query_id stringlengths 32 32 | passage_id stringlengths 32 32 | query stringlengths 2 182 | passage stringlengths 137 1.88k | label int64 0 1 |
|---|---|---|---|---|
1a30506ca37088923a2db097c5b13afe | d1f62f5c4905dec6211a2bef18eb4dca | በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ 3 ሰዎች መገኘታቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ | አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት፣ ባህሬን እና አፍጋኒስታን በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ተገኝተዋል።መነሻውን ከወደ ቻይና ውሃን ግዛት ያደረገው የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ከቻይና ውጭ በርካታ ሃገራትን እያዳረሰ ነው።በዚህም በኩዌት ሶስት እንዲሁም በባህሬን እና አፍጋኒስታን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች መገኘታቸውን የየሃገራቱ የጤና ሚኒስቴሮች አስታውቀዋል።በትናንትናው እለትም በቻይና 150 እንዲሁም በደቡብ ኮሪያ 70 አዲስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች መገኘታቸው ተገልጿል። በኢራን 43 ሰዎች... | 0 |
c2eedfa736b983f958b9e5ae48d552fc | c2eedfa736b983f958b9e5ae48d552fc | የዳውሮ ዞን ነዋሪዎች የህወሃት ቡድን የፈጸመውን ጥቃት በማውገዝ ሠልፍ እያካሄዱ ነው | አዲስ አበባ ፣ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዳውሮ ዞን ነዋሪዎች የሕወሓት ቡድን የፈጸመውን ጥቃትና የሀገር ክህደት በመውገዝ በተርጫ ከተማ ሠላማዊ ሠልፍ እያካሄዱ ነው።በሰልፉ ከዳውሮ ዞን አስር ወረዳዎችና ከተርጫ ከተማ የተውጣጡ ነዋሪዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።ሰልፈኞቹ መንግስት በጽንፈኛው ሕወሓት ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን ህግ የማስከበር ዘመቻ እንደሚደግፉ እየገለጹ ነው፡፡እንዲሁም “አረመኔው የጥፋት ቡድን ሀገር ለማፍረስ የሚንቀሳቀስ ጠላት በመሆኑ ከመንግስት ጎን በመሰለፍ እንታገላለን” ሲሉ ... | 1 |
7167f5f2e448b5981102f1eec034294b | 32abe8c96e1755d01a61260606468e85 | አስናቀ ሞገስ ዳግመኛ ወደ ባህር ዳር ከተማ አምርቷል | አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ከቀጠረ በኋላ ወደ ዝውውር ገበያው የገባው አዳማ አራተኛ ተጫዋቹን ሲያስፈርም የአራት ነባር ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል፡፡በ2009 የውድድር ዘመን ጅማሮ ኢትዮጵያ መድንን በመልቀቅ ወደ ድሬዳዋ ያመራው አጥቂው ሐብታሙ ወልዴ በቆይታው ወሳኝ ጎሎችን ለቡድኑ ያስቆጠረ ሲሆን ከአማኑኤል ጎበና፣ አስናቀ ሞገስ እና ታሪክ ጌትነት በመቀጠል አራተኛው የአዳማ አዲስ ተጫዋች ሆኗል። ዳዋ ሆቴሳን በጉዳት ባጣባቸው ወቅቶች ሲቸገር የታየው የቡድኑ የአጥቂ መስመርን እንደሚያጠናክርም ይጠበቃል።አዳማ ... | 0 |
6621880b77ce2915b43f1edf8ecae9bb | 2671f5d2eaa512d7e08d9810207cae0a | በአለም የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 25 ሚሊየንን አለፈ | አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት በ24 ሰዓታት ውስጥ ለ1 ሺህ 408 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ምርመራ መደረጉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ።ባለፉት በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ ምርመራም ተጨማሪ 1 ሰው ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱንም ሚኒስትሯ አስታውቀዋል።ቫይረሱ የተገኘባቸው ግለሰብ ኢትዮጵያዊ ሴት ሲሆኑ፥ ነዋሪነታቸው በባህር ዳር ከተማ መሆኑን እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው እንደሆነም ገልፀዋል።ይህንን ተከትሎም በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ... | 0 |
1fe7d7869de75ce18d6b56ae5ac5ab40 | 1fe7d7869de75ce18d6b56ae5ac5ab40 | ከፍተኛ ሊግ | የደሴ ከተማ ተጫዋቾች ላቀረቡት ቅሬታ ክለቡ ምላሽ እንዲሰጠው ፌዴሬሽኑ ጠየቀ | ፌዴሬሽኑ ደሴ ከተማ ቀሪ የውል ዓመት ያላቸው አራት ተጫዋቾችን ስለመልቀቁ በአስር ቀን ውስጥ ማብራርያ እንዲሰጠው አሳስቧል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ በሆነው ደሴ ከተማ ዐምና ይጫወቱ የነበሩ አራት ተጫዋቾች ማለትም ሚሊዮን በየነ፣ ኃይለማሪያም እሸቱ፣ ዓለማየሁ ማሞ እና ሊቁ አልታዬ ዘንድሮ በክለቡ የሚያቆያቸው የሰባት እና የስድስት ወራት የውል ቆይታ እያላቸው ክለቡ ግን ተጫዋቾቹን ከስብስቡ ውጪ ማድረጋቸውን ተጫዋቾቹ ለሦስት ጊዜያት ለፌዴሬሽኑ ባስገቡት ደብዳቤ አቤቱታቸውን አሰምተዋል።በዚህም መሠረት የ... | 1 |
c62000a7807ffeae75f5bf736213dae3 | 589a56df917775acf1bc1b15ae5bfa61 | ኢትዮጵያ በሴካፋ አትሳተፍም | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ነገ ዩጋንዳን ለመግጠም እየተዘጋጀች ባለበት ወቅት አስገራሚ መረጃ ከወደ ኬንያ ተሰምቷል።በኬንያ አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የሴካፋ ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን በመጀመርያ የምድብ ጨዋታው ደቡብ ሱዳንን 3-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ አጀማመሩን ቢያሳምርም በሴካፋ የተሳትፎ ታሪኩ ተሸንፎ በማያቀው ውጤት በቡሩንዲ 4-1 ተረትቶ ወደ ግማሽ ፍፃሜ የመግባት እድሉን አጥብቧል።ብሔራዊ ቡድኑ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ለማለፍ ነገ የዩ... | 0 |
7588f9125c55576841d361e2b0cb18d9 | bf81125ed0e7fff5ed05fdb68fae01ff | የነዳጅ እጥረት በደሴ | በደሴ ከተማ የሚገኙ የሙስሊሙ ማኅበረሰብ አባላት በእምነት ተቋማት ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዙ፡፡በደሴ ከተማ አስተዳደር ከሙስሊሙ ማኅበረሰብ ክፍሎች የተወጣጡ የእምነቱ ተከታዮች በሞጣ ከተማ በእምነት ተቋማት ላይ ደረሰው ጥቃት አሳፋሪ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የእምነቱ ተከታዮች በደሴ ከተማ በሚገኘው ዐረብ ገንዳ መስጂድ ባደረጉት ውይይት አጥፊዎቹ በሕግ ሊጠየቁ እንደሚገባም ጠይቀዋል፡፡ጥቃቱ ከመድረሱ በፊትም ሆነ ከደረሰ በኋላ መንግሥት እያሳዬ ያለው ለዘብተኛ አቋም መታረም እንደሚገባውም አሳስበዋል፡፡ የክል... | 0 |
ae0df79fae4ae52a92a79e1f60810105 | f3ab0f4e7230fb4d0507b50dcaec36c4 | ባለፉት 24 ሰአት ውስጥ 15 ሰዎች የካሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተገለፀ | አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ7 ሺህ 407 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 344 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ 13 ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን ከዚህ ውስጥ አራቱ የህክምና እርዳታ ሲደረግላቸው የቆዩ እንዲሁም ዘጠኙ ከአስከሬን ላይ በተደረገ ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባቸው ናቸው፡፡አሁን ላይም በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 163 መድረሱንም ሚ... | 0 |
9ffd4cb268607166b26bc41e93924cda | 6c4f5651c65e8c389d774a6442a9329b | የ114 የእድሜ ባለፀጋ ከኮሮና ቫይረስ ሙሉ በሙሉ አገግመው ከኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ወጡ | ርእሰ መሥተዳድሩ የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ሕክምና መስጫ ማዕከልን ጎብኝተዋል።ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 30/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ መከሰቱ ከተረጋገጠ ወዲህ በመንግሥትና በሕዝቡ የመከላከል ርምጃዎች እየተወሰዱ ነው። ለኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎችን ሕክምና ለመስጠት የሚያስችሉ ማዕከላትን ማዘጋጀት ደግሞ አንዱ ዐብይ ተግባር ነው።ለደቡብ ወሎና ደሴ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ሕክምና ለመስጠት የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል በማዕከልነት ተመርጦ ቁሳቁሶችን እያሟላ ይገኛል።የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያ... | 0 |
a8833eb71cc6878e6423479811bfec86 | a8833eb71cc6878e6423479811bfec86 | የቱርክ ባልሥልጣን ስለኻሾግዢ ከተመድ የፍርድ ጠቢብ ጋር ተወያዩ | የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሳዑዲ ተወልጅ ጋዜጠኛ ዣማል ኻሾግዢ አገዳደልን አስመልክቶ ከሚመረምረው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፍርድ ጠቢብ ጋር ዛሬ ተገናኝተው ተነጋገረዋል። ቱርክ ዓለምቀፍ ምርመራ እንዲካሄድበት እየጠየቀች ነው።የመንግሥታቱ ድርጅት ልዩ መርማሪ አጀንስ ካላማንደር እስከ ቅዳሜ ድረስ ቱርክ በመቆየት የኢስታምቡል ዋና ዐቃቤ ህግ ከሚገኑባቸው ባለሥልጣኖች ጋር ተገናኝተው ይነጋገራሉ።አጀንስ ካላማንደር ቱርክ ካሉት የሳዑዲ አረብያ አምባሳደር ጋር ለመነጋገርና ምርመራውን ለማካሄድ ሳዑዲ ... | 1 |
3742fcb886a2cc566485c20a71c409a4 | 3742fcb886a2cc566485c20a71c409a4 | በኢትዮጵያ አጠቃላይ 50 ሰዎች ከኮሮና በሽታ አገግመዋል፡፡ | በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ943 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርማራ ተደርጓል፤ በአንድ ሰው ላይም ቫይረሱ መገኘቱ ተረጋግጧል፡፡ የጤና ሚኒስቴር በማኅበራዊ ገጹ እንዳስታወቀው ቫይረሱ የተገኘባቸው ትውልደ ኢትዮጵያዊ እንግሊዛዊ የ45 ዓመት ጎልማሳ ናቸው፤ ከእንግሊዝ ተመልሰው በለይቶ ማቆያ የነበሩ እንደሆነም ነው የተገለጸው፡፡ባለፉት 24 ሰዓታት በኢትዮጵያ ተጨማሪ 9 ሰዎች ከኮሮና በሽታ ማገገማቸውም ተነግሯል፤ ስምንቱ ከአዲስ አበባና አንዱ ከባሕር ዳር መሆናቸውም ተመላክቷል፡፡ በዚህም በኢትዮ... | 1 |
