Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
inputs
stringlengths
86
2.15k
targets
stringlengths
1
2.05k
language
stringclasses
1 value
split
stringclasses
3 values
template
stringclasses
9 values
dataset
stringclasses
1 value
config
stringclasses
1 value
length
int64
46
653
በተለያዩ አገራትም የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ጥለዋቸው የነበሩ መመሪያዎችን እያላሉ ይገኛሉ። የወረርሽኝ ስርጭቱን ለመግታት አገራት አስተላልፈዋቸው ከነበሩ መመሪያዎች መካከል ዓለም አቀፍ በረራዎችን ማቆም፣ አየር ማረፊያዎቻቸውንና ድንበሮቻቸውን መዝጋት ይገኙበታል። በዚህም የተነሳ በርካታ የኢንዱስትሪ ዘርፎች በከፍተኛ ሁኔታ የተጎዱ ሲሆን በተለይም የአየር ትራንስፖርት ዘርፉ እንዲሽመደመድ ምክንያት ሆኗል። ከሰሞኑ አገራቱ ዘግተዋቸው የነበሩ ድንበሮቻቸውን ከፍተዋል፤ አለም አቀፍ አየር መንገዶቹም በ...
ኮሮናቫይረስ፡ አውሮፕላኖች እንዴት ነው በፀረ- ተህዋሲያን የሚፀዱት?
amh_Ethi
train
goodtitle
GEM/xlsum
amharic
386
Doc to summarize: በጎርጎሳውያኑ 1980ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ በኢትዮጵያ ተከስቶ የነበረውን ድርቅ ተከትሎ በምግብ እጥረት የተጎዱ ህጻናት ምስል በመላው ዓለም በሚገኙ ምግብ ቤቶች ጭምር እየተለጠፈ በረድኤት ድርጅቶች አማካይነት ገንዘብ ተሰብስቧል። በርካቶችም ምስሎቹን ተመልክተው የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸው ጠቃሚ ቢሆንም በተለይ ምዕራባውያኑ የትኛውም ጎጂ ንጥረ ነገር የሌለው የምግብ አማራጭ ከዛች አገር ይገኛል ብለው እንዳያስቡ አድርጓቸዋል። • ጤፏን ለማስመለስ እየተውተረተረች ያ...
ከ2000 ዓመታት በላይ ኢትዮጵያውያን ጤፍን በዋነኛ የምግብ ምንጭነት ሲጠቀሙበት ኖረዋል። ታዲያ እንዴት አንድ የደች ዜጋ በቀላሉ የጤፍ የባለቤትነት መብትን ሊያገኝ ቻለ?
amh_Ethi
train
docsummary
GEM/xlsum
amharic
407
Title: አሜሪካ ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ትኩረት የሚያደርጉ ልዩ መልዕክተኛ ሾመች\nGiven the above title of an imaginary article, imagine the article.\n
ጄፍሪ ፌልትማን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ይፋ እንዳደረጉት በተለይ ኢትዮጵያ ለምትገኝበት የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ጄፍሪ ፌልትማንን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ አድርገው መሾማቸውን ገልጸዋል። አሜሪካ አዲስ የሾመቻቸው የአፍሪካ ቀንድ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልትማን በተለይ በኢትዮጵያና በዙሪያዋ ስላሉ ሁኔታዎች የተለየ ትኩረት እንደሚሰጡ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ አመልክቷል። በዚህም መሠረት በኢትዮጵያ ሰሜናዊ ክፍል ትግራይ ክልል ውስጥ ያለውን ግጭት ጨምሮ በአገሪቱ ያለው ተለዋወጭ ሁኔ...
amh_Ethi
validation
imaginearticle
GEM/xlsum
amharic
395
Title: ፌስቡክ ከኮሮናቫይረስ ጋር የተያያዙ ሐሰተኛ መረጃዎችን ሊጠቁም ነው\nGiven the above title of an imaginary article, imagine the article.\n
ፌስቡክ ኮሮናቫይረስን በተመለከተ በርካታ ሐሰተኛ መረጃዎች ይተላለፉበታል የዓለም ጤና ድርጅት ከኮቪድ-19 ጋር የተያያዙ የተሳሳቱ መረጃዎችን "infodemic" የሚል መጠሪያ ሰጥቷቸዋል። ፌስቡክም የእነዚህን ሐሰተኛ መረጃዎች ስርጭትን ለመግታት ሲል አዲሱን አሠራር ተግባራዊ እንደሚያደርግ ጠቁሟል። አንድ ገለልተኛ ጥናት እንደሚጠቁመው፤ ከወረርሽኙ ጋር የተያያዙ ሐሰተኛ መረጃዎች በዋናነት የሚሰራጩት በፌስቡክ ነው። በተለይ በስፓኒሽ ቋንቋ የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች በዋናነት ይጠቀሳሉ። ፌስቡክ በበኩሉ ...
amh_Ethi
train
imaginearticle
GEM/xlsum
amharic
382
Content: በርካታ የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን የጉዞ እገዳ ይጣልባቸዋል የተባሉ አገራት ዝርዝርን ተመልክተናል ያሉ ባለስልጣናትን ዋቢ በማድረግ፤ የጉዞ እገዳው ሰለባ ይሆናሉ የተባሉት የአፍሪካ አገራት ኤርትራ፣ ናይጄሪያ፣ ሱዳን እና ታንዛኒያ መሆናቸውን ዘግበዋል። በስዊትዘርላንድ ዳቮስ እየተካሄደ ባለው የዓለም የምጣኔ ኃብት መድረክ ላይ ከ'ዎል ስተሪት ጆርናል' ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ፤ ፕሬዝዳንት ትራምፕ አራት የአፍሪካ አገራት ላይ የጉዞ እገዳ ለመጣል ማቀዳቸውን አረጋግጠው፤ የአገራቱን ዝርዝር ...
ዶናልድ ትራምፕ ኤርትራን ጨምሮ በአራት የአፍሪካ አገራት ላይ የጉዞ ክልከላ ሊያደርጉ መሆኑ ተነገረ።
amh_Ethi
train
prevcontent
GEM/xlsum
amharic
374
በእንግሊዝ የሁለት ዓመቱ ታዳጊ በተፈጠረ የህክምና ስህተት መከነ\nህፃኑ ያለቦታው የተገኘ የዘር ፍሬውን ለማዛወር ወደ ብሪስቶል ሮያል የህፃናት ሆስፒታል የተላከው በዚህ ሳምንት መጀመርያ ነበር። • ሀና እና ጓደኞቿ የሰሩት የእናቶች ምጥ መቆጣጠሪያ • ተፈላጊነታቸው እየቀነሰ የሚመጡ የሙያ ዘርፎች የትኞቹ ናቸው? • የጭንቅላት ቀዶ ጥገና እየተደረገለት ጊታር የተጫወተው ግለሰብ የህፃኑ አንዱ የዘር ፍሬ ጤናማ የነበረ ሲሆን አንደኛው ግን ያለቦታው ሆኖ ነበር የተወለደው። የህፃኑ አባት እንደሚሉት ...
