Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
query_id
stringlengths
32
32
passage_id
stringlengths
32
32
query
stringlengths
1
300
passage
stringlengths
95
13.7k
category
class label
6 classes
link
stringlengths
28
740
source_dataset
stringclasses
4 values
cb1046254be35c0da1666fb012884928
b080930c1c35070fe71498a332442fd6
ኮቪድ-19 በት/ቤቶች ላይ የፈጠረው ጫና
በዓለም ዙሪያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ በማስገደዱ ዓለማችን በህፃናትትምህርት ላይ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚዘልቅ የከበደ አደጋ ተደቅኖበታል ሲሉ የተመድ ዋና ፀኃፊ አንቶንዮ ጉቴሬዥ አሳሰቡ።ዋና ፀኃፊው ይህን ያሳሰቡት "መፃኢ ተስፋችንን እንታደግ" በሚል ርዕስ የመንግሥታቱ ድርጅት የጀመረውን አዲስ ዘመቻ ትናንት ባስተዋወቁበት ንግግራቸው ነው።የዘመቻው ዓላማ በድህረ ኮቪድ-19 መደበኛ ትምህርትን መመለስና ማጠናከር ላይ ትኩረት መስጠት መሆኑ ተገልጿል።እኤአ ሃምሌ አጋማሽ ድረስ በ10...
4ዓለም አቀፍ ዜና
https://amharic.voanews.com//a/generational-catastrophe-possible-as-pandemic-creates-education-crisis-8-4-2020/5530199.html
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
a95ba189bc4a079346e5fe9c97b4661c
97d0dbd8ea8cf7287934d354be5a6ed6
ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከጃፓንና ደቡብ ኮሪያ መሪዎች ጋር ሊወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በሚቀጥለው ሳምንት ከጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ እና ከደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ሙን ጃ ኢን ጋር ሊወያዩ ነው።መሪዎቹ የሚያካሂዱት የሶስትዮሽ ውይይይት በፈረንጆቹ  የፊታችን ታህሳስ 24 ቀን በደቡብ ምዕራብ ቻይና ቸንግዱ ከተማ የሚያካሄድ መሆኑን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።ከሶስትዮሽ ውይይቱ በፊትም ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከሀገራቱ መሪዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ የተናጠል ውይይት የሚያድርጉ መሆ...
4ዓለም አቀፍ ዜና
https://www.fanabc.com/%e1%8d%95%e1%88%ac%e1%8b%9a%e1%8b%b3%e1%8a%95%e1%89%b5-%e1%88%ba-%e1%8c%82%e1%8a%95%e1%8d%92%e1%8a%95%e1%8c%8d-%e1%8a%a8%e1%8c%83%e1%8d%93%e1%8a%95%e1%8a%93-%e1%8b%b0%e1%89%a1%e1%89%a5-%e1%8a%ae/
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
39dba64ac8cfa971ce8fcb2e4a4941df
222a07c9df164055eeffc35d004c33b4
የከፍተኛ ሊግ ወሳኝ ጨዋታዎች እና ሌሎች መረጃዎች
የምድብ ሐ ሁለት ጨዋታዎች አይከናወኑምየከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ 20ኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ነገ ሲደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ግን ወደ ሌላ ጊዜ መሸጋገራቸውን የከፍተኛ ሊግ ኮሚቴ አስታውቋል። በነቀምት ከተማው ተጫዋች ወንድወሰን ዮሐንስ ድንገተኛ ህልፈት ምክንያት ነቀምት ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ የማይኖር በመሆኑ የመሪው ሀዲያ ሆሳዕና እና ከምባታ ሺንሺቾ ጨዋታ መራዘሙን አቶ ኢብራሂም አህመድ ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግረዋል። ” ሊጉ ውበቱን ጠብቆ እንዲጓዝ የሁለ...
2ስፖርት
https://soccerethiopia.net/football/48814
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
1b499a6548c059ea4b3aac1273f51116
461eb83b299aa3d15d343b6005f22663
በኦሮሚያ ክልል ግጭት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከአምስት ሺሕ በላይ ሰዎች ዕርዳታ ለገሱ
ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ተከስቶ በነበረው ግጭት ሳቢያ ከመኖሪያ ቤታቸው ለተፈናቀሉና በአብያተ ክርስቲያናትና በሌሎች ሥፍራዎች ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖች፣ በአዲስ አበባ ሰብዓዊ ዕርዳታ እየተሰበሰበ ነው፡፡ ከአምስት ሺሕ በላይ ሰዎች ዕርዳታ መለገሳቸው ታውቋል፡፡ከረቡዕ ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ በክልሉ የተጀመረው ተቃውሞ ወደ ግጭት ተለውጦ በተፈጸሙ ጥቃቶች 78 ሰዎች ሕይወታቸው ሲያልፍ፣ በርካቶች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው በተለያዩ ሥፍራዎች ተጠልለዋል፡፡ በአገር ፍቅር ቴአትር ቤት ለእነዚ...
