | በ አሁኑ ሰአት የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት እንዴት እንደ ተ ና ቁና እንደ ተጠሉ ም ሳይ ናገሩ አ ላለፉ ም | tr_10045_tr098007 | |
tr_10046_tr098008 | ጠዋት የ ጀመርነው ጉዞ የ አዲስ አባ ና የ ኦሮሚያ ክልሎች ን በ ማገባደድ ጥቁር ውሀ ላይ ደረሰ | tr_10046_tr098008 | |
tr_10047_tr098009 | አንድ የመንግስት መላክ ተኛ እንኳ ን ንግስተ ነገስቱ ን ያገሩ ን ህዝብ ሊ ያከብሩ ይገባል እንጂ ትናንት እንደ ሰራኸው ያለ ሊ ሰራ አይገባም | tr_10047_tr098009 | |
tr_10048_tr098010 | በ አገሪቱ ደረጃ የ ባንኩ ቋሚ ና ተንቀሳቃሽ ንብረቶች ያሉበት ን ሁኔታ መገምገም ና ተያያዥ ስራዎች ን ማከናወን በ ሶስተኛነት የ ተጠቀሰ አላማ ነው | tr_10048_tr098010 | |
tr_10049_tr098011 | ሁሴን አይዲድ ወንጀለኛ ናቸው ኢትዮጵያ ጸጥታ ዋን የ ማስከበር መብት አላ ት | tr_10049_tr098011 | |
tr_1004_tr11005 | በ ገዳማት የሚገኙ አበው ና መነኮሳት የ እመቤታችን ን ፍቅር ተላብ ሰው በ እፍኝ ቆሎ ና በ ጥር ኝ ውሀ ተ ወስነው ሱባኤ ያቸውን የሚይዙ በት ወቅት ነው | tr_1004_tr11005 | |
tr_10050_tr098012 | መናገራቸው ን ምንጮቹ አስረድ ተዋል | tr_10050_tr098012 | |
tr_10051_tr098013 | ኤርትራ ሚግ ሀያ አንድ ገዛ ች | tr_10051_tr098013 | |
tr_10052_tr098014 | በ ጉንፋን የ ዘገዩ ት አንቶኒ ሌክ ሀሙስ አዲስ አበባ ይገባ ሉ | tr_10052_tr098014 | |
tr_10053_tr098015 | የ ኮርቴክ ኩባንያ ጂኦሎጂ ስት የሆኑት ኒክ ኖርማ ን እንደ ገለጹት ከ አካባቢው የተ ወሰዱት ናሙና ዎች ምርመራ ቀጣይ የ ማእድን ፍለጋ የሚ ያበረታታ ና ተገቢ የሚያደርግ በቂ መረጃ ጠቁ መዋል | tr_10053_tr098015 | |
tr_10054_tr098016 | ኮሌጆቹ በ መዘጋታቸው ምክንያት አብዛኞቹ ተማሪዎች ወደ የ መጡበት ተ መልሰዋል | tr_10054_tr098016 | |
tr_10055_tr098017 | ተባባሪ መንገደኞች ም ይህን ይናገሩ ታል | tr_10055_tr098017 | |
tr_10056_tr098018 | የ ኢትዮጵያ የ ህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ክስ መሰረተ | tr_10056_tr098018 | |
tr_10057_tr098019 | የ ጣቢያው ንም ሀላፊዎች ስን ጠይቅ እኛ የ እናንተ ጉዳይ አያገባ ንም ብለው ናል | tr_10057_tr098019 | |
tr_10058_tr098020 | ወደ ኬንያ የ ኮበለሉ ት ሁለት አስር አለቃ ና አምስት ወታደሮች ናቸው ተ ባለ | tr_10058_tr098020 | |
tr_10059_tr098021 | አንዳንዶች ጋዜጠኞች ለ ኢትዮጵያውያ ን በ ውን አስቸጋሪ ሆነዋል | tr_10059_tr098021 | |
tr_1005_tr11006 | የ ኤርትራውያን ቤት ነዋሪው ን ህብረተሰብ እያ ፋጀ ነው | tr_1005_tr11006 | |
tr_10060_tr098022 | እኛ እንደ ውም የኤርትራ መንግስት ም ምርኮኛ አድርጐ የ ያዛቸው ን ኢትዮጵያውያ ን ን እንዲ ለቅ እን ጠይቃ ለ ን ሲሉ ገልጿ ል | tr_10060_tr098022 | |
tr_10061_tr098023 | ፕሮፌሰር አስራት ተሽ ሏቸው ከ ሆስፒታል ወጡ | tr_10061_tr098023 | |
tr_10062_tr098024 | በደሴ ከተማ አስራ ስድስት ሱቆች ን ያቃጠ ለ ችው ኤርትራዊ ት ተያዘች | tr_10062_tr098024 | |
tr_10063_tr098025 | ጣሊያን ሄሊኮፍተሮች እንድታ ዋጣ ተ ጠየቀች | tr_10063_tr098025 | |
tr_10064_tr098026 | ሻእቢያ ዜጐች ን ኢትዮጵያዊ እ ያሰኘ የ ፈጸመው ኢኮኖሚያዊ ምዝበራ ተጋለጠ | tr_10064_tr098026 | |
tr_10065_tr098027 | ዶክተር በየነ ጴጥሮስ ገልጸዋል | tr_10065_tr098027 | |
tr_10066_tr098028 | የ ኢንቨስትመንት አዋጁ ፖስታ ና ቴሌ ን ለ ባለ ሀብቶች መልቀቅ አለ በት | tr_10066_tr098028 | |
tr_10067_tr098029 | ጥያቄ ያችን ጆንያ ሙሉ ነው | tr_10067_tr098029 | |
tr_10068_tr098030 | ይሁን እንጂ የዚህ ችን ሀገር ፖለቲካ ከሚያ ሾሩ ት ሰባት ሰዎች መካከል አንዱ ናቸው | tr_10068_tr098030 | |