የሁለት ዓመቱ ህፃን የዘር ፍሬውን ለማስተካከል በተደረገ ህክምና ወቅት ባጋጠመ ስህተት መምከኑን ቤተሰቦቹ ተናግረዋል።
amh_Ethi
test
tldr
GEM/xlsum
amharic
295
ትናንት የሰደድ እሳት የበላውን ምዕራቡን የአሜሪካ ክፍል ለመጎብኘት ካሊፎርኒያ ነበሩ፡፡ የካሊፎርኒያ ሰደድ እሳት ሰፊውን የካሊፎርኒያ ግዛትን ብቻ ሳይሆን ኦሪጋንና ዋሺንግተን ግዛቶችን ጭምር ያካለለ በታሪክ ሰፊ ቦታን ከሸፈኑ ሰደድ እሳቶች አንዱ ነው፡፡ እሳቱ የበላው ጫካ ምን ያህል ይሰፋል ቢባል ከሎንዶን ወይም ከኒውዮርክ ከተሞች በእጅጉ የላቀ ነው፡፡ ሁለቱ ከተሞች ቢደመሩም ሰደድ እሳቱ ካካለለው ቦታ ያንሳሉ፡፡ ወይም ደግሞ 10 ኒውዮርክ ከተማዎችን ያክላል በመጠን፡፡ ወይም በሌላ አነጋገ...
፡፡ ከዚህ ስብሰባ በኋላ አንድ ጋዜጠኛ ዶናልድ ትራምፕን ‹‹ለመሆኑ የሰደድ እሳት መልሶ መላልሶ የሚያጠቃን ጉዳይ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የተያያዘ ይሆን ወይ ሲል ጠይቋቸው ነበር፡፡ ‹‹አይደለም፤ ዋናው የጫካዎችን አስተዳደር ማስተካከል ነው›› ብለውታል፡፡
amh_Ethi
train
xp3longcontinue
GEM/xlsum
amharic
236
Given the below title and summary of an article, generate a short article or the beginning of a long article to go along with them. Title: ግብጽ በሕዳሴው ግድብ ውሃ ሙሌት ላይ ኢትዮጵያን ማብራሪያ ጠየቀች\nSummary: ግብጽ የኢትዮጵያ መንግሥትን በአስቸኳይ ስለ ግድቡ ውሃ ሙሌት ማብራሪያ እንዲሰጣት መጠየቋ ተሰማ።\nArticle (Max 500 characters):
ግብጽ ማወቅ የምትፈልገው ታላቁ የሕዳሴ ግድብን ኢትዮጵያ ሆን ብላ መሙላት መጀመር አለመጀመሯን ማወቅ እንደሆነ ተጠቅሷል። ኢትዮጵያ ሱዳንና ግብጽ እያደረጉት የነበረው የሶስትዮሽ ድርድር መቋረጡ እንደተሰማ ነበር የግድቡ ውሃ መጠን እየጨመረ መሆኑን የሚያሳዩ የሳተላይት ምስሎች መውጣት የጀመሩት። ሱዳን በበኩሏ በታችኛው አገራት ያለው የውሃው ፍሰት በቀን 90 ሚሊዮን ኪዩቢክ ሜትሮች መቀነሱን ገልፃለች። ኢትዮጵያ ግድቡን በይፋ መሙላት አለመጀመሯን ተናግራለች። 5 ቢሊየን ዶላር የይፈጃል የተባለው ይህ ...
amh_Ethi
train
xp3longgenarticle
GEM/xlsum
amharic
145
Title: ኮሮናቫይረስ፡ ፕሬዝዳንት ትራምፕ አሜሪካ እስከ ሠኔ ድረስ ከኮሮና ታገገምላች አሉ\nGiven the above title of an imaginary article, imagine the article.\n
ቀደም ሲል ፕሬዝዳንቱ እነዚህ እርምጃዎች በፈረንጆቹ ሚያዚያ ወር አጋማሽ ላይ በሚከበረው የፋሲካ በዓል ሰሞን ሊላሉ እንደሚችሉ ገልጸው ነበር። ነገር ግን አሁን ፕሬዝዳንቱ እንዳሉት "በሁለት ሳምንት ውስጥ በበሽታው ምክንያት የሚያጋጥመው ሞት ከፍተኛው ደረጃ ላይ ሊደርስ የሚችልበት እድል አለ" ብለዋል። ትራምፕ ትናንት ዋይት ሐውስ ውስጥ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ግብረ ኃይል ሥራዎችን አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት፤ አካላዊ እርቀትን መጠበቅን የመሳሰሉት በሽታውን የመከላከያ መንገ...
amh_Ethi
train
xp3longimaginearticle
GEM/xlsum
amharic
267
Doc to summarize: ሌሎች ሰዎች የሚመለከቱትን የእኛን ገጽ የማየት እድል የሚኖረን በመስታወቶች ብቻ መሆኑ ደግሞ ዝም ብለን ማለፍን ከባድ ያደርገዋል። አብዛኛዎቻችን ጥሩ የሚባል ፈገግታችንን የምንለማመደው፣ ንግግር ለማድረግ የምንዘጋጀው አልያም የለበስነውን ልብስ ማማር የምናየው ከመስታወት ፊት በመቆም ነው። • 13 አስደናቂ የፓስፖርት እውነታዎች • ስለ አንጀታችን የማያውቋቸው ስድስት አስገራሚ እውነታዎች መስታወቶች ከላይ ከጠቀስናቸው ጥቅሞች በተጨማሪ ለብዙ ነገሮች አገልግሎት ላይ...
መስታወቶች በሚያስገርምና ለመግለጽ በሚከብድ መልኩ አብዛኛዎቻችንን ይስቡናል። መስታወት ተመልክቶ የእራሱን ነጸብራቅ ለማየት የማይጓጓ አለ ብሎ ማሰብ ይከብዳል።
amh_Ethi
test
docsummary
GEM/xlsum
amharic
409
አቶ አብዲ ድንገታ ይህ ቴሌሜዲስን ተብሎ ይጠራል። ለመሆኑ በእኛ አገር ይህ የአማካሪዎች ሕክምና እንዴት ውጤታማ ሊሆን ይችላል? የሰመመን ሕክምና ባለሙያና የዮኮ ቴሌሚዲስን ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አብዲ ድንገታ፣ "እውነት ነው የማኅበረሰባችን አስተሳሰብ በዚህ ረገድ መቀየር አለበት" ይላሉ። የማኅበረሰቡን ለሕክምና ሂደቶች የሚሰጠውን አረዳድ ሲተቹም፣ "…መርፌ ሳያዝልኝ ነው በኪኒን የላከኝ፤ ዛሬ ደግሞ ራጅ እንኳ ያላዘዘ ሐኪም ነው የገጠመኝ" ብሎ በሐኪሙ ቅር የሚሰኝ ብዙ ሰው መኖሩን አያይዘው ያነ...
ቴሌሜዲሲን ምንድነው? የርቀት ሕክምና በኢትዮጵያ ይሠራል?
amh_Ethi
train
goodtitle
GEM/xlsum
amharic
409
በዚህ የተቆጡ ፈረንሳያውያን ወደ ጎዳና ላይ የወጡ ሲሆን የተወሰኑትም ድንጋይና ተቀጣጣይ ነገር በፖሊስ መወርወራቸውን ተከትሎ ግጭት ተፈጥሯል ተብሏል። የጋዜጣ መሸጫ ኪዮስክና መኪኖች የተቃጠሉ ሲሆን በርካቶችም በቁጥጥር ስር ውለዋል። በፓሪስ 46 ሺህ የሚሆኑ ተቃዋሚዎች መውጣታቸውን የአገር ውስጥ ሚኒስትር የገለፀ ሲሆን በርካቶቹ በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን ቢገልፁም የተወሰኑት ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል። እስካሁን ድረስ 46 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፤ 20 ፖሊሶችም ተጎድተዋል። ህጉ የፕሬስ ነፃነት...