5ፖለቲካ
https://www.ethiopianreporter.com/article/17188
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
3626bd3990fdb3859df7fe8b210253f3
87e85991a86d359f5e1ff57c187d8e35
​”የተሰጠኝን ሚና በትጋት መወጣት ነው የምፈልገው” ሱሌይማን ሰሚድ
ሱሌማን ሰሚድ ይባላል። ለአዳማ ከተማ በቀኝ መስመር ተከላካይነት አመዛኙን የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በመጀመርያ ተሰላፊነት እየተጫወተ ይገኛል። ከተለመደ ቦታው ውጪ እየተጫወተ የሚገኘው የአዳማው 24 ቁጥር ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያሳየ ይገኛል። ሱሌይማን በእግርኳስ ህይወቱ፣ በሚና ለውጡ እና በወደፊት እቅዶቹ ዙርያ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ያደረገውን ቆይታ እነሆ። የሱሌይማን ትውልድ እና እድገት በቅርብ አመታት ኮከቦችን ለኢትዮጵያ እግርኳስ እያበረከተች በምትገኘው አሶሳ ከተማ ነው። የወጣቱ የእግርኳስ ህይወ...
2ስፖርት
https://soccerethiopia.net/football/32852
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
32bf7f749e17c5a796cd6750249ea6d3
45c4e4d56e1e76b62129d9bf91423810
ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ከ ወላይታ ድቻ
በመጀመርያው ሳምንት ሙሉ ሶስት ነጥብ አግኝተው በሊጉ አናት የሚገኙት ክለቦች የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል።በመጀመርያው ሳምንት ከሜዳቸው ውጭ ሰበታ ከተማን አሸንፈው የተመለሱት ቢጫ ለባሾቹ በነገው የሜዳቸው ጨዋታ ትልቅ ግምት ይሰጣቸዋል።በአዲስ አበባ ዋንጫ ላይ ጥሩ የውድድር ግዜ ያላሰለፉት ወልዋሎዎች በመጀመርያው ሳምንት ወሳኝ ድል አስመዝግበው በጥሩ የአሸናፊነት መንፈስ ላይ ይገኛሉ። በቅድመ ውድድር ላይ ከተጠቀሟቸው ተጫዋቾች ብዙም ለውጥ ሳያደርጉ የአጨዋወት እና የቅርፅ ለውጥ ብቻ አድ...
2ስፖርት
https://soccerethiopia.net/football/52431
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
1f2e0b86fc0e737fdb5b9007c457bdc7
8d91c4f21dd720951ca100b9044c57e5
ቻይና የኢንተርኔት ነጻነትን በማፈን ዘንድሮም ከአለም አንደኛ ናት
ሁዋዌ በ5ጂ ኢንተርኔት ፍጥነት አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበ የኢንተርኔት አገልግሎትን በማቋረጥና ስለላን ጨምሮ ሌሎች ነጻነትን የሚጋፉ እርምጃዎችን በመውሰድ የዜጎችን የኢንተርኔት ነጻነት በማፈን ላለፉት ሶስት ተከታታይ አመታት ከአለም አገራት ቀዳሚነቱን ይዛ የዘለቀችው ቻይና፣ ዘንድሮም በአንደኛ ደረጃ ላይ መቀመጧ ተዘግቧል፡፡ፍሪደም ሃውስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም በ56 የአለም አገራት ያካሄደውን ጥናት መሰረት በማድረግ ሰሞኑን ያወጣውን አለማቀፍ የኢንተርኔት ሁኔታ አመላካች ሪፖርት ጠቅሶ ዴይሊ ሜ...
4ዓለም አቀፍ ዜና
https://www.addisadmassnews.com/index.php?option=com_k2&view=item&id=24492:%E1%89%BB%E1%8B%AD%E1%8A%93-%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%89%B0%E1%88%AD%E1%8A%94%E1%89%B5-%E1%8A%90%E1%8C%BB%E1%8A%90%E1%89%B5%E1%8A%95-%E1%89%A0%E1%88%9B%E1%8D%88%E1%8A%95-%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%AE%E1%88%9D-%E1%8A%A8%E1%8A%A0%E1%88...