6964be04508bcaf1a2e8feee7dca71ac | ae4bf97664eb31d3c045a57fa4062fe3 | መንግሥት የሰጠውን የ72 ሰዓት ጊዜ በመጠቀም በርካታ የትግራይ ሚሊሻና ልዩ ኃይል አባላት እጅ እየሰጡ ነው | አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ቡድን ያሰማራቸው ልዩ ኃይሎችን በመደምሰስ በሺዎች የሚቆጠሩ ለውጊያ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡የታጣቂው ህወሓት ልዩ ኃይል በሀገር መከላከያ ሰራዊት፣በአማራ ልዩ ኃይልና በሚሊሻ አባላት እየተደመሰሰ ይገኛል።በዚህ ታላቅ ጀብድ ሰራዊቱ የህወሓት ስግብግብ ኃይል ለጦርነት እየተጠቀመባቸው የነበሩ ከ230 በላይ ክላሽንኮቭ፣ ከ1 ሺህ በላይ የእጅ ቦምብና ሌሎች ተተኳሽ መሳሪያዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ዕዝ የሰው... | 0 |
081b381ee0f36267938f8cf475aac5b0 | fcd5e0dad1f4e3df8a4d06215c0ba640 | የጊኒ ፕረዚዳንታዊ ምርጫ | የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከቡርኪና ፋሶ ጋር በኦጋዱጉ በቀጣይ ቅዳሜ የሚያደርገው የጠአለም ከ20 አመት በታች ሴቶች ማጣርያ ጨዋታ በሃገሪቱ ባለው አለመረጋጋት ምክንያት በቡርኪና ፋሶ የመካሄዱ ጉዳይ አጠራጣሪ ሆኗል፡፡ለ27 አመት ስልጣን ላይ ቆይተው ባለፈው አመት ከስልጣን የተወገዱት ብሌስ ኮምፓሬ ታማኝ እንደሆነ የሚነገርለት በጄኔራል ጂልበርት ዴንዴሬ የሚመራ የቡርኪናፋሶ የጦር ኃይል ባለፈው ሐሙስ በሽግግር መንግስቱ ላይ መፈንቅለ መንግስት ማካሄዱንና ሃገሪቱን መቆጣጠሩን በብሄራ... | 0 |
671a306c8eb0e86b7dcb07bb854dad35 | 671a306c8eb0e86b7dcb07bb854dad35 | በዓለም አቀፍ አቅራቢዎች በጨረታ ይፈፀም የነበረውን የስንዴ አቅርቦት ለመቀየር እየተሰራ ነው | አዲስ አበባ ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት የግዥና ንብረት አስተዳደር አገልግሎት ኤጀንሲ በዓለም አቀፍ አቅራቢዎች በጨረታ ይፈፀም የነበረውን የስንዴ አቅርቦት ለመቀየር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ።የአቅርቦት ሂደቱን ለማፋጠን የመንግስት ለመንግስት ግብይትን ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን፥ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ፅዋዬ ሙሉነህ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል።የግብይቱ ተግባራዊ መሆን ሀገሪቱ ላይ ከዚህ ቀደም በደላሎችና በነጋዴዎች ይደርስ የነበረውን ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ ... | 1 |
33d471c5672f129b8c17063cf8185471 | 23a736a321d6d657982bbcc53ff72cf9 | ለኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ 62 ታዳጊዎች ተመለምለዋል | የባርሴሎናው ላሜሲያ ወጣቶች አካዳሚ የግብ ጠባቂ ዋና አሰልጣኝ የሆነው ሪቻርድ አርጋይ በሀገራችን ኢትዮጵያ ላሉ የግብ ጠባቂ አሰልጣኞች ትናንት ምሽት ስልጠና ሰጥቷል፡፡የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ እና የአሜሪካው ሳክሪሜንቶ የእግር ኳስ አካዳሚ አሰልጣኝ አምሳሉ ፋንታሁን በጋራ ሆነው ከተለያዩ አለማት ካሉ የእግርኳስ ባለሙያዎች ጋር ግንኙነት በመፍጠር በተለያዩ ጊዜያት የሚሰጠው የኦንላይን ስልጠና ቀጥሎ ትናንት ምሽት 4፡00 ጀምሮ ከሁለት ሰአታት በላይ የቆየ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በስፔኑ ሀ... | 0 |
13eceed03f1ceb49837e5cf779d59130 | 47a38d1fded2b6cf143bee909d0b2752 | 18 ባንኮች እና የፋይናንስ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ205 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ | አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሀ ግብር በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ተካሄዷል።የሶማሌ ክልል የካቢኔ አባላት ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ መርሀ ግብርን ከረፉዱ 5:30 ላይ ለ1 ደቂቃ ቀኝ እጃቸውን በግራ ደረታቸው በማድረግ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ክብር አሳይተዋል።የክልሉ የካቢኔ አባላት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ የሚውል 10 ሚሊየን ብር እና 2 ሺህ ፍየልና ሰንጋ ድጋፍ ማድረጋቸውን የሶማሌ ክልል ሬዲዮና ቴሌቪዥን ዘግቧል። | 0 |
68ea159e4f8df3565719215b4227c044 | 927ed8ceeb1b08f1bb62cb2862ca977b | ቦይንግ በአውሮፕላን አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ሰዎች ቤተሰቦች ካሳ ሊከፍል ነው | አዲስ
አበባ፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከትናንት በስቲያ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቤተሰቦች ስለአደጋው ለማወቅ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው በሚያደርጉት ቆይታ ሙሉ ወጪያቸውን እንደሚሸፍንና አስፈላጊውንም ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። የአየር መንገዱ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ኢሳያስ ወልደማርያም ትናንት በደረሰው አደጋ ዙሪያ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ከሰጡ በሁዋላ ለጋዘጠኞች እንደተናገሩት ፤ አየር መንገዱ እስከአሁን የተለያዩ መንገዶችን በመ... | 0 |
b2dbfabdacb8d26bfc9d163b9d156216 | 830d835447c5607d72922f3f60913111 | አዲስ ለተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የተዘረጋን የኤሌክትሪክ መስመር የሰረቁ ተጠርጣሪዎችን እጅ ከፍንጅ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ | የአዲስ አበባ ቤቶች አስተዳደር ኤጀንሲ በ11ኛው ዙር የጋራ መኖሪያ ቤት እድለኞች ለሆኑ ዜጎች የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለመሥጠት ቅድመ ዝግጅቶችን ሙሉ ለሙሉ ማጠናቀቁን አስታወቀ ።የኤጀንሲው ሥራ አስኪያጅ አቶ ሽመልስ ታምራት በዛሬው ዕለት ለጋዜጠኞች በሠጡት መግለጫ እንደገለጹት ሐምሌ 30 /2008 ዓም የጋራ መኖሪያ ቤቶች የወጣላቸው ዜጎች በቦሌና በአቃቂ ክፍለ ከተሞች በተዘጋጁላቸው የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለማስተናገድ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተጠናቀዋል ።ከዚህ ቀደም በነበሩት ... | 0 |
5653762e70367378c21503be22fe7f17 | 26c8864fbb38f226fc8096b6a7f12237 | የጋሞና የኦሮሞ ዕርቅ | የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ በያዝነው ሣምንት መባቻ ላይ ባወጣው መግለጫ ከኢትዮጽያ መንግሥት ጋር የሚያካሄደውን ግጭት ለማስቆምና እርቅ ለማውረድ ወገንተኛ ያልሆነ ወይም ነፃ ሦስተኛ ወገን እንዲያደራድረው ጠይቋል።“መንግሥት ከአመራሩ ጋር የደረገውን ስምምነት አላከበረም፤ ጥቃት ከፍቶብኛል” በማለት ደጋግሞ ሲከስ ይሰማል።ክሡን የሚያስተባብለው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኦዴፓ/ በበኩሉ “ይልቅ ትጥቁን ቃል በገባው መሠረት ‘አልፈታም’ ያለው ኦነግ ነው፤ ታጣቂዎቹም ኦሮምያ ውስጥ ግድያ ላይ ተሠማርተዋል... | 0 |
107f19d32df6df2339d14cf56f8dae80 | c27a92d7eddacd11b7717d9c58708a2e | የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ዛሬ እንዲደረግ ተወሰነ | በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ15ኛው ሳምንት መርሀ ግብር ቅዳሜ ሊደረግ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ወደ ሰኞ ተሸጋግሯል፡፡የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት የአንደኛው ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት ይደረጋሉ፡፡ ከእነኚህ ጨዋታ መካከል በአዲስ አበባ ስታዲየም የፊታችን ቅዳሜ በ9:00 ሊደረግ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ወደ ሰኞ 10:00 ተዛዋውሯል፡፡ የቀን ለውጡ ያስፈለገውም ቅዳሜ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የድምፀዊ ቴዎድሮስ... | 0 |
c3276be440b3f3a70493c6afd884811e | ee87d7cd6e9d24d1e7d496b3c97f487a | በ5 ወራት ብቻ 1 ቢሊየን 356 ሚሊየን 119 ሺህ ብር የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተይዘዋል | አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በአንድ ሳምንት ብቻ 51 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ከዚህ ውስጥ ከ31 ሚየን ብር በላይ የሚገመተው ወደ ሀገር ሲገባ ሲሆን ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆነው ደግሞ ከሀገር ለማስወጣት ሲሞከር ነው ተብሏል፡፡በቁጥጥር ስር የዋሉት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች የቁም እንስሳት፣ የምግብ ምርቶች፣ ጌጣጌጥ፣ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እና አደንዛዥ ዕፅ ይገኙበታል፡፡በከፍተኛ መጠን ከተያዙ የኮንትሮባንድ... | 0 |
573d67a371e559a7d1e51e706a731285 | d082751f16735fe28b1e7cd47aa1b7cc | መንግስት ህግ ለማስከበር በሚያደርገው ጥረት ሴቶች የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ፡፡ | በአገሪቱ የተጀመረው የታሃድሶ ንቅናቄ ሂደት ውጤታማ የሚሆነው መላው የአገሪቱ ህዝቦች የማያቋርጥና የነቃ ተሳትፎ ሲያደርጉ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ ።ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም በዛሬው ዕለት በሐረር ከተማ 11ኛው የብሔር ፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር እንደገለጹት በአገሪቱ እየተካሄደ ያለው ጥልቅ ታሃድሶ ውጤት እንዲበቃ ሁሉም ህብረተሰብ ያሳተፈ ንቅናቄ ሲደረገ ነው ።በመሪው ፓርቲ ኢህአዴግና በአጋር ድር... | 0 |
b63f2efe2476753d689529af5e20474f | b63f2efe2476753d689529af5e20474f | የፓኪስታን ፍ/ቤት በአንድ ተቃዋሚ መሪ ላይ ክስ መሰረተ | በተቃዋሚ መሪው ሻሀባዝ ሻሪፍ ላይ በዛሬው ዕለት የተመሰረተው ክስ፣ ላሆር ውስጥ ከሚገነባ የመኖሪያ ቤቶች ህንፃ ሥራ ጋር በተያያዘ ሲሆን፣ የቤቶቹን የሥራ ኮንትራት እርሳቸው አባል ለሆኑበት ለፓኪስታኑ የሙስሊም ሊግ ፓርቲ ሰዎች ሰጥተዋል ተብለው ነው።ከዚህ የሙስና ቅሌት ጋር በተያያዘ፣ ሌሎች 7 ሰዎችም ተከሰዋል። ይሁንና፣ ተጠርጣሪው የተቃዋሚ መሪ ሸሪፍ፣ «መሰረተ-ቢስ የሆነ የሀሰት ውንጀላ» በማለት፣ በአንድ የፓኪስታን ጋዜጣ ላይ በሰጡት ቃል አስተባብለዋል።የተጠርጣሪው ወንድምና የቀድሞው የፓኪስታን ጠ... | 1 |