በፈረንሳይ ፖሊሶችን ቪዲዮ መቅረፅ የሚከለክለው ረቂቅ ህግ ቁጣን ቀሰቀሰ
amh_Ethi
train
goodtitle
GEM/xlsum
amharic
327
Title: የቤይሩት ፍንዳታ፡ የሊባኖስ መንግሥት ሥልጣን ለቀቀ\nGiven the above title of an imaginary article, imagine the article.\n
ከ200 በላይ ሰዎች ለሞት የተዳረጉበት በሊባኖስ ቤይሩት በሚገኝ ወደብ ላይ የደረሰው ፍንዳታን ተከትሎ ፀረ-መንግሥት ተቃውሞዎች ተፋፍመው ነበር። ሰኞ አመሻሽ ላይ ነው ገዢው የሊባኖስ መንግሥት ሥልጣን መልቀቁን በቴሌቪዥን መስኮት ያሳወቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ሃሰን ዲያብ ናቸው። በርካታ ሊባኖሳዊያን ለፍንዳታው የገዢው ፓርቲ አመራሮችን ይወቅሳሉ፤ በሙስና ተጠምደው ረስተውናልም ይላሉ። ቤይሩትን ያናወጠው ፍንዳታ የተከሰተው 2750 ቶን የሚመዝን አሞኒዬም ናይትሬት የተባለ ንጥረ ነገር ጥንቃቄ በጎደለ...
amh_Ethi
validation
imaginearticle
GEM/xlsum
amharic
212
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መቼ ይቆማል?\nትምህርት፣ ስራና ሌሎችም እንቅስቃሴዎች ሲቆሙ የጉዞ እገዳዎችም ተጥለዋል። ስብሰባም ሆነ ሌሎች ማህበራዊ መስተጋብሮች እንዳይደረጉ ታግደዋል። መንገዶች፣ ካፍቴሪያዎች እንዲሁም የገበያ ስፍራዎች ፀጥ ብለዋል፤ ከተሞች ኦና ሆነዋል በጥቅሉ ዓለም ተዘግታለች ማለት ይቻላል። • የአሜሪካ እስር ቤቶች በኮሮናቫይረስ ምክንያት እስረኛ መልቀቅ ጀመሩ • የኢትዮጵያ አበባ ላኪዎችን ገቢ ክፉኛ የጎዳው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ • የዓለም ጤና ድርጅት ወጣቶች ኮሮና ሊቋቋሙት አ...
በየአገራቱ ለወትሮ የሰው ግርግር የሚያደምቃቸው ከተሞችና ቦታዎች የኮሮናቫይረስ መምጣትን ተከትሎ ሁሉም ነገር ፀጥ ረጭ ብሏል።
amh_Ethi
train
tldr
GEM/xlsum
amharic
399
ኮሚሽኑ ይህንን ያሳወቀው በዛሬው ዕለት ግንቦት 4፣ 2013 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ነው። ማክሰኞ ዕለት በምዕራብ ኦሮሚያ ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢ ዶሎ ከተማ አማኑኤል ወንድሙ የተባለ ተጠርጣሪ ወጣት በአደባባይ በመንግሥት ኃይል መገደሉን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል። የአካባቢ የመንግሥት ባለስልጣናትም የወጣቱን መገደል አረጋግጠው፤ ወጣቱ ለሕዝብ እንዲታይ ተደረገ እንጂ "በአደባባይ አልተገደለም" ሲሉ አስተባብለዋል። የአካባቢው የመንግሥት ባለሥልጣናት ወጣት አማኑዔል 'የአባ ቶርቤ' ቡድን አባል በመሆኑ...
እና 'የአባ ቶርቤ' ቡድን አባል በሆነው ግለሰብ ላይ እርምጃ ተወሰደ ሲል በፌስቡክ ገጹ ላይ ጽፏል። የከተማው ጽ/ቤት በፌስቡክ ገጹ ላይም ወጣቱ ከመገደሉ በፊት የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል አትሟል። በአካባቢው በቅርቡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው የ"ሸኔ" ቡድን እንደሚንቀሳቀስ ይነገራል። በምዕራብ ኦሮሚያ በተለያዩ አካባቢዎች ቡድኑ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጥቃት በማድረስ በተደጋጋሚ ይወነጅላል። በቪዲዮው ላይ ምን ይታያል? በዚህ የፌስቡክ ገጽ ላይ ወጣቱ ከመገደሉ በፊት ለቀረቡ...
amh_Ethi
train
xp3longcontinue
GEM/xlsum
amharic
380
Content: ህፃኑ ያለቦታው የተገኘ የዘር ፍሬውን ለማዛወር ወደ ብሪስቶል ሮያል የህፃናት ሆስፒታል የተላከው በዚህ ሳምንት መጀመርያ ነበር። • ሀና እና ጓደኞቿ የሰሩት የእናቶች ምጥ መቆጣጠሪያ • ተፈላጊነታቸው እየቀነሰ የሚመጡ የሙያ ዘርፎች የትኞቹ ናቸው? • የጭንቅላት ቀዶ ጥገና እየተደረገለት ጊታር የተጫወተው ግለሰብ የህፃኑ አንዱ የዘር ፍሬ ጤናማ የነበረ ሲሆን አንደኛው ግን ያለቦታው ሆኖ ነበር የተወለደው። የህፃኑ አባት እንደሚሉት ይህንኑ ለማስተካከል በተደረገ ቀዶ ሕክምና ባጋጠመ ስ...
የሁለት ዓመቱ ህፃን የዘር ፍሬውን ለማስተካከል በተደረገ ህክምና ወቅት ባጋጠመ ስህተት መምከኑን ቤተሰቦቹ ተናግረዋል።
amh_Ethi
test
prevcontent
GEM/xlsum
amharic
296
Title: ስዊዲን ፡ ወንድ ልጃቸውን ለ30 ዓመት ቤት ቆልፈው ያስቀመጡት እናት ተያዙ\nGiven the above title of an imaginary article, imagine the article.\n
ልጁ የተገኘበት ህንጻ ሴትዮዋ የሚኖሩት ከስቶክሆልም ወጣ ብሎ በሚገኝ ሰፈር ነው። አሁን 40 ዓመት የሞላው ልጃቸው ምናልባት ላለፉት 30 ዓመታት ቤት ውስጥ ታስሮ ነበር የኖረው የሚል ጥርጣሬን አሳድሯል። በሕክምና ላይ የሚገኘው ይህ ጎልማሳ የሴትዮዋ ልጅ ተቆልፎበት ከነበረው አፓርታማ በተገኘበት ወቅት ቆሳስሎና ቆሽሾ እንዲሁም ከባድ መጎሳቀል ውስጥ እንደኖረ በሚያሳብቅ መልኩ ነበር። እናት የፖሊስን ክስ አስተባብለዋል። እንዴት ከ30 ዓመት በኋላ ሊገኝ ቻለ? ይህ ጎልማሳ ልጃቸው ሊገኝ የቻለው ባ...