tr_10069_tr098031 | ለ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሶስት ጊዜያዊ አሰልጣኞች ተመረጡ | tr_10069_tr098031 | |
tr_1006_tr11007 | በ እ ስቱትጋርት ወደ ትግራይ ያንጋደደ ውን የ ልማት ስራ ኢትዮጵያ ን ን አከራ ከረ | tr_1006_tr11007 | |
tr_10070_tr098032 | በ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ው ስልሳ ሚሊዮን ህዝብ በ ሀገሪቱ ውስጥ ያሉት ሳይ ካይ ትሪ ስቶች ብዛት አስር ብቻ መሆኑ ም ተ ገልጿ ል | tr_10070_tr098032 | |
tr_10071_tr098033 | በ ዚሁ ምክንያት ሻቢያ ከ ኢትዮጵያ የሚ ያገኘው ጥቅም ተቋርጦ በታል | tr_10071_tr098033 | |
tr_10072_tr098034 | በ ኢትዮ ኬንያ ድንበር ሁለት መቶ ሰዎች ሞቱ | tr_10072_tr098034 | |
tr_10073_tr098035 | ኢትዮጵያዊ ው በላይ ተክሉ ኢትኦጵ ን አሳ ሰሩ | tr_10073_tr098035 | |
tr_10074_tr098036 | የ አይዲድ ቀኝ እጅ ትናንት ተገደሉ | tr_10074_tr098036 | |
tr_10075_tr098037 | አብደላ እድሪስ ወደ ግብጽ እንዳይ ገቡ ታገዱ | tr_10075_tr098037 | |
tr_10076_tr098038 | ጭ ረ ታቸውን እንደ ያዙ ወደማ ሳቸው ሄዱ | tr_10076_tr098038 | |
tr_10077_tr098039 | ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ የ ፕሪንስ ክሎስ ሽልማት ን አገኘ | tr_10077_tr098039 | |
tr_10078_tr098040 | ሆቴል ም እንደ ገባሁ ስማቸው ን አጠና ያደረግ ነውን ውይይት ም አስብ ነበር | tr_10078_tr098040 | |
tr_10079_tr098041 | ግን ችሎታው የ ሌላቸው ተጫዋቾች ም ችሎታቸው ሊ ዳብር ና ጥሩ ሊሆን እንደሚ ችል አይ ታወቅ ም | tr_10079_tr098041 | |
tr_1007_tr11008 | አንድ ምእራባዊ ዲፕሎማት እንደ ገለጡት ሁሴን ከ እንግዲህ ወደ ቀድሞ ይዞታ ቸው ለ መመለስ አቅሙ አይ ኖራቸው ም ብለዋል | tr_1007_tr11008 | |
tr_10080_tr098042 | ፌዴሬሽኖች ባለሙያዎች ን መንከባከብ ይጠበቅ ባቸዋል | tr_10080_tr098042 | |
tr_10081_tr098043 | ተጫዋቾች እንደሚ ሉት ቀደም ሲል ስፖርት ኮሚቴው ቃል እንደ ገቡ ላቸው ቃላቸው ን እንዳል ጠበቁ አጫው ተውናል | tr_10081_tr098043 | |
tr_10082_tr098044 | በገና ለ ገና ስሜት ካ ማረው ጉዟቸው ሊ ደናቀፉ አይገባም | tr_10082_tr098044 | |
tr_10083_tr098045 | ይህም እግር ኳስ ተጫዋች ሊያ ደርገኝ ችሏል | tr_10083_tr098045 | |
tr_10084_tr098046 | የ ኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር መተዳደሪያ ደንቡ ን አ ጸደቀ | tr_10084_tr098046 | |
tr_10085_tr098047 | ደጋፊው ለ ውድድሩ ትኩረት ካደረገ ገቢ ያገኛ ል | tr_10085_tr098047 | |
tr_10086_tr098048 | ሰልጣኞቹ በ መግባባት በኩል ችግር እንዳል ገጠማቸው ታውቋል | tr_10086_tr098048 | |
tr_10087_tr098049 | በ እለቱ ጥቁር ማሊያ አድርገው የ ገቡት ዩናይት ዶች ልክ እንደ ማሊያው ጠቁ ረው ነበር የ ወጡት | tr_10087_tr098049 | |
tr_10088_tr098050 | ከ የክልሉ ጥሩ ጥሩ ተጨዋቾች ናቸው ብለው ያመኑ ባቸውን አሰባ ስበዋል | tr_10088_tr098050 | |
tr_10089_tr098051 | አቶ ደምስ ማ ንም እንደሚ ያውቀው በ ኢትዮጵያ ፉትቦል ፌዴሬሽን ና በ ክልል አስራ አራት ፉትቦል ፌዴሬሽን መካከል አለመግባባቶች ነበሩ | tr_10089_tr098051 | |
tr_1008_tr11009 | የ ኮሪያ ወታደራዊ ጠበብ ት ኢትዮጵያ ን ን እየ ረዱ ነው | tr_1008_tr11009 | |
tr_10090_tr098052 | የ ኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ጽፈት ቤት ጉዳዩ ን አስመልክቶ በ የ አድራሻቸው ደብዳቤ ጽፏል | tr_10090_tr098052 |
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 10