d811e60c22259da65ed15e3a126c0dfd | d811e60c22259da65ed15e3a126c0dfd | ዩናይትድ ስቴትስ በጋና ዜጎች ላይ የቪዛ ዕገዳ ጣለች | ዩናይትድ ስቴትስ በጋና ዜጎች ላይ የቪዛ ዕገዳ መጣሏን ስታስታውቅ፣ ዕርምጃው - ዩናይትድ ስቴትስን ለመጎብኘት የሚፈልጉ የዚያች የምዕራብ አፍሪካይቱ ሃገር ዜጎችን ጉዳይ ይበልጥ አስቸጋሪ ያደርገዋል ተብሏል።የትረምፕ አስተዳደር ዕገዳውን ያፀናው ጋና ከዩናይትድ ስቴትስ እንዲወጡ የታዘዙ ዜጎቿን ወደ ሃገራቸው መመለስ አልቻለችም ሲል በመክሰስ ነው።የዩናይትድ ስቴትስ የሃገር ውስጥ ደኅንነት መሥሪያ ቤት ኃላፊዋ ክሪስቲን ኒልሰን ስለዚሁ ባወጡት መግለጫ ጋና በዓለምቀፉ ሕግ መሠረት ከአሜሪካ እንዲወጡ የታዘዙ ዜ... | 1 |
e972f3851886e873023eba6a193246be | e972f3851886e873023eba6a193246be | ‹‹ፓርኩ 1.5 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ምርትወደ ውጭ ልኳል››-አቶ ጎይቶም ገብረኪዳን የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሥራ አስኪያጅ | በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በጀመረ በአጭር ጊዜ ውስጥ 1.5 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ምርት ወደ ውጭ ኤክስፖርት ማድረጉን የፓርኩ ሥራ አስኪያጅ አቶ ጎይቶም ገብረኪዳን ገለጹ። በመቀሌው ኢንዱስትሪ ፓርክ ሦስት ኩባንያዎች ወደ ሥራ ገብተው እስከ 2200 ሠራተኛ መቅጠራቸውን የነገሩን ሥራ አስኪያጁ ወደፊት ፓርኩ በሙሉ አቅሙ ማምረት ሲጀምር በሁለት ሺፍት ከአሥር እስከ 20ሺ ሠራተኞች እንደሚቀጠር ነግረውናል። አዲስ ዘመን ግንቦት 22/2011 | 1 |
b9af51a4721ae3671ddd0cd6fac5fc81 | e32f937279e6600302907fcdd7d986ba | በኮሎምቢያ ማረሚያ ቤት ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በተነሳ አመፅ ከ23 ሰዎች በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ | አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 34 ሺህ መድረሱ ተገልጿል።ይህን ተከትሎም በሃገሪቱ በኮቪድ19 ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከአውሮፓዊቷ ጣሊያን መብለጡ ነው የተነገረው።እስካሁን ባለው ሂደትም ከአሜሪካ እና ብሪታንያ ቀጥሎ በርካታ ሰዎች በኮቪድ19 ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉባት ሃገር ሆናለች።ከዚህ ባለፈም በሃገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 580 ሺህ ደርሷል ነው የተባለው።ፕሬዚዳንት ቦልሶናሮ ከቫይረሱ ጋር ... | 0 |
b2cb12abee24d6d2794797aac4fb1b8c | ac961e1f351a63b0cfab69e6e41b5e43 | “ህጉ ሀገራዊ ተወዳዳሪነትን ለማሳደግና ኢንቨስትመንት ለመሳብ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታል”-መላኩ አለበል፣የንግድ ሚኒስትር | አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 30 ፣2012 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 በጀት ዓመት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለመሳብ መታቀዱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ።የመሰረተ ልማት መጠናከር፣ በቀላሉ ሰልጥኖ ወደ ስራ መግባት የሚችል የሰው ሃይል፣ እየተመዘገበ ያለው ፈጣን የኢኮኖሚ እድገትና እምቅ የተፈጥሮ ሃብት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ በምቹ አጋጣሚነት ከሚጠቀሱት መካከል መሆናቸው ተጠቅሷል።በሌላ በኩል የገበያ ተደራሽነት እያደገ መምጣትም የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት እንዲ... | 0 |
7ec8f4c9bc83343e1d18551255b95ed7 | 9d856cab626732b522af54907cd35b9c | የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ከኦማኑ ሱልጣን ጋር ተወያዩ | አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ በቀጣዩ ሳምንት እስራኤልን ሊጎበኙ ነው።የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት እንዳስታወቀው ጉብኝቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የዌስት ባንክ የተወሰኑ ክፍሎችን ለመያዝ በሚያደርጉት ጥረት ዙሪያ ላይ ያተኮረ ውይይት ለማድረግ ያለመ ነው።በጉብኝታቸውም ከኔታንያሁ ጋር የጥምር መንግስት ለመመስረት ከተስማሙት ቤኒ ጋንትዝ ጋርም ይመክራሉ ተብሎ ነው የሚጠበቀው።ከዚህ ባለፈም አሜሪካ እና እስራኤል ኮቪድ19ኝን... | 0 |
d26b21759e43e8f5649e76978988c6ba | f273df9fb57afca4ca272b294118d7e3 | Walias Intensify Their Preparation | The draw for the 2022 Qatar world cup African zone preliminary round has been conducted Today in Cairo, Egypt. Ethiopia is set to play Lesotho in between 2 and 10 September over two legs. Ethiopia and Lesotho were on the same qualifying group “J” in 2017 AFCON qualifiers staged in Gabon, the Walias were victories on bo... | 0 |
61491ee7a650ca8432dc038bfffff38f | ffe0082a3c86679c436e6245df3f0c73 | የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት የዶናልድ ትራምፕን የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም እቅድ ተቹ | በዜናው መሰረት የሥድሳ ሰባት ዓመቱ ሙርሲ ህይወታቸው ያለፈው በመንግሥታዊ ሥለላ ወንጀል ክስ ፍርድ ቤት ችሎት ላይ ቀርበው ራሳቸውን ከሳቱ በኋላ ነው። ሆስፒታል ሳይደርሱ በፊት ህይወታቸው ማለፉን ነው ዜናው የገለፀው።በሙስሊም ወንድማማቾች ቡድን ውስጥ ከፍተኛ የመሪነት ቦታ የነበራቸው ሞሃመድ ሙርሲ እኤአ በ2013 በአስተዳደራቸው ላይ በተቀሰቀሰው ተቃውሞ የጦር ሰራዊቱ ከሥልጣን እንዳስወገዳቸው ይታወሳል።ከዚያም በቀደመው ዓመት በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ለመወዳደር ባስገቡት የዕጩነት ማመልከቻ ዋሽተዋል ተብሎ ... | 0 |
5742f915e28a3aab7474218b336ff25f | bbe69f93cac0e24d8b87a4d8afc8b2c6 | አፍሪቃ በጋዜጦች | “አፍሪካ በጋዜጦች” የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት፣ የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።የኢትዮጵያው ትግራይ ክልል በመልሶ ማልማት ጥረቱ የወርቅ ሽልማት አገኘ፣ ኢትዮጵያ ላይ በተዳጋጋሚ በደረሰው ድርቅ ምክንያት በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ ረድዔት እንደሚያስፈላጋቸው ታወቀ፣ የአንጎላ ገዢ መደብ ፖርቱጋል ላይ ገንዘብ እያፈሰሰ መሆኑ ተገለፀ፡፡ | 0 |
07d6d84395eafc746d880f6625a72cda | 0ff5e076a7cfd0e0d7665c34512a9173 | ቢኒያም በላይ ወደ ሌላው የስዊድን ክለብ አምርቷል | ዳኛቸው በቀለ ለአዳማ ከተማ ከመፈረሙ በፊት በድሬዳዋ ከተማ የተጫወተ ሲሆን አምና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ቢቀላቀልም የቋሚ ተሰላፊነት እድል ማግኘት አልቻለም ነበር፡፡ዳኛቸው ለድሬዳዋ ከተማ በዝውውር መስኮቱ የፈረመ 4ኛው ተጫዋች ሆኗል፡፡ አማካዩ አድናን ቃሲም ፣ ጋናዊው ተከላካይ ኢማኑኤል ላሬያ እና ሌላው ጋናዊ አጥቂ ሀምዛ መሀመድ ለብርቱካናማዎቹ የፈረሙ ተጫዋቾች ናቸው፡፡ | 0 |
943a9b5c6ce9506cc46ee1b128d74ccb | 943a9b5c6ce9506cc46ee1b128d74ccb | ዶ/ር ሊያ ታደሰ በፈለገ ሕይወት ሆስፒታል ጉብኝት አደረጉ | የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በባህር ዳር በሚገኘው ፈለገ ሕይወት ሆስፒታል የንፁህና ደህንነቱ የተጠበቀ ሆስፒታል የማድረግ እንቅስቃሴን ጎበኙ፡፡ሚኒስትሯ በማህበራዊ ገፃቸዉ እንደገለፁት በኤሌክትሮኒክስ የታገዘ የጤና መዛግብት አፈፃፀም እና የአገልግሎት መስጫ ቦታዎች ህሙማንን ማዕከል ያደረጉ እንዲሆኑ ለማስቻል የተሰራውን ስራም ጎብኝተዋል፡፡በጉብኝታቸው ወቅትም በቁርጠኝነት የሚሰሩ የሆስፒታሉንና የክልሉ ጤና ቢሮ አመራሮችንና ሰራተኞችን አመስግነዋል፡፡ | 1 |
98f73d461fc8411bf3f737d9eb42a7db | bff961b3aa20b8170017202c5ee15659 | በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኢንቨስትመንት የተሠማሩ ባለሃብቶች ውጤት ማስመዝገብ ጀምረዋል- አቶ አሻድሊ ሀሰን | አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የመተከልና አካባቢው ኮማንድ ፖስት አፈጻጸምን በተመለከተ በባሕር ዳር ተወያይተዋል።አፈጻጸሙ የተገመገመው የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ ተመሥገን ጥሩነህና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰን በተገኙበት ነው።ውይይቱ የሁለቱ ክልሎች ተቀራርቦ የመሥራት ውጤትም ቀጠናው ከዚህ በላይ ሰላማዊ እና የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበት እንዲሆን እንደሚያስችለው ታ... | 0 |
782848f5a95ee088e07ea203ac57a5f5 | 782848f5a95ee088e07ea203ac57a5f5 | 693 የህግ ታራሚዎች በይቅርታና በምህረት ተፈቱ | 693 የህግ ታራሚዎች በይቅርታና በምህረት መፈታታቸውን የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር አስታወቀ።አስተዳደሩ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው ታራሚዎች የጸደቀውን የምህረት አዋጅ መነሻ በማድረግ ሲፈቱ የመጀመርያው ነው።የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1096/2010 የምህረት አዋጅን ማጽደቁ ይታወሳል።ዛሬ የተለቀቁት ታራሚዎችም በአዋጁ አንቀጽ 5 ሥር በተዘረዘሩ በህገ-መንግስቱ ስርዓት ላይ የሚደረግ ወንጀል፣ የህገ-መንግስታዊ ስልጣንን ተግባራዊነት ማሰናከል፣ የጦር መሳሪያ ይዞ በማመ... | 1 |
566c81a50f500f606d9328d24702bf4c | 978e77ce9e247616de8b5781345aeb38 | በህወሓት ውስጥ ያለው ቡድን በርካታ ነዋሪዎችን አፍኖ በመውሰድ ሰውሯቸዋል- የዳንሻ ከተማ ነዋሪዎች | የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ድሪባ ኩማ ረቡዕ ሚያዝያ 3 ቀን 2010 ዓ.ም. አስተዳደራቸው ጉልህ ሥፍራ ከሚሰጣቸው ፕሮግራሞች አንዱን ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባ ድሪባ ከከፍተኛ የከተማው ባለሥልጣናት ጋር ሆነው የጎበኙት በአዲስ አበባ ከተማ ከደኅንነት ወለል በታች የሚገኙ ነዋሪዎችን ለማቋቋም በዓለም ባንክ የሚደገፈውን ግዙፍ ፕሮግራም ነው፡፡ ይህ ፕሮግራም በ2009 ዓ.ም. የተጀመረ ሲሆን 123 ሺሕ ተጠቃሚዎችን አቅፏል፡፡ በዚህ ዓመት ደግሞ ይህ ቁጥር ወደ 200 ሺሕ የሚያድግ ሲሆን፣ የደሃ ደሃ ... | 0 |