amh_Ethi
train
xp3longimaginearticle
GEM/xlsum
amharic
403
Title: ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፡ "በብሔር ግጭት ወደ 900 ገደማ ሰዎች ተገድለዋል"\nGiven the above title of an imaginary article, imagine the article.\n
በግጭቱ ወደ 900 ሰዎች ገደማ መሞታቸውን የተባበሩት መንግሥታት ተናግሯል ባኑኑ እና ባቴንዴ በተባሉ ማኅበረሰቦች መካከል ግጭት የተከተሰተው ዩምቢ በሚባለው አካባቢ በሚገኙ አራት መንደሮች ውስጥ ነው። • በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የጤና ባለሙያዎች ጥቃት ደረሰባቸው የተባበሩት መንግሥታት እንዳለው፤ አብዛኞቹ የአካባቢው ነዋሪዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል። ዩምቢ አካባቢ ባለው ግጭት ሳቢያ ለዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሀገራዊ ምርጫ ድምጽ የሚሰጡት መጋቢት ላይ ይሆናል። የተባበሩት መንግሥታት...
amh_Ethi
train
imaginearticle
GEM/xlsum
amharic
220
ደንበኞች ለረጅም ጊዜ ከመጓጓታቸው አንፃር ብዙዎች የተደሰቱበት ቢሆንም ግራ መጋባቱ እንዳለም ተገልጿል። በመጀመሪያ ደረጃ እንደ ቴክኖሎጂው አዲስነት ዋጋው ብዙ የሚቀመስ አልሆነም፤ ኔትወርኩ በሁሉም አይነት ተንቀሳቃሽ ስልክ ስለማይሰራ ለዚህ ቴክኖሎጂ የሚሆን ስልክ ለመግዛት በአንድ ጊዜ የሚከፈል 7650 ብር ከዚያም በየወሩ 2430 ብር መክፈል ደንበኞች ይጠበቅባቸዋል። •ሁዋዌ የተጣለበት እገዳ የስልኩ ተጠቃሚዎች ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል? ይህ ክፍያ ግን በየወሩ 10 ጊጋ ባይት ዳታ ብቻ የሚጠቀሙ ከ...
ግን ለአሁኑ ደንበኞች ብዙ እንዳይጠብቁ ድርጅቱ ያስጠነቅቃል፤ ምክንያቱም አገልግሎቱን የሚሰጠው ኢኢ የአምስት ጂ ኔትወርክ ለመዘርጋት የሚጠቀመው መስመር በሰከንድ ያለው ፍጥነት አስር ጊጋ ባይት ብቻ ሲሆን ይህ ለአንድ ተጠቃሚ ብቻ ሳይሆን፤ ለሌሎችም የሚጋራ ይሆናል። በዚህም መሰረት በአማካኝ አንድ ደንበኛ የሚያገኘው የፍጥነት መጠን በሰከንድ 150-200 ሜጋ ባይት ሊሆን እንደሚችልና፤ ብዙ ሰው በማይጠቀምበት ወቅት ለአንዳንድ እድለኞች እስከ አንድ ጊጋ ባይት ሊደርስ ይችል ተብሏል። ፈጣን ኢንተርኔት...
amh_Ethi
train
xp3longcontinue
GEM/xlsum
amharic
506
አልሸባብ በላሙ በተደጋጋሚ ጥቃት የሰነዘረ ሲሆን የበርካታ ኬኒያውያን ሕይወት ማለፉም ይታወሳል። የሰዓት እላፊው ከምሽቱ ሶስት ሰዓት እስከ ንጋት አስር ሰዓት ድረስ ይቆያል ተብሏል። • በአልሸባብ ጥቃት ሶስት አሜሪካውያን ተገደሉ • "ወንድ ወይ ሴት መሆን ትልቅ ቦታ ለመድረስ አያግዝም ወይ አያስቀርም" • ሶማሊያውያን፤ አውስትራሊያን ግመሎቻችን መልሺልን እያሉ ነው በኬኒያ የሚታተመው ስታር ጋዜጣ እንደዘገበው ከሆነ፣ የሰዓት እላፊው የተጣለው የጸጥታ ባልደረቦች የሚያደርጎትን የሰላም ማስከበር እ...
ኬኒያ፡ በላሙ ሶስት አሜሪካውያን ከተገደሉ በኋላ የሰዓት እላፊ ታወጀ
amh_Ethi
train
goodtitle
GEM/xlsum
amharic
336
Given the below title and summary of an article, generate a short article or the beginning of a long article to go along with them. Title: አባ ሳሙዔል ብርሃኑ፤ “የጃዋር መሐመድ አቀባበል ላይ ስለተገኘሁ ነው የታገድኩት”\nSummary: ባለፈው ሳምንት አርብ ጃዋር መሀመድ በዋሽንግተን ዲሲ አንድ የፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን ውስጥ ከህዝብ ጋር ለመወያየት ባዘጋጀው መድረክ ላይ ላይ ተገኝተው የነበሩት ቀሲስ ሳሙኤል ብርኃኑ ...
በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የምትገኘው የደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ክፍል አስተባባሪ የሆኑት ቀሲስ ሳሙኤል ብርኃኑ ከቤተክርስቲያኗ ኃላፊ መልዕክት እንደደረሳቸውም ለቢቢሲ ገልፀዋል። የቤተ ክርስቲያኒቱ አስተዳዳሪ የሆኑት ዶ/ር አማረ ካሳዬ በበኩላቸው "አባ ሳሙዔል አልተባረሩም" ሲሉ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። አባ ሳሙዔል ስብሰባው ላይ የተገኙት በኦሮሞ ማህበረሰብ አባላት ተጋብዘው እንደሆነ በመግለጽ፤ የቤተ ክርስቲያኒቱ አስተዳዳሪ ራሳቸው በወቅቱ ጃዋርን በሚቃወመው ሠልፍ...
amh_Ethi
train
xp3longgenarticle
GEM/xlsum
amharic
161
Given the below title and summary of an article, generate a short article or the beginning of a long article to go along with them. Title: ካለሁበት 21፡በእንግሊዝ ሰው ወደየግል ጉዳዩ ነው የሚሯሯጠው\nSummary: ፍካረ ሃይለ እባላለሁ። በእንግሊዝ አገር ለንደን ከተማ ነው የምኖረው። እዚህ ከተማ ውስጥ ለስምንት አመታት ቆይቻለሁ።\nArticle (Max 500 characters):
ታሪኬን ላውጋችሁ ከእኔጋ ቆዩ። የተወለድኩት በአስመራ ከተማ ነው። በባህር ሃብት ሚኒስቴርም ተቀጥሬ እሰራ ነበር። በወቅቱ አስመራ ላይ የነበረው አስተዳደር አሁን እንዳለው ዓይነት ኣልነበረም። ለጥበብና ለስእል ከፍተኛ ፍቅር ስለነበረኝ የስነ-ጥበብ ትምህርቴን ለመከታተል ወደ አዲስ አበባ ከ24 ዓመት በፊት መጣሁ። ለሶስት ዓመታት ከተማርኩ በኋላም ትምህርቱን አቋርጨ ከአዲስአበባ ወደ ጣልያን የሚያስገባ ቪዛ ስላገኘሁ የተሻለ ትምህርት ለመከታተል በማሰብ ወደ ጣልያን አመራሁ። ለ12 ዓመታትም ያ...
amh_Ethi
train
xp3longgenarticle
GEM/xlsum
amharic
142
በስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ተነስቶ የነበረው እሣት በቁጥጥር ስር ዋለ\nእሳቱ ትላንት ሳንቃ በር በሚባለው የፓርኩ አካባቢ መከሰቱን የገለጹት የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ወርቁ ለምለሙ "አሁን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረነዋል" ሲሉ ለቢቢሲ በስልክ ተናግረዋል። እሳቱ የተነሳበትን ምክንያት ተጠይቀው አንድ የምርመራ ቡድን ወደ አካባቢው መላኩን እና ውጤቱ እንደታወቀ ይፋ እንደሚያደረግ አስታውቀዋል። "እሳቱ ሰፊ ጉዳት አድርሷል ተብሎ አይታሰብም" ያሉት ዋና አስተዳዳሪው "የተወሰነ ሄክታር የሳ...
ትላንት [አርብ] በስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ተነስቶ የነበረው እሣት በቁጥጥር ስር ዋለ።
amh_Ethi
train
tldr
GEM/xlsum
amharic
212
Title: ፑቲን 'አስመርዘውታል' የተባለው አሌክሴ ለህክምና ወደ ጀርመን ተወሰደ\nGiven the above title of an imaginary article, imagine the article.\n
አሌክሴ ለህክምና ወደ ጀርመን እንዲሄድ የሩሲያ ሃኪሞች ቀደም ሲል ተስማምተው ነበር። አሌክሴ ከትናንት ጀምሮ ‹ነፍስ ውጪ-ነፍስ ግቢ› ላይ ይገኛል። የአሌክሴ ደጋፊዎች እና ቡድን አባላት አሌክሴ ከሻይ ጋር ተቀላቅሎ በተሰጠው መርዝ መመረዙን ይናገራሉ። የሩሲያ መንግሥት ባለስልጣናትም ይህን ወንጀል ለመሸፋፈን እየሞከሩ ነው ሲሉ ይከሳሉ። ቀደም ሲል አሌክሴን ሲያክሙ የነበሩ የሩሲያ ሃኪሞች አሌክሴ በጠና በመታመሙ በአየር አምቡላንስ ተጭኖ ወደ ጀርመን የመሄድ አቅም የለውም በማለት ከሩሲያ መውጣት እ...
amh_Ethi
validation
imaginearticle
GEM/xlsum
amharic
412
ዱባይ ደግሞ የሰማይ ላይ ታክሲዎቹን በመጠቀም ቀዳሚዋ ለመሆን እየሰራች ነው። ኡሃንግ 184 ሰማይ ላይ ችግር ከገጠመው ወዲያው መሬት ላይ ያርፋል ባለፈው ሰኔ የዱባይ መንገድና ትራንስፖርት ባለስልጣን ቮሎኮፕተር ከተሰኘው የጀርመን ኩባንያ ጋር ሰው አልባ የሰማይ ላይ ታክሲዎችን ለመሞከር ከስምምነት ደርሷል። ኩባንያው ሁለት ሰዎችን ማጓጓዝ የሚያስችል የሰማይ ላይ ታክሲ የመስራት ዕቅዱን እንዲያሳካ 25 ሚሊዮን ዩሮ ከባለሃብቶች አግኝቷል። እንደድርጅቱ ከሆነ ታክሲው በሰዓት 100 ኪሎሜትር ይጓዛል።...
በዓለማችን 10ኛዋ ሃብታም ከተማ ሳኦፖሎ በተለይ አርብ ዕለት መንገዶች ከ180 እስከ 295 ኪሎ ሜትር ድረስ ይዘጋጋሉ። ኤሃንግ አንድ ተጓዥ፤ ቮሎኮፕተር ሁለት ሲቲ ኤርባስ ደግሞ ከአራት እስከ ስድስት ሰው የሚጭኑ የሰማይ ላይ ታክሲዎችን ለመስራት እያቀዱ ነው። ኩባንያዎቹ ታክሲዎቹን በኤሌክትሪክ እንዲሰሩ በማድረግ አካባቢ ላይ ጉዳት የማያደርሱ ለማድረግ እየጣሩ ነው። ለመሆኑ እንዴት ይሰራሉ? በቀላሉስ ለመግዛት ይቻላል? ሶስት ወይም አራት ሰው የሚይዘው የሰማይ ላይ ታክሲ ዋጋ 'ኡበር ኤክስ' ከተሰ...
amh_Ethi
train
xp3longcontinue
GEM/xlsum
amharic
477
የሪፐብሊካን ቃለ አቀባይ እንደተናገሩት ሚዲያ እንዳይሳተፍ የተወሰነው ከኮሮናቫይረስ መመሪያዎች ጋር በተያያዘ መሆኑንም አሶሺየትድ ፕሬስ ዘግቧል። በሰሜን ካሮላይና የሪፐብሊካን ልዑካን ተሰባስበውም እጩ ፕሬዚዳንቱን ዶናልድ ትራምፕን በይፋ እንደገና ይመርጣሉ። 336 የሚሆኑ ልዑካን በሰሜን ካሮላይና ግዛት፣ ቻርሎቴ ከተማ በዚህ ወር ይሰባሰባሉ። እነዚህ ልዑካን በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ቁጥሩ በመገደቡ መገኘት ያልቻሉትን በሺዎች የሚቆጠሩ አባላትን ወክለው ይገኛሉ። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ...
ኮሮናቫይረስ፡ሪፐብሊካኖች በሚያደርጉት እጩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሚዲያዎች እንዳይሳተፉ ተወሰነ
amh_Ethi
train
goodtitle
GEM/xlsum
amharic
183
Content: ወባ የሚተላለፈው በታመሙ ቢምቢዎች ነው ወባን መከላከል ቀላል ሆኖ ቢታይም ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለ በሽታ ነው። የዓለም አቀፍ የጤና ድርጅት ወባ በየሁለት ደቂቃዎች አንድ ሕፃን ሲገድል በየዓመቱ ከ200 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ በወባ እንደሚያዙ ያሳያል። ባለፉት አሥርት ዓመታት ውስጥ ለውጦች ቢመዘገቡም እ.አ.አ ከ2015 ወዲህ ግን ወደፊትም ወደ ኋላም እየሄድን አይደለም ይላል ያለፈው ዓመት የዓለም የጤና ድርጅት ሪፖርት። ቁጥሩ ባለፉት ሦስት ዓመታት ምንም ዓይነት ለውጥ እንዳላሳየ ሪፖ...
ወባን እንዴት እናስቁመው?