98e440e2e0668f5037b5017c13da6c22 | 8339e2f28da6cc8b37fc9ad85b361f82 | ወላይታ ድቻ የቀድሞ አሰልጣኙ ወደ ስራ እንዲመለሱ ጥሪ አቀረበ | ወላይታ ድቻ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እና ረዳታቸው ግዛቸው ጌታቸውን ከዋናው ቡድን አሰልጣኝነት ማሰናበቱን የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ አሰፋ ለሶከር ኢትዮጵያ አስታወቁ፡፡ወላይታ ድቻን ከ2001 ጀምሮ ሲያሰለጥኑ የቆዩትና አምና የጥሎ ማለፉን ዋንጫ እንዲያነሳ የረዱት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ቡድኑ በውጤት ቀውስ ውስጥ መሆኑን ተከትሎ እንዲሰናበቱ መወሰኑን አቶ አሰፋ ገልፀዋል፡፡ወላይታ ድቻ ከአሰልጣኝ ስንብቱ በተጨማሪ ረዳት አሰልጣኙ ግዛቸው ጌታቸውን ወደ ወጣት ቡድኑ አሰልጣኝነት ወርዶ እንዲሰራ ሲወስን የቡድን... | 0 |
c6808d296c8d7d2eaf1b1f057ec97462 | d235d72684f22874c356d9626fdbd175 | ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል | በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ እየተወዳደረ የሚገኘው ጅማ አባ ቡና የቀድሞ አሰልጣኙን መልሶ ሲቀጥር ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።አሰልጣኝ አንተነህ አበራ ለሶስተኛ ጊዜ ወደ ቡድኑ ተቀላቅለዋል። በባለፈው ዓመት የአሰልጣኝ ግርማ ሐብተዮሐንስን ስንብት ተከትሎ አባቡናን በመረከብ በከፍተኛ ሊጉ እስከ መለያ ጨዋታው ማድረስ ቢችሉም በአወዛጋቢ ሁኔታ ከቡድኑ ከተለያዩ በኋላ በድጋሚ የአሰልጣኝ መኮንን ማሞ ስንብት ማግስት ወደ ጅማ አባቡና ተመልሰዋል።አሰልጣኝ አንተነህ በዘንድሮው የከፍተኛ ሊግ በምድብ ... | 0 |
af5e6f7433ddbdddfc7d3d10a94b6f2a | e5a95a424caf7d89ea2e6133caa4671e | በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለደረሰው ጉዳት የማረሚያ ቤቱ አስተዳደር አባላት በሕግ እንዲጠየቁ ሐሳብ ቀረበ | ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ ማረሚያ ቤቶች አለመረጋጋትና የእሣት ቃጠሎ እየደረሰ መሆኑ ይዘገባል።ባለሥልጣናት ለችግሩ ምክንያት - የመንግሥቱን የምህረት አዋጅ ተከትሎ ለታራሚዎች የሚሰጡ ትርጉሞች መዛባት መሆናቸውን ይናገራሉ።በደብረማርቆስ ማረሚያ ቤት ትላንት የተነሳውን የእሳት ቃጠሎ አስመልክቶ - ሰሎሞን ክፍሌ ወደ አማራ ክልል ጽሕፈት ቤት ደውሎ ነበር።የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊውን አቶ ንጉሡ ጥላሁንን አነጋግሯል።። | 0 |
5e5432265dec741ba948cad1ea76e22e | 1d2b2fa9a99d4ba03898a50d973202d5 | ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 6 ተጫዋቾችን አስፈረመ | FT ባህርዳር ከተማ ፋሲል ከተማ (ባህርዳር)FT መቀለ ከተማ ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት (ውቅሮ)FT ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን ሱሉልታ ከተማ (ደብረብርሃን)FT አክሱም ከተማ አዲስ አበባ ፖሊስ (አክሱም)FT ወልድያ ሰበታ ከተማ (ወልድያ)FT ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ኢትዮጵያ መድን (አዲግራት)FT አማራ ውሃ ስራ ቡራዩ ከተማ (ባህርዳር)ወሎ ኮምቦልቻ ከ ሙገር ሲሚንቶ (ኮምቦልቻ)FT ሻሸመኔ ከተማ ነቀምት ከተማ (ሻሸመኔ)FT ጅማ ከተማ ናሽናል ሴሜንት (ጅማ)FT አርሲ ነገሌ ሀላባ ከተማ (... | 0 |
6da5991640bf2a188c7a707d5cf0df59 | afa1379a48f3dc54560eea633b9070e4 | በቴክሳስ ህገወጥ ስደተኛ ተማሪዎች ከትምህርት ቤት እንዲባረሩ የጠየቀችው መምህርት ከሥራዋ ተሰናበተች | ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ወረርሽኝ የዓለም ትልቅ የጤና ስጋት ሆኖ ለበርካታ ማኅበራዊ ግንኙነቶች መቋረጥ ምክንያት ሆኗል፤ ትምህርት ቤቶችም ተዘግተዋል፡፡ ነገር ግን ብዙ ተማሪዎች በየቤታቸው ሆነው በሬዲዮና በቴሌቪዥን የሚተላለፉ ትምህርቶችን ከመከታተልና ከማጥናት ይልቅ ከቤት ውጭ በጋራ ተሰባስበው እየተስተዋሉ ነው፡፡የመንግሥት ተቋማትና የግል ድርቶች የ‘ዋይ-ፋይ ኔትወርክ’ ባለመዝጋታቸው ተማሪዎቹ በእነዚህ ተቋማት አጥሮች ተሰባስበው እየዋሉ ነው፡፡ ይኼንን ነገር ለማስቀረ... | 0 |
ff79f285ab7daa491dd2257cc9bc1bbd | dc0b8908442e0cabf5fcd8579e1f3064 | ተመድ የሊቢያ ተቀናቃኝ ኃይሎች ዘላቂነት ያለው የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቀ | አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርመኒያ እና አዘርባጃን በናጎርኖ ካራባህ ግዛት ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ፡፡የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ሁለቱ ሃገራት በሞስኮ ለ10 ሰአታት ከተወያዩ በኋላ የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማታቸውን አስታውቀዋል፡፡ከስምምነቱ መደረስ በኋላም ሃገራቱ ገንቢ ውይይት ያደርጋሉም ነው ያሉት ላቭሮቭ፡፡የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎም ሃገራቱ ከዛሬ ጀምሮ የእስረኞች ልውውጥ የሚያደርጉ ይሆናል፡፡የአዘርባጃን አካል እንደሆነች የሚነ... | 0 |
91aae5b604abba1295e237cc871f478f | 91aae5b604abba1295e237cc871f478f | በህግ ቁጥጥር ስር በዋሉ 4 ሺህ 183 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ | አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ተያይዞ በህግ ቁጥጥር ስር በዋሉ 4 ሺህ 183 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረቱን የኦሮሚያ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቁ፡፡የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሁሴን ዑስማን እና በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል የወንጀል መርማሪ ኮሚሽነር ግርማ ገላን በጋራ በሰጡት መግለጫ የአርቲስቱን ግድያ ተከትሎ በተፈጠረ ግርግር የ167 ሰዎች ህይወት ሲጠፋ በ360 ሰዎች ላይ ደግሞ የአካል ጉዳት መድረሱን ... | 1 |
9fd3b35f51b4241b95677ec29388acfc | 6208ba0126132ca5d19623a892de5644 | በአፍጋኒስታን አጥፍቶ ጠፊ ባደረሰው ፍንዳታ የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ | ምሥራቃዊ አፍጋኒስታን ውስጥ በደረሰ የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃት ከሞቱት ሦስት ሰዎች አንዱ፣ ከፍተኛ የክፍለ ሀገር ባለሥልጣን መሆናቸው ተገለፀ።የምሥራቃዊ ናንጋርሃር ክፍለ ሀገር ዋና ከተማ በሆነችው ጃላላባድ የደረሰው ጥቃት ዒላማ ያደረገውና የገደለውም የሃይማኖታዊ ጉዳዮች ዳይሬክተርና የሀጂ መንፈሳዊ ጉዞ ክፍል ኃላፊ የሆኑትን አብዱላክ ዛሂር ሃቃኒንን እንደሆነም ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።አንድ የክፍለ ሀገሩ መንግሥታዊ ቃል አቀባይ ለቪኦኤ እንደገለፀው፣ ጥቃቱን ያደረሰው አጥፍቶ ጠፊ፣ ወደ ባለሥልጣኑ ተሽከርካሪ... | 0 |
25b08d8d2710886623ce8a06bff3b6ff | b2b0c2e9626de672f7145e4c1a0d7861 | እንግሊዝ ከፈረንሳይ እና ከኔዘርላንድስ የሚገቡ ሰዎችን ለ14 ቀናት ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ልታስገድድ ነው | አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የኮሮና ወረርሺኝ የአክሱም ሐውልት ጥገና ሥራን አስቸጋሪ እንዳደረገው የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ። ለአክሱም ሐውልት ጥገና የተገዙ የጥገና ግብዓት ዕቃዎች በቅርቡ ወደ ሥፍራው እንደሚደርሱም ተገልጿል። የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሙሉጌታ ፍስሃ በተለይም ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ ጥገናውን የሚያከናውነው የጣሊያኑ ላታንዚ ካምፓኒ ሲሆን ሥራውን ለመሥራት ውል የፈፀመውም በሁለት ነጥብ ስምንት... | 0 |
ac3419ec07b35692dcd11ba078e5e367 | 3069d000ba7ca0d321335fd7c2625f29 | መንግሥት የትራንስፖርት አቅርቦቱ ላይ አማራጮችን ማየት እንደሚገባው ተጠቆመ | የዋልድባ ገዳም መነኮሳትም ክሳቸው ተቋርጦ ይፈታሉ ተብሏልመንግሥት የፖለቲካ ምኅዳሩን ለማስፋትና አገራዊ መግባባት ለመፍጠር በማለት ታኅሳስ 25 ቀን 2010 ዓ.ም. ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት፣ ተጠርጣሪዎችንና ፍርደኞችን በሁለት ወራት ውስጥ እንደሚፈታ ያስቀመጠው የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ ቀናት ቢቀሩትም እንደሚቀጥል ተጠቆመ፡፡ የክስ ጉዳያቸው በፍርድ ቤቶች በመታየት ላይ ያሉ ተጠርጣሪዎችና ወንጀል መፈጸማቸው ተረጋግጦባቸው የቅጣት ውሳኔ የተላለፉባቸው ፍርደኞች መንግሥት ያወጣውን መሥፈርት የሚያሟሉ ሆነው ከተ... | 0 |
0cf53f685287bf867528130528f41f16 | 8d3f7909d14420063d10d97e68144e59 | መሐመድ ናስር ዳግም ቡድኑን ተቀላቅሏል | ከፔትሮጀክት ጋር ስኬታማ ሶስት ዓመታቶችን ያሳለፈው ኢትዮጵያዊው አማካይ ሽመልስ በቀለ ወደ ሌላኛው የግብፅ ክለብ ምስር አል ማቃሳ በሶስት አመት የውል ስምምነት ተቀላቅሏል፡፡በሀዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ህይወቱን የጀመረውና ቀጥሎም በቅዱስ ጊዮርጊስ መጫወት የቻለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሽመልስ በቀለ ከኢትዮጵያ ውጭ በመውጣት በሊቢያው ክለብ አል አህሊ ትሪፖሊ ካመራ በኋላ ብዙም ሳይቆይ ወደ ሱዳን አምርቶ ለኤልሜሪክ ተሰልፎ ተጫውቷል። ቀጥሎ ወደ ግብፅ በማቅናት ያለፉትን ሶ... | 0 |
3f18a6ac42c89a8ce4ce06b71fd23968 | 264696b1a7cca11b3a9474932cb24af5 | የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ | የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ፤ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በተፈጠረው ሁከትና ግርግር በኦሮሚያ የደረሰውን የሰብአዊ ጉዳት የሚመረምር ቡድን ከሣምንቱ አጋማሽ ጀምሮ ማሠማራቱን ለአዲስ አድማስ አስታውቋል:: ተቋሙ ሁከትና ግርግር በተፈጠረባቸውና ጉዳት በደረሰባቸው ሁሉም የኦሮሚያ አካባቢዎች የምርመራ ቡድን ማሰማራቱን አመልክቷል፡፡ በምርመራው የሚገኙ ውጤቶችን ከዓለማቀፍ የሰብአዊ መብት ድንጋጌዎች አንፃር በመመዘን የተፈፀመው ድርጊት ምንድን ነው? ምን ያህል ጉዳት አጋጥሟል? መንግስት የወ... | 0 |