amh_Ethi
train
prevcontent
GEM/xlsum
amharic
414
ሳዑዲ አረቢያ የጣለችው እገዳ ለየመን ጥፋት ነው\nሳዑዲ አረቢያ የየመን ሁቲ ታጣቂዎች በኢራን እየታገዙ ነው ስትል ትወቅሳለች፤ ቴህራን ከዚህ ተግባሯም እንድትቆጠብም አሳስበዋል። ኢራን በበኩሏ ለሁቲ ታጣቂዎች ምንም ዓይነት እርዳታ እያደርኩ አይደለም ስትል ክሱን ውድቅ ታደርጋለች። ዕለተ ቅዳሜ ወደ ሳዑዲ ዋና ከተማ ሪያድ የተተኮሰ ሚሳዔል በሳዑዲ ተመቶ እንደወደቀ ይታወሳል። የሳዑዲ ልዑል አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማን "ለአማፂያን የጦር መሣሪያ ማቅረብ ከጦርነት አይተናነስም" ሲሉ ተሰምተዋል...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና የዓለምአቀፉ ቀይ መስቀል ማሕበር በየመን ያለውን ሁኔታ ለሚሊዮኖች ሕይወት አደጋ ነው ሲሉ ገልፀውታል።
amh_Ethi
train
tldr
GEM/xlsum
amharic
262
ጅቡቲ በኢትዮጵያ ቴሌኮም ዘርፍ\nጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅቡቲ ፓርላማ ፊት ቀርበውም ንግግር አድርገዋል፤ አልፎም በሁለት ቀናት ጉብኝታቸው ወቅት የሁለቱ ሀገራት የኢኮኖሚ ውህደትን እውን ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡ ኢትዯጵያ ለአስርታት በተጠቀመበች የጂቡቲ ወደብ በየዓመቱ 1.5 እስከ 2 ቢሊዮን ዶላር መዋዕለ-ንዋይ እንደምታፈስ በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ሻምቦ ፊታሞ ይናገራሉ። ይህም 70 በመቶ የጂቡቲ በጀት ያክል እንደሆነ ነው ጨምረው የሚያስረዱት። ኢትዮጵያስ ለወደብ ስምምነቱ በምላሹ ምን ይዛ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከሀገር ውስጥ ጉብኝታቸው በተጨማሪ ወደ ጂቡቲ አምርተው ኢትዮጵያ በወደቡ ላይ የባለቤትነት ድርሻ እንዲኖራት ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል።
amh_Ethi
train
tldr
GEM/xlsum
amharic
346
Given the below title and summary of an article, generate a short article or the beginning of a long article to go along with them. Title: ሐሰተኛ በተባለው ምስል ሰበብ ቻይና አውስትራሊያን ይቅርታ አልጠይቅም አለች\nSummary: ቻይና በመንግሥቷ ማኅበራዊ ሚዲያ ገጽ ላይ አንድ የአውስትራሊያ ወታደርን የሚያሳይ አሰቃቂ ምስል በማውጣቷ ይቅርታ እንደማትጠይቅ አስታውቃለች።\nArticle (Max 500 characters):
ቻይና ጨምራም አውስትራሊያ የተፈጸመውን ድርጊት እንደጦር ወንጀል እንዳይታይ ለማድረግ እየሞከረች ነው ስትልም ከሳለች። የአውስትራሊያ ወታደሮች ንጹሀን የአፍጋኒስታን ዜጎችን መግደላቸውን የሚጠቁም ሪፖርት ከወጣ በኋላ ምርመራ እየተደረገ ነው። የቻይና ከፍተኛ ባለሥልጣን በትዊተር ገጻቸው የአውስትራሊያ ወታደር የአፍጋኒስታን ታዳጊ በስለት ሲገድል የሚያሳይ ፎቶ መለጠፋቸውን ተከትሎ፤ የተቆጣችው አውስትራሊያ ቻይና ይቅርታ ትጠይቀኝ ብላ ነበር። በማኅበራዊ ገጾች ላይ የተሰራጨው ምሰል ሐሰተኛ ነው ስትልም አ...
amh_Ethi
train
xp3longgenarticle
GEM/xlsum
amharic
142
ትምህርቱን በቻይና ያንግትዜ ዩኒቨርስቲ ይከታተል የነበረው ተማሪ ዉሃን ከተማ ለጉብኝት በሄደበት ወቅት በበሽታው መያዙን ከዩኒቨርስቲው የወጣው መግለጫ ያስረዳል። ከሁለት ሳምንት በፊት ወደሚኖርበት ከተማ ጂንግዙ ከተመለሰም በኋላ በበሽታው መያዙ ታውቋል። •ቻይና አሜሪካን ኮሮናቫይረስን አስመልክቶ ፍራቻ እየነዛች ነው ስትል ወነጀለች •በኮሮናቫይረስ ከተጠረጠሩ አራት አዲስ ሰዎች አንዱ በአክሱም እንደሚገኝ ተገለፀ የቢቢሲ ዘጋቢ ኪልያን ኒጋላ ከካሜሮኗ መዲና ያውንዴ እንደዘገበው ይህ ዜና መሰማቱ ...
ካሜሮናዊው ተማሪ በኮሮናቫይረስ በመጠቃት የመጀመሪያው አፍሪካዊ ሆነ
amh_Ethi
train
goodtitle
GEM/xlsum
amharic
186
የወባ ትንኝ "ቁጥሩ ጨምሯል። . . . ሁሌም በዚህ ወቅት የወባ በሽተኞች ቁጥር ይጨምራል። አሁን ግን ከበፊቱ እየጨመረ እያየን ነው" ሲሉ ይገልጻሉ። "ምንም የተለየ ምክንያት የለም። ዘንድሮ ኬሚካልም ሆነ የአጎበር ስርጭት ለህብረተሰቡ ተካሂዷል። የተለየ የሚያደርገው የዝናቡ መጠን ጨምሯል። ከፍተኛ ዝናብ ነበር። ይህ ደግሞ ለወባ መጨመር ምክንያት ነው" ሲሉ ምክንያት የሚሉትን ተናግረዋል። በአካባቢው በወባ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ቢገልጹም በዚህ ምክንያት ህይወቱ ያለፈ ሰው እንደሌለ ጠቁመ...
አማራ ክልል፡ ባለፉት ሦስት ወራት ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች በወባ ተጠቅተዋል
amh_Ethi
train
goodtitle
GEM/xlsum
amharic
411
"የኢትዮጵያ ባህላዊ መድኃኒትና ሕክምና የምዕተ-ዓመት ጉዞ" ('Acentury of Magico-Religious Healing: The African, Ethiopian case (1900-1980)) በሚለው መፅሀፋቸውም በባህል ህክምና ዘርፍ በፅሁፍ የሰፈሩ ጥንቅሮችን፣ የቁጥርና የፊደላት ማስላት፣ መናፍስት፣ ዕፅዋትን፣ ማዕድናትን እንዲሁም የእንስሳት ተዋፅኦ ፈውስን ማግኘት ኢትዮጵያውያን እንዴት ልቀውበት እንደነበር ዳስሰዋል። አሁንም ቢሆን ለራስ ህመም ጠንከር አድርጎ ማሰር፣ ለጉንፋን ዝንጅብል በማር፣ ለሆድ ...
"የኢትዮጵያ የህክምና ታሪክ አልተጠናም" ዶክተር አሰፋ ባልቻ
amh_Ethi
train
goodtitle
GEM/xlsum
amharic
378
ተሰናባቹ ኡናይ ኤምሪን ሊተኳቸው የሚችሉ 7 አሰልጣኞች\nፓሪሴንት-ጀርሜይን ጋር የፈረንሳይ ሊግ ዋንጫ እና ከሲቪያ ጋር ሶስት የዩሮፓ ሊግ ዋንጫዎችን ማንሳት የቻሉት ኡናይ ኤምሪ በአርሰናል አመርቂ ውጤት ማምጣት ባለመቻላቸው ዛሬ የክለቡ አስተዳደር እንዳሰናበታቸው ገልጿል። • የስኮትላንድ እግር ኳስ ማህበር ታዳጊዎች ኳስ በቴስታ እንዳይመቱ ሊያግድ ነው • ከመኪኖች ይልቅ ብስክሌቶች የሚበዙባት ከተማ ክለቡ ቋሚ አሰልጣኝ እስኪያገኝ ድረስ፤ በረዳት አሰልጣኝ እና በቀድሞ የአርሰናል አማካይ ፍሬዲ ...
አርሰናል ክለቡን ለ18 ወራት ያሰለጠኑት ስፔናዊው ኡናይ ኤምሪን ከስራቸው አሰናብቷል።
amh_Ethi
train
tldr
GEM/xlsum
amharic
399
Doc to summarize: የበርሊን ማራቶን በጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር ሴፕቴምበር 27 ቀን 2020 ይካሄዳል ተብሎ የታቀደ ቢሆንም ጀርመን የእንቅስቃሴ ገደቧን እስከ ጥቅምት ወር መጨረሻ ድረስ በማራዘሟ የተነሳ እንደማይካሄድ ታውቋል። የውድድሩ አዘጋጆች በመግለጫቸው በታቀደለት ጊዜ "አይካሄድም" ከማለት ውጭ ለሌላ ጊዜ ይተላለፍ አይተላለፍ የገለፁት ነገር የለም። ቀጣዩን እርምጃ እንደሚያስተባብሩም ጨምረው ገልፀዋል። • ኢትዮጵያን ጨምሮ አስር የዓለም አገራት ከፍተኛ የረሃብ አደጋ ተደቅኖባቸዋል-የዓለ...
በአለማችን ከሚካሄዱ ስድስት ታላላቅ የስፖርት ውድድሮች መካከል የሆኑት የበርሊንና የለንደን ማራቶን በተያዘላቸው ጊዜ እንደማይካሄዱ ታወቀ።
amh_Ethi
validation
docsummary
GEM/xlsum
amharic
250
የዓለም የኖቤል ሰላም ሎሬት የሆኑት ሳን ሱ ቺ ክሱን የተቃወሙት የቀድሞዋ በርማ የአሁኗ ምያንማር በሮሂንጂ ሙስሊሞች ላይ ጭካኔ የተሞላበት የዘር ጭፍጨፋ ፈፅማለች በሚል በስፋት የተሰራጨውን ክስ በተመለከተ ነው። • ሙገሳ እና ወቀሳ የተፈራረቀባቸው ሳን ሱ ኪ • ተመድ ለሮሂንጂያ ሙስሊሞች አልደረሰላቸውም ተባለ በመክፈቻ ንግግራቸው በምያንማር ላይ የቀረበው ክስ "ያልተሟላና ትክክል ያልሆነ" ብለውታል። አክለውም ከክፍለ ዘመናት በፊት በርካታ ሮሂንጃዎች ይኖሩበት በነበረው ረካይን ግዛት ችግሮች እን...
ውድቀት ነው ተብሏል። ሳን ሱ ቺ ለፍርድ ቤቱ እንዳስረዱት አገራቸው ከራካይን የተሰደዱት ሰዎች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ቁርጠኛ መሆኗን በመግለፅ፤ ፍርድ ቤቱ ግጭቱን እንዲያገረሽ ሊያደርግ የሚችል ድርጊት መፈፀሙን እንዲያቆም አሳስበዋል። ይህንን ንግግራቸውን በቴሌቪዥን የተከታተሉ እና በባንግላዴሽ በኩቱፓሎንግ የስደተኖች ካምፕ የሚገኙ ስደተኞች "ውሸታም ፣ ውሸታም፣ አሳፋሪ" እያሉ በመጮህ ተቃውሟቸውን ሲገልፁ ነበር። ከስደተኞቹ አንዱ የሆነው የ52 ዓመቱ አብዱ ራሂም "ውሸታም ናቸው፣ ትልቅ ውሸታም" ...
amh_Ethi
train
xp3longcontinue
GEM/xlsum
amharic
386
Given the below title and summary of an article, generate a short article or the beginning of a long article to go along with them. Title: ኢትዮጵያ፡ ዲዛይን ዊክ አዲስ አበባ እየተካሄደ ነው\nSummary: ፓሪስ ዲዛይን ዊክ፣ ኒው ዮርክ ዲዛይን ዊክ፣ ኢስታንቡል ዲዛይን ዊክ፣ ዱባይ ዲዛይን ዊክ. . . በዓለም እውቅናን ካተረፉ የዲዛይን መሰናዶዎች መካካል ይጠቀሳሉ።\nArticle (Max 500 characters):
በዲዛይን ዊክ አዲስ አበባ የፈጠራ ሥራዎች ይተዋወቃሉ ቢያንስ ለአንድ ሳምንት በሚካሄዱት የዲዛይን መሰናዶዎች ሥነ ህንጻ፣ ሥነ ጥበብ፣ ቴክኖሎጂና ፋሽንን ጨምሮ በርካታ ዘርፎች ይዳሰሳሉ። የፈጠራ ባለሙያዎች ሥራዎቻቸውን ያሳያሉ፤ ግብይት፣ ውይይትና የልምድ ልውውጥም ይደረጋል። እነዚህ ዓለም አቀፍ የዲዛይን መድረኮች ከሚሰናዱባቸው ሀገሮች ባለፈ ከሌሎች ሀገራትም ታዳሚዎችን ይስባሉ። • የሀብ ኦፍ አፍሪካ ፋሽን ሳምንት ፎቶዎች • የ2010 የጥበብ ክራሞት አዲስ አበባ የዲዛይን ሳምንት የማስተናገድ ...
amh_Ethi
train
xp3longgenarticle
GEM/xlsum
amharic
151
ለሥራ ቢሮ መሄድ ብሎ ነገር ከናካቴው ሊቀር ይሆን?\nእንቅስቃሴዎች ውስን ይሆናሉ መኝታን ቢሮ ማድረግ ይቀጥል ይሆን? እርግጥ ነው ከቤት ሆኖ መሥራት በድኅረ ኮሮናቫይረስ ዘመን ደንብ የሚሆንባቸው መሥሪያ ቤቶች እንደሚኖሩ ከወዲሁ እየተነገረ ነው። ይህ ሀቅ ከኩባንያ ኩባንያ ቢለያይም ቅሉ፤ ቀጣሪዎች በዚህ አጋጣሚ ሠራተኞቻቸው ከቤት ሲሰሩ ኩባንያቸው ውጤታማና ወጪ ቆጣቢ እንደሚሆን በትንሹም ቢሆን ተረድተዋል። በዚህ ሀሳብ ገፍተውበት ቢሮ ድርሽ እንዳትሉ ቢሉንስ? ይህ የማይመስል የነበረ ነገር በብ...
ለብዙዎቻችን ቤታችን ቢሯችን ሆኖ ሰንብቷል፤ በኮሮናቫይረስ ተህዋስ ምክንያት። ይህ ጽሑፍ እየተሰናዳ ያለውም በአንድ ከቤቱ እየሰራ በሚገኝ የቢቢሲ ሠራተኛ ነው።
amh_Ethi
train
tldr
GEM/xlsum
amharic
415
Given the below title and summary of an article, generate a short article or the beginning of a long article to go along with them. Title: በነጆው ጥቃት ከተገደሉት አንዱ የማዕድን ኩባንያው ባለቤት ነበር\nSummary: ትናንት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ወረዳ ሁምነ ዋቀዮ በተባለ ቀበሌ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት የአምስት ሰዎች መገደላቸውን የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቆ ነበር።\n...