db97d7a0013aa3a7eaafcbb877b34307 | 6c4c5aae6b3641a945682709e34ad176 | ፑቲን ለሚኒስትሮቻቸው የአዲስ ዓመት እረፍት የለም አሉ | በፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ላይ አድማ አቀነባብረዋል ተብለው ባለፈው ወር የታሰሩት ሩስያዊው ተቃዋሚ መሪ አሌክሲ ናቫልኒ፣ ከ30 ቀናት እስር በኋላ በዛሬው ዕለት መፈታታቸው ተገለፀ።«ከ30 ቀናት የሥራ ጉዞ በኋላ እነሆ ተመልሻለሁ» ሲሉ ትዊት ያደረጉት ናቫልኒ፣ “ነፃ በመሆኔ ተደስቻለሁም” ብለዋል።ናቫልኒና በመቶዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው የታሰሩት ባለፈው ወር ሲሆን፣ ይህም ፕሬዚዳንት ፑቲንን ለሌላ ሥድስት ዓመት በሥልጣን ለማቆየት የሚያስችለው ሥነ ሥርዓት ሞስኮ ውስጥ በሚካሄድበት ዋዜማ መሆኑ ነው። | 0 |
07934008b29a32eec6eaacfc7460d65c | b4cf8a0868b3a0185a58bf88aa4ca3e0 | በፍቅርና በሰላም ስንደመር ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገን መስራት እንችላለን —ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ | መንግስት የአዲስ አበባን ወጣት ለይቶ የማጥቃትና የማሰር ፍላጎት የለውም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገልጸዋል፡፡የአዲስ አበባ ወጣት ስራ ሳይኖረውና በችግር ውስጥ ሆኖ እንኳን አሁን ላለው ለውጥ ትልቅ መስዋዕትነት የከፈለ እንደሆነ ያስታወሱት ዶክተር አብይ ለዚህ ተግባሩ ምስጋና ብቻ ሳይሆን የመሪነት ሚና ሊሰጠው ይገባል ብለዋል፡፡ይሁን እንጂ አዲስ አበባን ማዕከል አድርጎ በመበጥበጥ ብቻ ነው መንግስትን ማዳከም የሚቻለው በሚል አስተሳሰብ ሰላሙን የማይፈልጉ አካላት በዚሁ ከተማ ውስጥ ... | 0 |
b004455c57495922b6d57d760c2527d7 | 3927dfe2f8612976d9116d8ba9a9c826 | የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት ባለአደራ ቦርድ ሥራ ጀመረ | አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመዲናዋ የተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብርን በዘላቂነት ለማስቀጠል ቁርጠኛ አቋም እንዳለው የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ ቦርድ አስታውቋል።የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ባሳለፍነው ሳምንት የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ ቦርድ እንዲቋቋም መወሰኑ ይታወቃል።የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥መርሃ ግብሩ ተማሪዎችን ከማገዝ ባሻገር በከተማዋ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃ ላይ አዎንታዊ አስተዋጽኦ እንደሚያበረ... | 0 |
6bd1299f9ccb622ea3accb9800a676ec | 247735503979fb8938dc9f697b08ed39 | ስሑል ሽረ አይቮሪኮስታዊውን ተጫዋች አስፈረመ | ባለፈው ክረምት ስሑል ሽረን የተቀላቀለው መድሀኔ ብርሃኔ ከቡድኑ ጋር በስምምነት ተለያይቶ ወደ ሀዲያ ሆሳዕና አምርቷል።ከደደቢት ጋር የተሳካ ዓመት ካሳለፈ በኋላ በክረምቱ ዝውውር መስኮት የመጨረሻ ቀን ስሑል ሽረን የተቀላቀለው ሁለገቡ መድሀኔ ብርሀኔ በስሑል ሽረ ቆይታው መስመር ተከላካይነት ፣ በመስመር ተጫዋችነት እና በፊት አጥቂነት መጫወት የቻለ ሲሆን በሊጉ የመጀመርያ ሳምንታት ቡድኑን በቋሚነት ቢያገለግልም ቆይቶ ባልታወቀ ምክንያት ቡድኑን ማገልገል አልቻለም።ከደደቢት ታዳጊ ቡድን አድጎ እስከ ባለፈው... | 0 |
f7dfb89e9c3253461257bad33371a087 | f7dfb89e9c3253461257bad33371a087 | የዴሞክራቲክ ኰንጎ መሪ ለተቃዋሚዎች ምሕረት ሰጡ | ፕሬዚደንት ጆሴፍ ካቢላ በቅርቡ ያወጁትን የሰላም ጥሪ፣ የBDK ንቅናቄ መሪ Ne Muanda Nsemi ደግፈውና ምሕረትም ጠይቀው እንደነበር ታውቋል። በዚሁ መሠረት ነው ፕሬዚደንት ካቢላ፣ ዕድሜያቸው ከ70 ዓመት በላይ ለሆኑ የንቅናቄው እስረኞ ምህረት ያደረጉት።ቢ ዲ ኬ (BDK) እራሱን እንደ ሃይማኖታዊ ንቅናቄ አድርጎ ነው የሚቆጥረው። ዓላማውም፣ ደቡባዊ ኰንጎ ዴሞክራቲክ ውስጥ ላለችው የባስ ኮንጎ (Bas Congo) ክልል፣ የራስ አስተዳደር እንዱመሰረት ነው። መሪውም ኔ ሟንዳ ንሰሚ (Ne Muanda N... | 1 |
6ef7e60846ded4aa0c1544a2d75521e4 | c90ce10ed3ebcfd7c182b102584bb7f6 | ጠ/ሚ ዐቢይ ያገኙት የኖቤል የሰላም ሽልማት ሜዳሊያና ዲፕሎማ ቅጂ በሰላም ሚኒስቴር ተቀመጠ | በጦርነት ተጎጂ የሆኑ ህፃናትን መታደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በሚመክረው ዉይይት ባለፉት 20 አመታት በጦርነት ምክንያት 5 ሚሊየን ህፃናት በሞቱባት አፍሪካ የህፃናት መብት እንዲከበርና ችግሩ እልባት እንዲያገኝ ተጠይቋል፡፡በዉይይት መድረኩ ከኢትዮጵያ፣ ማሊ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ናይጄሪያና ኮንጎ የተገኙ ህፃናት ተሳትፈዋል፡፡
በዉይይት መድረኩ ላይ የተገኙት የሴቭ ዘ ችልድረን ዳይሬክተር ያ ቬል አገራት የህፃናትን መብት ለመጠበቅ የገቧቸዉን አለምአቀፍ ስምምነቶች ሊያከብሩ ይገባል ብለዋል፡፡የአፍሪካ ህብረት ምክት... | 0 |
02ad439643063810e77aa3bdd510691e | 47b1660c75d66bdc7765b747fc8b854b | ታቦት ተሸካሚው አርበኛ | የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በ2003 ዓ.ም ተጀመረ።• ግድቡ ሲጠናቀቅ ከ 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ በላይ ቦታ ይይዛል።• የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለመሙላት የሚወስድባት ጊዜ እስከ ሰባት አመት ነው።• በሚመጣው ክረምት የውሃ ሙሌት ይጀ መራል። •ታህሳስ 2013 ዓ.ም የመጀመሪያዎቹ ሁለት ተርባይኖች ኃይል ማመንጨት ይጀምራሉ። እያንዳንዳቸው የኃይል ማመንጫ ተርባይን 375 ሜጋዋት በጠቅላላው 750 ሜጋ ዋት ኃይል ለማመንጨ ይችላሉ።• በእያንዳንዱ ኢትዮጵያውያን የገንዘብ መዋጮ የሚገነባና የሁ... | 0 |
d182a37a36ea19919205c2aa2c15323a | d79d49719874bace7683693ba12e7fad | የኢትዮ- ሱዳን የድንበር ጉዳይ እንዲጦዝ የፈለጉት የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው – አምባሳደር ዲና | የሱዳን ታጣቂዎችና ሚሊሻዎች ከሰሞኑ የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው ጥቃት መፈፀማቸውን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡ሚሊሻዎቹ እና ታጣቂዎቹ የገበሬዎችን ማሳ በመዝረፍ እና በማፈናቀል በርካታ ህገ ወጥ ድርጊት መፈጸማቸውን አምባሳደር ዲና ከዋልታ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል፡፡የኢትዮጵያ መንግስት ጉዳዩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ከሱዳን አመራሮች ጋር እየተነጋገረ መሆኑን የገለጹት አምባሳደር ዲና፣ በሀለቱ ሀገራት መካከል ልዩነትን ለመፍጠር የሚፈልጉ አካላትና ወደ ሱ... | 0 |
8b9a1843006506eb811507b8cb0b2f0b | a6e60060aca30f41e786ed57195efe26 | የባለድርሻ አካላት ቅንጅት መጓደል ለነዳጅ እጥረት መንስኤ ነው ተባለ | የአለም የነዳጅ ዋጋ መቀነስ በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ ኢትዮጵያ የምታካሂዳቸውን ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች ለማቀላጠፍ እንደሚያግዝ የንግድ ሚኒስትር ዴኤታው አቶ አሊ ሲራጅ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል።ሃገሪቱ ለነዳጅ ግዢ የምታወጣው ገንዘብ ከወጪ ንግድ ገቢዋ እንደሚልቅ ያነሱት ሚኒስትር ዴኤታው፥ ላለፉት ዓመታትም ለነዳጅ ዋጋ ድጎማ መንግስት 6 ቢሊየን ብር ማውጣቱንም ጠቁመዋል።በዚህም ምክንያቶች ሃገሪቱ ለግዙፍ ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ የሚውለውን የውጭ ምንዛሪ ለግዢ ታውለው እንደነበር ነው የተናገ... | 0 |
08dd567a7a374116d143174677c1ffe2 | 08dd567a7a374116d143174677c1ffe2 | መቐለ ከተማ 5ኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል | ገብረመድህን ኃይሌን አሰልጣኝ አድርጎ የመረጠው መቐለ ከተማ በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ያሬድ ሀስንንም የክለቡ 5ኛ አዲስ ፈራሚ አድርጎ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።የቀድሞው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አማካይ ከወልዲያ ያለፉት ሶስት የውድድር ዘመናት ቆይታ በኋላ በመልቀቅ የሰሜን ኢትዮጵያውን ክለብ በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሏል። የግራ እግር ተጫዋቹ ያሬድ ከአማካይነት በተጨማሪ በመስመር ተከላካይነት መጫወት የሚችል ተጫዋች ነው።መቐለ እስካሁን አምስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም... | 1 |
94ca7dd1501f2f3a4c128663295c87e6 | dfe169f56730312dca4b8a4b621a9b9d | የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የምዕራብ አየር ምድብን ጎበኙ | አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ሀይል ስልጠና በቀጣይ በሀገር ላይ ሊመጡ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ ለመመከት የሚያስችል መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ሹማ አብደታ ተናገሩ።የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማዘዣ በአምስት ሻለቃ ያሰለጠናቸውን የኮማንዶ አባላትን የፊታችን ቅዳሜ ያስመርቃል።ስልጠናውን የወሰዱት የኮማንዶ አባላት ልዩ ልዩ ግዳጆችን የሚወጡ መሆናቸው ተገልጿል።የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የልዩ ... | 0 |
4e72d68e60617533ccf1679e2a68d602 | f58637b9438ed6e8809d741a8330c64d | የለንደኑ “ግሬንፌል”የመኖሪያ ሕንፃ ቃጠሎ በኋላ አደጋዎችን ለመከላከል በብሄራዊ ደረጃ ምርመራ ተጀምሯል | የቦሌ ክፍለ ከተማ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ጽሕፈት ቤት የኅብረት ሥራ ማኅበራት መኖሪያ ቤት የመስተንግዶ ባለሙያና የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ቡድን መሪን ጨምሮ፣ ስድስት ግለሰቦች በሙስና ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው::ተከሳሾቹ በጥቅም በመተሳሰር ቀራኒዮ ተራራ ቁጥር 2/33 የጋራ ሕንፃ መኖሪያ ቤት ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር አባላት ሲተካኩ፣ የማኅበሩን ሕጋዊነት ሳያረጋግጡ ማፅደቃቸውን ክሱ ይጠቁማል:: በመሆኑም የማኅበሩ ሕጋዊነት ሳይረጋ... | 0 |
ea5a054a10dbb551353e3cc778db7c9c | ea5a054a10dbb551353e3cc778db7c9c | የገና በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላው ኢትዮጵያ ተከበረ | በዓሉን በማስመልከትም የተለያዩ የኃይማኖት መሪዎች የመልካም በዓል ምኞታቸውን አስተላልፈዋል።የእምነቱ ተከታዮች በዓሉን የተቸግሩትን በማሰብ ሊከበር እንደሚገባ የኃይማኖቱ አባቶች መክረዋል።የእየሱስ ክርስቶስ ልደት ዋዜማ በየአብያተ ክርስቲያናቱ በተለያዩ መንፈሳዊ ስነስርአቶች ከትላንት በስተያ ተከብሯል፡፡የኃይማኖት መሪዎቹ የየእምነቱ ተከታዮች በዓሉን በመተሳሰብ እና በመፈቃቀር እንዲሁም በድርቅ ምክንያት ለምግብ እጥረት የተጋለጡ ወገኖችን በመርዳትና በመደገፍ ሊያከብሩት ይገባል ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላል... | 1 |
b990d75a32da74d73cb5155d78b38925 | 15613b77924baffbfc807f13bc8b6222 | ተመድ በዓለም ዙሪያ ለሠላሳ ሦስት ሃገሮች የገንዘብ ድጋፍ ጠየቀ | ኤልኒኖ የተሰኘው የአየር ፀባይ ክስተት ባስከተለው ድርቅ ሳቢያ ለተጎዱ 9.7 ሚሊዮን ዜጎች ዕርዳታ የሚውል እ.ኤ.አ. በ2017 ብቻ 900 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ጽሕፈት ቤቱ ሰኞ ታኅሳስ 3 ቀን 2009 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን እ.ኤ.አ. ከ2016 ሲነፃፀር በ44 በመቶ እንደሚቀንስ የገለጸ ቢሆንም፣ የኢትዮጵያ መንግሥትና አጋር ድርጅቶች በጋራ ባካሄዱት ዳሰሳ በአገሪቱ ምሥራ... | 0 |
65d843700b06bc8af203e0229a648e95 | 85054221b8b2879660b532637df0a44d | በሶስት ከተሞች በ53 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነቡ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ተመረቁ | አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በ3 ነጥ 2 ሚሊየን ብር ያስገነባቸውን 24 መኖሪያ ቤቶች አቅም ለሌላቸው ነዋሪዎች አስረከበ።የመኖሪያ ቤቶቹ በክፍለ ከተማው ወረዳ 13 መብራት ሐይል መጠለያ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር የተገነቡ መሆኑ ተገልጿል።የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አስፋው ለገሰ የቤቶቹን ቁልፍ በዛሬው ዕለት ለባለእድለኞች አስረክበዋል።መኖሪያ ቤቱ ከተላለፈላቸው 24 ነዋሪዎች መካከል 6ቱ አካል ጉዳተኞች መሆናቸውን ... | 0 |
72d7bfbfd2a6cfa4b2d9fc85330518d0 | 72d7bfbfd2a6cfa4b2d9fc85330518d0 | ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ የዕለቱን ትልቅ ድል አስመዝግቧል | በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አስተናግዶ ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር 3-0 በመርታት የዓመቱን ጉዞ በድል ከፍቷል፡፡ የወልዋሎው አጥቂ ሪችሞንድ አዶንዶ ከቁምጣው ውስጥ ባደረገው የተለየ ትጥቅ እንዲሁም ለግብ ጠባቂው ዮሀንስ ሽኩር የህክምና ዕርዳታ በማስፈለጉ ጨዋታው ዘግየት ብሎ የጀመረ ነበር። በአማካዮቹ አዳነ ግርማ እና ታፈሰ ሰለሞን እንቅስቃሴ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ በደስታ ዮሀንስ ድንቅ ብቃት ታግዞ በጨዋታው ፍፁም የሆነ ብልጫን ያሳየ ሲሆን ሪችሞን... | 1 |
210f3f1c3f328b95ef2e6f2c2ed3235c | cdf6c712ed71da073246ea63c203d3fa | ከፍተኛ ሊግ | ደደቢት ተከላካይ አስፈረመ | በዝውውር መስኮቱ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው እና በቅርቡ ወደ ዝግጅት የሚገባው መከላከያ የግራ መስመር ተከላካይ አስፈርሟል።ከሀዋሳ ከነማ የታዳጊ ቡድን አንስቶ እስከ ዋናው ቡድን ድረስ አምበል በመሆን ጭምር መጫወት የቻለው ደስታ ዮሐንስ ያለፉትን አራት ዓመታት በግራ መስመር ተከላካይነት ጥሩ ብቃት በማሳየት ጎልተው ከወጡ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነበር። ደስታ ከሀዋሳ ከተማ ውጪ በየትኛውም የፕሪምየር ሊግ ቡድን ያልተጫወተ ሲሆን ቀጣይ ክለቡን መከላከያ በማድረግ ለሁለት ዓመት የሚያቆየውን ፊርማ... | 0 |
5d16b20c4a395ddb3c6714bb9e1205f6 | 4b7ce11ba6037463491838e48c62417e | እንግሊዝ ከመቅደላ የወሰደቻቸውን ቅርሶች ለማስመልስ መንግስት የተጠናከረ ጥረት እያደረገ ነው – ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር | ባለፉት ዓመታት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን በኦዳ ብልቱ አካባቢ ግንባታው የተከናወነው የባህል ማዕከል ሊመረቅ መሆኑን የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ ።የቢሮው የኮሚኒኬሽን ኃላፊ ወይዘሮ አሊፊያ ሃጂ ለዋልታ እንደገለጹት ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሲገነባ የቆየው የባህል ማዕከል በክልሉ መንግሥትና በህዝቡ ድጋፍ የግንባታ ሥራው ተጠናቋል ።የባህል ማዕከሉ የኦሮሞን ባህል፣ ታሪክ ፣ ቅርሶች እንዲሁም የሐረርጌን የገዳ ሥርዓት ለማስተዋወቅ ትልቅ ጥቅም እንዳለው የጠቆሙት ወይዘሮ አሊፊያ የማዕከሉ... | 0 |
0f2780d793bfc9ec3cd29efecc42a640 | 547d27843aa0f6837f20002d4434fd90 | በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ 6ኛ ሰው ተገኘ | በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምክንያት በሀገራችን በዛሬው እለት ሦስተኛው ሰው ህይወት ማለፉን ስገልጽ በከፍተኛ ሀዘን ነው። ታማሚዋ በለይቶ ማቆያ ከመጋቢት 28 ጀምሮ ህክምና ሲደረግላቸው የነበርና ከገቡበት ቀን ጀምሮ በጽኑ ህሙማን ክፍል ክትትል ላይ የነበሩ ናቸው። | 0 |
32d53f054b4575a29b9a12b305fc9e8f | ed9ff46ea453762c35eeaf07204ad21e | የ34 አመቷ ፊንላንዳዊት የአለማችን ወጣቷ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነች | የመስመር አጥቂዋ መሳይ ተመስገን የመከላከያ ሁለተኛ ፈራሚ ሆናለች፡፡ከቀናት በፊት አሰልጣኝ በለጠ ገብረኪዳንን የመደቡት መከላከያዎች በአሰልጣኙ ሹመት ቀን ነፃነት ፀጋዬን ከአዳማ ከተማ ማስፈረማቸው የሚታወሶ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ ወጣቷ የመስመር አጥቂ መሳይ ተመስገንን በሁለት ዓመት ኮንትራት አስፈርመዋል፡፡ ከኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የተገኘችውና በኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተስፋ ሰጪ የውድድር ዓመታት ያሳለፈችው ተጫዋቿ ከአዳማ ከተማ ጋር ቅድመ ስምምነት ብትፈፅም ለመከላከያ ለመጫወት ዛሬ በ... | 0 |
488a20d7fda96108c55798a4a114c306 | 8ca12d1ee6b28b8fa742fdd15bfb8147 | የአለም የጤና ተቋማት በኮቪድ 19 መዛመት ምክንያት መራቆታቸው ተገለጸ | አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ በውጭ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ድጋፍ በሚደረግበት ዙሪያ በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሰብሰቢያ አዳራሽ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ ሰኔ 5 ቀን 2012 ዓም ውይይት ተደርጓል።ውይይቱን በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ ወ/ሮ ጽዮን ተክሉ የተመራ ሲሆን፤ በውይይቱ የሰላም ሚኒስትር ደኤታ ፍሬአለም ሽባባው፣ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ፣ የአውሮፓ ህብረት አምባሳ... | 0 |
272e891cfebe20a3a4a2d6571e044f8c | dd580e79dbf45fad21217a81304c5255 | ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ከመንግሥታቱ ድርጅት ምክትል ዋና ጸሃፊ ጋር በጁሃንስበርግ መከሩ | በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የሚመራ ከፍተኛ ልዑክ ቻይና ከጃፓን ቅኝ አገዛዝ ነጻ የወጣችበትንና የሁለተኛውን የዓለም ጦርነት ፍጻሜ ለመዘከር ባዘጋጀችው ፕሮግራም ላይ ለመታደም ዛሬ ወደ ቤጂንግ አመራ።ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና የንግዱን ማህበረሰብ አባላት የያዘው ልዑክ በቆይታው ከቻይና ባለሃብቶች ጋር እንደሚመክርና የሁለትዮሽ ውይይቶችም እንደሚያካሂድ ይጠበቃል።የቻይና መንግሥት እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር መስከረም 3 ቀን የአገሪቱ ብሔራዊ ቀን ሆኖ እንዲከበር ባሳለፈው ውሳኔ መሠረት አ... | 0 |
0eda1924b81cc83b0b1931c296858e89 | 179a76303e189c0758ba4dd41c936028 | “እግዚያብሔር ይህንን ነገር ያደረገው የኢትዮጵያን ሕዝብ ሊያስተርም ነው ብዬ አስባለሁ”- በአይሮፕላን አደጋው ልጃቸውን ያጡ እናት | በቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስት ዓመት ቆይታ ያደረገው እና በቅርቡ ወደ ወልቂጤ ከተማ ለመመምራት የተስማማው አሜ መሐመድ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ይናገራል።በጅማ አባ ቡና ቀሪ አንድ ዓመት ኮንትራት ቢኖረውም የውል ማፍረሻ አንድ ሚሊዮን ብር በመክፈል በ2010 ወደ ፈረሰኞቹ ቤት ማምራቱ ይታወቃል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስቱን ዓመት ካገለገለ በኃላ በቅርቡ ወደ ወልቂጤ ማምራቱ ይታወቃል። ይህን ተከትሎ ሶከር ኢትዮጵያ አሜ መሐመድን አግኝታ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስለነበረው ቆይታ እና ስለለቀበት ምክንያት እንዲሁም ከአዲሱ ክለ... | 0 |
4398750270a69e65f945204f4b29f568 | 7cf10074dda446cd8e871a427f409a1f | ርእሰ መሥተዳድሩ በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የመስኖ ልማት እንቅስቃሴን ጎበኙ፡፡ | አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የጣለ ከባድ ዝናብን ተከትሎ በተከሰተ ጎርፍ የሶስት ታዳጊወች ህይወት አለፈ።የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ ዋና ክፍል ኃላፊ ኮማንደር ተስፋዬ ግዛቸው በእንሳሮ ወረዳ ላም ገኖ ቀበሌና አካባቢው የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በስፍራው የነበሩ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ የ19፣16 እና 11 ዓመት ሁለት ወንድና አንድ ሴት ወደ ቤታቸው ሲመለሱ ሰጠኝ በተባለ ወንዝ በመወሰዳቸው ህይወታቸው ማለፉን ተናግረዋል... | 0 |
ea6b4202b49c08387635f71beaad0d02 | 760aa156fe392141694d26eec738d2ef | 170 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ቦይንግ 737 አውሮፕላን ኢራን ውስጥ ተከሰከሰ | አዲስ