ማክሰኞ ዕለት በታጠቂዎቹ ጥቃት የተገደሉት አምስት ሰዎች ሰንራይዝ በሚባል በአካባቢው የማዕድን ማውጣት ሥራ ላይ ለተሰማራ ኩባንያ የሚሰሩ እንደነበር ታውቋል። በጥቃቱ የተገደሉት ሦስት ኢትዮጵያዊያን እና ሁለት የውጪ ሀገራት ዜጎች ሲሆኑ እነሱም የህንድና የጃፓን ዜግነት ያላቸው እንደሆ የአካባቢው ኮማንድ ፖስት አባል የሆኑት አቶ አደም ኢስማኤል ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። ከተገደሉት አራቱ ወንዶች ሲሆኑ አንዷ የውጪ ዜጋ ሴት ናት። • ኢትዮጵያዊያን፣ ጃፓናዊትና ህንዳዊ በታጣቂዎች ተገደሉ እነዚህ የጥቃቱ ...
amh_Ethi
train
xp3longgenarticle
GEM/xlsum
amharic
160
ይህ ሕግ በአገር አቀፍ ደረጃ የብሔራዊ የፆታ ጥቃት አድራሾች ምዝገባ ሥርዓት ማካሄድን፣ ጥቃት የደረሰባቸውን ግለሰቦች ማንነት መደበቅንና የተወሰኑ ጥቃት አድራሾችን በኬሚካል ማኮላሸትን ይፈቅዳል። የመድፈር ወንጀሎችን በፍጥነት የሚቋቋሙ ችሎቶች ጉዳዩን እንዲመለከቱ የሚደረግ ሲሆን በአራት ወር ውስጥም ውሳኔ ሰጥተው ፋይሉን ይዘጋሉ ተብሏል። ይህ የፕሬዝዳንቱ ያፀደቁት ሕግ የተሰማው ከላሆሬ ከተማ ወጣ ባለ ስፍራ በቡድን የተደፈረች ሴት ታሪክ የሕዝብ ቁጣና ተቃውሞ ከቀሰቀሰ በኋላ ነው። ጥቃት የደረሰባት...
ፓኪስታን ጾታዊ ጥቃት የሚያጋጥማቸው ሴቶች ቁጥር ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ መሆኑ ይነገራል። በ2015 እኤአ አንዲት ሴት በቡድን ስትደፈር የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ መገናኛ ብዙኀን ላይ የተሰራጨ ሲሆን ፓኪስታን ይህ እንዳይሆን መከልከል የሚያስችል ሕግ የላትም።
amh_Ethi
test
xp3longcontinue
GEM/xlsum
amharic
232
• "በማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር የተከሰተው ለመላው ሃገሪቱ የጸጥታ ስጋት ነው" የአማራ ክልል ደኀንነትና ጸጥታ ካውንስል የቅማንት የማንነት ጥያቄስ በምን መልኩ ተጠይቆ ምን አይነት ምላሽ ተሰጠው? የቅማንት የማንነት ጥያቄ ከውልደት አሁን እስካለበት ደረጃ ድረስ ጉዞው ምን ይመስላል? ቢቢሲ ጉዳዩን በዝርዝር ተመልክቶታል። ቅድመ - ቅማንት የማንነትና አስተዳደር ጥያቄ የቅማንት ህዝብ በቀድሞው የጎንደር ክፍለ ሃገር፤ በአሁኑ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን በሚገኙ የተወሰኑ ወረዳዎች የሚኖር ህዝብ ነው። በተለይ...
የቅማንት የማንነትና የራስ አስተዳደር ጥያቄ ከየት ወደ የት?
amh_Ethi
train
goodtitle
GEM/xlsum
amharic
408
ጆ ባይደን የቀድሞ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የአገር ሚስጥር መስማት የለባቸውም ያሉት ትራምፕ “የማይገመት ባህሪ” ስላላቸው ነው ብለዋል። አሜሪካ በተቀማጩ ፕሬዝደንት ፍቃድ ለቀድሞ የአገሪቱ ፕሬዝደንቶች አገራዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ የማደረግ ልምድ አላት። ባይደን አስተዳደራቸው ለቀድሞ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የጸጥታ ጉዳዮችን በተመለከተ ገለጻ እንደሚያደርግ ሲጠየቁ፤ “ይህ የሚሆን አይመስለኝም” ሲሉ መልሰዋል። ባይደን የትራምፕን “መገመት የማይቻል ባህሪ” ከግምት በማስገባት ክልከላ እንዳደረጉ ...
ህደት ተቆጥሮ ነበር።
amh_Ethi
train
xp3longcontinue
GEM/xlsum
amharic
193
Title: በህንድ ጥቅም ላይ የዋሉ የንፅህና መጠበቂያ ጨርቆች ለምን ተፈለጉ?\nGiven the above title of an imaginary article, imagine the article.\n
ነገር ግን በህንድ ማሃራሽትራ ግዛት የተሰማሩ ተመራማሪዎች ይህንን ከመፈፀም ያገዳቸው ነገር አልነበረም። ይህንንም ያደረጉበት ምክንያት ደግሞ የሚሰበስቡት ጥቅም ላይ የዋለ የንፅህና መጠበቂያ ጨርቅ የማህፀን በር ካንሰርን ለመመርመር እንዲያስችላቸው ነበር። በዓለማችን ካሉ የማህፀን በር ካንሰር ታማሚዎች ሩብ ያህሉ የሚገኙት በህንድ ሃገር ነው። እንዲያም ሆኖ በተለያዩ ምክንያቶች በርካታ ቁጥር ያላቸው ህንዳውያን ሴቶች አሁንም የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ አያደርጉም። የጤና ማዕከላት በአስፈላጊው መጠን ...
amh_Ethi
train
xp3longimaginearticle
GEM/xlsum
amharic
407
ግን ይህ ታሪኩን የምናጋራችሁ አባት ከአቅሜ በላይ ሆኖ የቁም ቅዠት ሆኖብኛል ይላል። ስቲቭ ይባላል፤ የሚወደው ልጁ ከተራ ጌም ተጫዋችነት አልፎ አሳሳቢ የሚባል ደረጃ ላይ የደረሰ ሱሰኛ ሆኗል። ከዚህም ባለፈ መቆጣጠር የማይችለው የቁማር ሱስ ውስጥ ተዘፍቋል። "ልጄ በጌሞች እንዲህ ይሆናል ወይም መጨረሻው የቁማር ሱስ ይሆናል ብዬ በፍጹም ገምቼ አላውቅም።'' • የስፖርት ውርርድ አዲሱ የወጣቶች ሱስ ይሆን? የስቲቭ ልጅ በሃያዎቹ መጀመሪያው ውስጥ የሚገኝ ወጣት ነው። በልጃቸው ምክንያት ስቲቭና...
የወላጆች ራስ ምታት እየሆነ የመጣው የልጆች የጌም ሱስ
amh_Ethi
train
goodtitle
GEM/xlsum
amharic
411
Content: ከተማው ለሴቶች አስቸጋሪ ነው ከ10 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች ባሏቸው ከተሞች፤ የሴቶችን ሁኔታ በሚመለከት የተካሄደው የመጀመሪያው ዓለም አቀፋዊ የሕዝብ አስተያየት ጥናት ነው ይህንን የገለጸው። ጥናቱ በህዝብ ብዛታቸው ትልልቅ በሆኑ 19 ከተሞች ሴቶች ምን ያህል ከወሲብ ጥቃቶች እንደተጠበቁ በሚያመለክቱ ጉዳዮች ላይ የሥነ-ጾታ ባለሙያዎችን በመጠየቅ የተካሄደው ነው። በምርጫው ለንደን ቀዳሚውን ቦታ ስትይዝ ቶክዮ እና ፓሪስ ተከታዮች ሆነዋል። ሴቶች ሥነ-ጥበብ፣ ንግድ እና ፖለቲካን ጨምሮ ...
የግብጽ ዋና ከተማ ካይሮ ለሴቶች "በጣም አደገኛ" ከሆኑ ትልልቅ ከተሞች አንዷ መሆኗ ተገልጸ።
amh_Ethi
train
prevcontent
GEM/xlsum
amharic
232
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
7