አበባ፡- ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲጓዝ ቢሾፍቱ አካባቢ የተከሰከሰው የቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን አብራሪዎች በአምራቹ ቦይንግም ይሁን በአሜሪካ የፌዴራል አቪዬሽን ባለሥልጣን የተቀመጡ መስፈርቶችን ያሟሉ እንደነበሩ የምርመራው የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ማመላከቱ ተገለፀ፡፡ የትራንስፖርት
ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን አደጋ የምርመራ ሂደት ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን አደጋ የምርመራ ሂደትና አሰራርን ተ... | 0 |
1cf0efe922a61800c416b5f8abf7ad03 | f4d5c024234e86a2941922f398361111 | በአዲስ አበባ የማበረሰብ ጤና መድህን ስራን ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ቢሮው አስታወቀ | አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 577 መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ።ቢሮው በፌስ ቡክ ገጹ ባወጣው መረጃ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 98 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ገልጿል።ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘም በህክምና ማዕከል ውስጥ ህክምና ሲከታተል የነበረ የ19 አመት ወጣት ህይወቱ ማለፉንም አስታውቋል።በሌላ በኩል ደግሞ በትናንትናው እለት 31 ሰዎች ከአዲስ አበባ ከኮሮና ቫይረስ አገግመዋ... | 0 |
b141f85103fb75e52e9986be0a3b025f | b141f85103fb75e52e9986be0a3b025f | በኢትዮጵያ የሚታዩ የሚዲያ ልማት መስፋፋቶች በቂ አይደሉም – መንግስት | የፕሬስ ነፃነት ቀን ዛሬ በዓለም ለ26ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ8ኛ ጊዜ ዛሬ በጽሕፈት ቤቱ አዳራሽ ተከብሯል ፡፡በበዓሉ የተገኙት ሚኒስትሩ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ እንደገለጹት፤በመንግስትና በግሉ ዘርፍ ያሉት የሚዲያ ልማቶች ከህብረተሰቡ ፍላጎት አኳያ በቂ አይደሉም ፡፡ይህም መንግስት የግልም ይሁን የራሱን ሚዲያዎች አለማበረታታት፣ የመገናኛ ብዙሃን መሳሪያዎች ቀረጥ መናር እና በሚዲያ አገልግሎት የተገኘ ትርፍ 40 ከመቶ ለመንግስት የሚከፈል መሆኑ ዋንኛ ማነቆዎች መሆናቸው ነው የተመለከተው ᎓᎓እነዚህን ችግሮ... | 1 |
8da98abdd9075cd53b8549f6964ce6d7 | 8da98abdd9075cd53b8549f6964ce6d7 | የአንዳርጋቸው ፅጌ እህት ብዙአየሁ ፉሮ ከኢትዮጵያ ተባረሩ | የመን ለኢትዮጵያ መንግሥት አሣልፋ የሰጠቻቸው የግንቦት ሰባት የፍትሕ፣ የነፃነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ፀሐፊ አቶ የአንዳርጋቸው ፅጌ እህት ወ/ሮ ብዙአየሁ ፉሮ ከኢትዮጵያ በአንድ ቀን ውስጥ እንዲወጡ መደረጉት ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡ወ/ሮ ብዙአየሁ የወንድማቸውን የአቶ አንዳርጋቸውን ጉዳይ በቅርብ ለመከታተል ወደ ኢትዮጵያ ሄደው ለአሥር ቀናት ከቆዩ በኋላ ወደ ኢሚግሬሽን መሥሪያ ቤት ተጠርተው ወዲያው ሃገር ለቅቀው እንዲወጡ መታዘዛቸውን ተናግረዋል፡፡ኢትዮጵያ ውስጥ በቆዩባቸው ቀናት ውስጥ ወንድማቸው የ... | 1 |
65533c63c10c69db8d851247c7629cc0 | 65533c63c10c69db8d851247c7629cc0 | በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ ኪት ሊመረት ነው | አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ ኪት ከአንድ ወር በኋላ ማምረት እንደሚጀመር የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ እንደተናገሩት ኮሮናቫይረስን የመመርመር አቅምን ከፍ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች እየተሰሩ ነው።በአሁኑ ወቅትም ከአንድ ወር በኋላ ከቻይና መንግሥት ጋር በመተባበር የመመርመሪያ ኪት ለማምረት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።ለእዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ድጋፉን ከምታደርገው ... | 1 |
b8be683557df519fd7d03748cb0c3034 | d92c03aa754f193c505ad7d439f1da42 | ኢትዮጵያ ውስጥ የላቀ ጣዕም ያለውን የቡና ዓይነት የሚለይ ውድድር ተካሄደ | አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀላባን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ የ8 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ተካሄደ።“ሴራችን ለሰላማችን” በሚል ሀሳብ በተካሄደው የሩጫ ውድድር ላይ የአካባቢው ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።ውድድሩን ያስጀመረችው አትሌት ፋንቱ ምጌሶ “ሰላም ለሁሉም ነገር መሠረት በመሆኑ የሀላባ ብሄር የዘመን መለወጫ በዓሉን ከሰላም ጋር በማስተሳሰር መከበሩ ልዩ ያደርገዋል” ብላለች።በውድድሩ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ለወጡ የገንዘብና የተሳትፎ የምስክር ወረቀት ... | 0 |
77f14d56e7722f7aed4f3bce0ed0e4f6 | 522d72c2df6ca732001d0c73f3a2f094 | ሕወሓት የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች ካፈሩት ሀብት ድርሻዬን በሕግ እጠይቃለሁ አለ | አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ(ኢዜማ) ሕወሓት በትግራይ ክልል በሚገኘው የኢፌዴሪ መከላለከያ ሠራዊት ላይ የከፈተውን ጥቃት እንደሚያወግዙ አስታወቁ፡፡ፓርቲዎቹ ዛሬ ባወጡት መግለጫ እንዳስታወቁት መንግሥት በሕወሓት ላይ የሚወስደውን ሕግ የማስከበር ሥራ ይደግፋሉ፡፡ሕወሓት በትግራይ ክልል በሚገኘው የአገር መከላከያ ካምፕ ላይ እና በአማራ ክልል ዳንሻ እና ሶሮቃ በኩል ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ መንግሥት እየወሰደ ያለ... | 0 |
20b9127a70ebca94bfce1f4ab9b64873 | 7218c8c1208ac0c6ee7c1c83c0c417c3 | የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት 85 ነጥብ 9 ሚሊየን ደረሰ | አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ በትላትናው ዕለት 85 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን ተከትሎ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 934 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በዕለታዊ የኮሮና ቫይረስ ሪፖርታቸው ላይ እንደገለጹት በትላንትናው ዕለት በ24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 853 የላብራቶሪ ምርመራ 195 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ጠቁመዋል፡፡
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 954 መድረሱንም የጤና ሚኒስትሯ አስታው... | 0 |
4f0f6692906a6a19535502fe444dbd08 | 4f0f6692906a6a19535502fe444dbd08 | በግማሽ የበጀት ዓመቱ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር ኢታኖል ከቤንዚል ጋር በማደባለቅ አገልግሎት ላይ መዋሉ ተገለፀ | በግማሽ የበጀት ዓመቱ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር ኢታኖልን ከቤንዚል ጋር በማደባለቅ 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ማዳን መቻሉን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።በሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ብዙነህ ቶልቻ ለዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል እንደገለፁት፤ ባለፉት ስድስት ወራት የተመረተው 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር ኢታኖል በነባር የስኳር ፋብሪካ በሆኑት በፊንጫና በመተሃራ ስኳር ፋብሪካዎች ነው። የባዮ ኢታኖል ምርት በሁለት ነባር ስኳር ፋብሪካዎች የሚመረት መሆኑን የገለፁ... | 1 |
36ad6392c9a511c011f9578ada2d07a9 | 6ef06fff630b13bceac0b79d3e3a9597 | በመዲናዋ 150 በጎ ፍቃደኛ የትራፊክ አስተባባሪዎች ተመረቁ | አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሰበታ እና ጅማ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ። የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቀጣይነት ያለውን ልማት በማስቀደም እና ለክልሉ ነዋሪዎች ተጠቃሚነት ልዩ ትኩረት በመስጠት 3 ሺህ 981 ግንባታቸው ለረጅም ጊዜ የተጓተቱ እና አዳዲስ የልማት ፕሮጀክቶችን 4 ነጥብ 81 ቢሊየን ብር በጀት መድቦ በማጠናቀቅ እያስመረቀ እንደሚገኝ የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ መረጃ ያመለክታል። በዛሬው እለትም ... | 0 |
d36b73d397a407208f31f5eff790944d | c3ef9691a31cc01354385cf66697fc68 | ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ፡ መሪዎቹ ወልዋሎ እና መቐለ ከተማ ድል ሲያስመዝግቡ ባህር ዳር ከተማ ነጥብ ጥሏል | 09:00 የጀመሩ ጨዋታዎች ምድብ ሀFT መቐለ ከተማ 1-2 ወሎ ኮምቦልቻ (ውቅሮ)FT ሱሉልታ ከተማ 2-0 አክሱም ከተማ (ሱሉልታ)FT ፋሲል ከተማ 1-0 ወልድያ (ጎንደር)FT አዲስ አበባ ፖሊስ 0-2 አማራ ውሃ ስራ (አበበ ቢቂላ)FT ቡራዩ ከተማ 2-3 ኢትዮጵያ መድን (ቡራዩ) ምድብ ለFT ነቀምት ከተማ 0-0 ደቡብ ፖሊስ (ነቀምት)FT ጂንካ ከተማ 0-0 ጅማ ከተማ (ጅንካ)FT ባቱ ከተማ 1-2 ድሬዳዋ ፖሊስ (ባቱ)FT ሀላባ ከተማ 2-0 ነገሌ ቦረና (ሀላባ) 10:00 የጀመረ ጨዋታFT ናሽናል ሴሜን... | 0 |
bebbab215c31953bd43747f57ad44d72 | e3e376ffb021dceb4c66168a3d54f11e | ትረምፕ በሜክሲኮ ፍልሰተኞች ጉዳይ | በዩናይትድ ስቴትስ ፖለቲካዊ ህይወት ውስጥ ንቁ ተሣታፊ ከሆኑ ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካዊያን አንዱ የሆኑት አቶ ላባን የማነ የተመዘገቡ ሪፐብሊካንና የፕሬዚዳንት ትረምፕ ብርቱ ደጋፊ ናቸው።ከአቶ ላባን ጋር በወግ አጥባቂ ርዕዮት ምንነት፣ በዋሺንግተን ፖለቲካ፣ በጤናና በኮቪድ-19፣ በአካባቢ ጥበቃና በአየር ንብረት ለውጥ፣ ዘርና አሜሪካ በሚሉ ርዕሶችና በኅዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ለፕሬዚዳንት ትረምፕ ካላቸው ድጋፍ ጋር እያያዙ አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል።
| 0 |
6aa9afc4fc7de560386321583c4d2e5c | 9fdfb4503111c98e6b56576bab1e9362 | በኢትዮጵያ 24 ሰዓታት 653 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ11 ሰዎች ሕይወት አልፏል | አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ባለፉት 24 ሰዓታትም ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 181 የላብራቶሪ ምርመራ 400 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 100 ሺህ 727 መድረሱንም ሚኒስቴሩ ያወጣው እለታዊ መረጃ ያመለክታል።ከዚህ ባለፈ የ8 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ምክንያት ያለፈ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 545መድረሱንም አመላክተዋል።በሌላ ... | 0 |
97050fa9f26879c61b18cef38cbe4c21 | b8d9790a65a302900142dfe441936e74 | አልማ በሦስት ወራት ውስጥ ሦስት ትምህርት ቤቶችን አስገንብቶ ለማኅበረሰቡ አስረከበ፡፡ በቀጣይ ሰፊ የለውጥ እቅድ ይዞ እየሠራ በመሆኑ የሕዝብ ተሳትፎው ተጠናክሮ እንዲቀጥልም ጥሪ አቅርቧል፡፡ | አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ120 ነዋሪዎች 25 ቤቶችን አስረከበ፡፡ቤቶቹን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ለ120 ነዋሪዎች የተገነቡትን 25 ቤቶችን አስረክበዋል፡፡ቤቶቹ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ጨርቆስ በሚባለው አከባቢ ለመኖር አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ ውስጥ ለነበሩ አቅመ ደካማ ነዋሪዎች ኮንትራክተሮችን በማስተባበር የተገነቡ ናቸው፡፡ኢንጂነር ታከለ ኡማ ቤቶቹን ባስረከቡበት ወቅት የከተ... | 0 |
0da016df3d170791c118679969f01a35 | e86f705f065db90494afb6d37dabbd66 | የኢትዮ ቴሌኮም 5 በመቶ ድርሻ ለኢትዮጵያ ዜጎች በአክስዮን እንደሚሸጥ ተገለፀ | የኢትዮ ቴሌኮም ምዕራብ ሪጅን ኦፕሬሽን ዳይሬክተር የሆኑት ገመቺስ ታደሰ በነቀምት ከተማ መገደላቸውን የአዲስ ማለዳ ምንጮች አረጋገጡ። የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት ጨረር አክሊሉ የዳይሬክተሩን ሕይወት ማለፉን ያረጋገጡ ሲሆን የአሟሟታቸውን ሁኔታ በመጣራት ላይ መሆኑን ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል። | 0 |
3d15fa3e783188530a6e8130c0704c2e | 69fe6a20266a901b07781ead9243bdf0 | በሊብያ ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ የሚኒስትሮች ስብሰባ | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደቡብ ኮሪያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ጃፓን አቅንተዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ42 አገራት መሪዎች በሚሳተፉበት የቲካድ የመሪዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ነው ወደ ጃፓን ያቀኑት፡፡በዮኮሃማ ጃፓን ለሶስት ቀናት ለሚካሄደው የቲካድ የመሪዎች ስብሰባ በሚኒስትሮች ደረጃ የሚመክረው የአፍሪካ የሚኒስትሮች ጉባዔ ላይ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሚመራ ልዑክ እየተሳተፈ ይገኛል ፡፡በአፍሪካ ልማት ዙሪያ ምክክር የሚያደርገው የቶኪዮ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ/ ቲ... | 0 |
a08151843606fcdd1d82226c9782b5c4 | 9bdacbb51eb268ba8e3b435aa0c92b2b | በኢትዮጵያዊያን ስለተዘጋጀው የአፍን አፍንጫ መሸፈኛ ፋሽን ትርኢት | አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግና የተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች ከወር ደሞዛቸው በማዋጣት ለኮቭድ-19 መከላከል ስራ የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ።በተጨማሪም ካሁን በፊት በእርዳታ የተሰጠውን 21 ሺህ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል፣ 160 የኬሚካል ምርጫ መሳሪያ እና 10 የሙቀት መለኪያ ቴርሞ ሜትር ድጋፍ አድርጓል።የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ እና ኬሚካል መርጫዎቹ ለፌደራል ፖሊስ፣ ለአዲስ አበባ ፖሊስ እና ለፌደራል ማረሚየ ቤቶች አስተዳደር የሚሰጡ ናቸው ተብሏል።እ... | 0 |
ecd2bef41d8577ed4d6f9cb4fafd2bd9 | 98ec0803d3567092dc541f69ae18864b | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጉዳይ ዛሬ ውሳኔ ያገኝ ይሆን ? | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ከረዳቶቻቸው ጋር በመሆን በርካታ ታዳጊዎች ያቀፈው አዳማ እግር ኳስ ፕሮጀክት የተሰኘ ማሰልጠኛን ጎብኝተዋል፡፡በመላው ሀገሪቱ በመዞር የታዳጊዎችን የማሰልጠኛ ፕሮጀክቶችን በመጎብኘት፣ በማበረታታት እና በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ደግሞ የቁሳቁስ ድጋፍን እያደረጉ የሚገኙት አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ አሁን ደግሞ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር አዳማ የሚገኙ ሲሆን እግረ መንገዳቸውን እድሜያቸው ከ13-15 እና 17 ዓመት በታች በጥቅሉ ከ60 በላይ ተስፈኛ ወንድ... | 0 |
2d18c847a9af8feddc4d456ca471bace | c61bbaeeb7732f2fce44cacc953074e0 | ‹‹የቤት ስራችንን በሜዳችን መጨረስ ይገባናል›› በሃይሉ አሰፋ | የ2010 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን ሲያገኝ መከላከያ ቅዱስ ጊዮርጊስን በመለያ ምቶች 3-2 በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል። ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ክለቡን በአሰልጣኝነት የተረከቡት ሥዩም ከበደም ከክለቡ ጋር የመጀመርያ ዋንጫቸውን አንስተዋል። አሰልጣኝ ሥዩም ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ለጋዜጠኞች የሰጡትን አሰለያየት እንዲህ አቅርበነዋል:-ስለ ውድድሩከነሐሴ 10 ጀምሮ ስንዘጋጅ የነበረው ለዚ ውድድር በማሰብ ነው። ምክንያቱም ይህ ትልቅ ውድድር ነው። ኢንተርናሽናል ውድ... | 0 |
85176b0175e7cac65cf35acde5711a60 | 85176b0175e7cac65cf35acde5711a60 | ሙስሊም አሜሪካውያን ስለ ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ | ዶናልድ ትራምፕ ያን ሃሳብ ያቀረቡት ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በርካታ የሽብር ጥቃቶች ከተካሄዱ በኋላ ነው።በስፋት ስጋት ለአደረበትና እምነት ለአጣው ሙስሊም አሜሪካዊ ማኅበረሠብ የዶናልድ ትራምፕ በፕሬዚዳንትነት መመረጥ ምን ማለት እንደሆነ ኬን ፋራቦ የዘገበችውን ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል። ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ። | 1 |
7ae47aa19c0cfd6c2d41dc05b405d886 | 675d9b67434b9b28ad3425a6486ce62e | የአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ምክር ቤት ተመሰረተ | አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 8ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrintYou might also like የጥምቀት በዓል ተከበረ በአማራ ክልል የከተራና የጥምቀት በዓል ያለምንም ችግር መጠናቀቁ ተገለፀ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የከተራና የጥምቀት በዓል በሠላም መጠናቀቁን አስታወቀ አቶ ሙስ... | 0 |
b9738ff92de74953cb1d11188692e7a2 | d66eeec239851df7d2ff713d2830ea9f | የግብጽ ፍርድ ቤት በ28 ሰዎች ላይ የሞት ፍርድ አስተላለፈ | የግብጽ የጦር ሰራዊት ያሰረውን ጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሆሳም ባጋትን፣ መንግስቱ በዛሬው ዕለት ነፃ ለቆታል።ጋዜጠኛው የተለቀቀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና ኣንድ የሰባዓዊ መብት ተሙዋጋች ቡድን እስሩን ባወገዙት በማግስቱ መሆኑ ታውቋል።የግብጽ ባለስልጣናት ባጋትን ዕሁድ ዕለት ያሰሩት ሃያ ስድስት መኮንኖች መንግስት ልትገለብጡ ኣሲራችዋል ተብለው በጦር ፍርድ ቤት ተበይኖባቸዋል ብሎ ባለፈው ወር ባቀረበው ዘገባ የሃሰት ወሬ ኣሰራጭተሃል በማለት ወንጅለውት ነው።ባጋትን እጅግ ታዋቂ ከሆኑ የግ... | 0 |
f9ca58c55339c964126b9c65d48b134d | 8899bb73fa70ac934bd5b201d031046c | ማህበሩ ለካፒታል እቃዎች የሚውል 500 ሚሊዮን ብር መድቦ እየተንቀሳቀሰ ነው | የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ባለፉት 2 አመት ተኩል ጊዜ ከ717 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማሰባሰቡን አስታወቀ፡፡ማህበሩ 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአዳማ ከተማ አባ ገዳ አዳራሽ እያካሄደ ሲሆን፣ ማህበሩ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ባለፉት ሁለት አመት ተኩል የተከናወኑ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ በተሳታፊዎች ውይይት እየተደረገበት ይገኛል፡፡በጉባኤው ንግግር ያደረጉት የቦርዱ ሰብሳቢ አቶ አባዱላ ገመዳ ልማት ማህበሩ ከ9ኛው ጉባኤ ወዲህ በትምህርት ዘርፍ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ... | 0 |
3f10208f9ced2e06cae873f30d2a0c45 | cb44ab8d34b416de08256f6bbbf4c5ee | ሣምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም | አንጋፋው የአሜሪካዎቹና ካሪቢያን አህጉራዊ የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ማለት ኮፓ አሜሪካ (COPA America)ዛሬ ማታ ዩናይትድ ስቴትስና ኮሎምቢያ ሳንታ ክላራ ካሊፎርንያ (Santa Clara, California) በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል። 16 ቲሞች የሚፋለሙበት ይህ ዓለምአቀፍ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ሲደረግ ለመደመሪያ ጊዜ ይሆናል። ኮፓ (COPA America)የተጀመረበትን 100ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ዛሬ በሚጀመረው ጨዋታ፥ ጉዳት ደርሶባቸው ከቀሩ በጣት ከሚቆጠሩ የዓ... | 0 |
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 17