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
9f0127d47b0d527380a787edc7d55729
d7bbbd82a635b0c8f7f1eeaceeb99b00
የህግ ማስከበር ዘመቻውን የተሳሳተ ትርጓሜ የመስጠት ዝንባሌ እንዳለ ተገለፀ
የአዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ የተሳሳተ ትርጓሜ የመስጠት ዝንባሌ እንዳለ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል።የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን ህግን የማስከበር ዘመቻን አስመልክቶ በሚተላለፉ የተሳሳቱ መልእክቶች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥቷል።የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ማብራሪያ ከሰጠባቸው ጉዳዮች ውስጥም “ኢትዮጵያ ወደ እርስ በርስ ጦርነት እየገባች ነው” የሚለው አንዱ ነው።የህግ ማስከ...
0ሀገር አቀፍ ዜና
https://www.fanabc.com/%e1%8b%a8%e1%88%85%e1%8c%8d-%e1%88%9b%e1%88%b5%e1%8a%a8%e1%89%a0%e1%88%ad-%e1%8b%98%e1%88%98%e1%89%bb%e1%8b%8d%e1%8a%95-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%88%b3%e1%88%b3%e1%89%b0-%e1%89%b5%e1%88%ad%e1%8c%93/
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
bcbeb7053ea48465d2e89a4e0dd93ff0
b96c0fdb0395033fd4afbbb55c746e59
ወልዋሎ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር ለመለያየት ተስማማ
በጥር ዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች ከፍቃዱ ደነቀ፣ ካርሎስ ዳምጠው እና ምስጋናው ወልደዮሐንስ ጋር ለመለያየት በቃል ደረጃ ተስማምተዋል። በቀጣይ ቀናትም ሒደቱ ሙሉ ለሙሉ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።ባለፈው የክረምት ዝውውር መስኮት ቡድኑን ተቀላቅለው ላለፉት ስድስት ወራት ክለቡን ያገለገሉት እነዚህ ሦስት ተጫዋቾች በቀድሞ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ቡድን ውስጥ ወሳኝ ሚና ከነበራቸው ተጫዋቾች እንደነበሩ ይታወሳል።በክረምቱ ከመጀመርያ ፈራሚዎች አንዱ የነበረው ምስጋናው በመጀመርያው ዙ...
2ስፖርት
https://soccerethiopia.net/football/56946
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
7eda1e6602019899691812e71a17598b
2e4de83a6859c4342ceaa557e5a33f0c
ንጹሐን ዜጎች ዒላማ ሳይሆኑ፣ ከተሞችንና ቅርሶች ሳይጎዱ መቀሌ ለመግባት ተችሏል- ጠ/ሚ ዐቢይ  
አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ንጹሐን ዜጎች ዒላማ ሳይሆኑ፣ ከተሞችንና ቅርሶች ሳይጎዱ መቀሌ ለመግባት መግባት መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት፥ የትግራይ ሕዝብ ከስግብግቡ ጁንታ ጋር እንዳልሆነ በተግባር ማስመስከሩን ገልፀዋል።የመከላከያ ሠራዊት በድል በገሠገሠባቸው የትግራይ አካባቢዎች ሁሉ የትግራይ ሕዝብ ለሀገሩ ያለውን ፍቅርና ለመከላከያ ሠራዊቱ ያለውን ክብር አሳይቷል ብለዋል።ጁንታው ካስታጠቃቸው ጥቂት የክ...
0ሀገር አቀፍ ዜና
https://www.fanabc.com/%e1%8b%a8%e1%89%b5%e1%8c%8d%e1%88%ab%e1%8b%ad-%e1%88%95%e1%8b%9d%e1%89%a5-%e1%8a%a8%e1%88%b5%e1%8c%8d%e1%89%a5%e1%8c%8d%e1%89%a1-%e1%8c%81%e1%8a%95%e1%89%b3-%e1%8c%8b%e1%88%ad-%e1%8a%a5%e1%8a%95/
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
7954b9dd4aea0c9ef39c5deb692cc041
643fdde2d514254785da049a8cce4ee4
አዴፓ የከሸፈውን መፈንቅለ መንግሥት ያቀነባበሩትና የመሩት "የእናት ጡት ነካሾች" ናቸው አለ
በመግለጫው ላይ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም የተካሄደውን የከፍተኛ አመራሮች ግድያና መፈንቅለ መንግሥቱን ያቀነባበሩና በድርጊቱ የተሳተፉ አካላትንም አውግዟል። የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ፓርቲ ከታገለባቸው ጉዳዮች መካከል "የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብት እንዲከበር" መሆኑን አስታውሶ ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌን ጨምሮ ሌሎች ግለሰቦች ከታሰሩበት ነፃ እንዲወጡ በግምባር ቀደምትነት የታገሉትን አመራሮች "በግፍና በጭካኔ መግደል የእናት ጡት ነካሽነት እና ክህደት" ነው በማለት ድርጊቱን ...
null
null
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization
11b2c9a4ae24fe495ca1eb3ce6c3d962
7fd45e870d50fd356cdf0e54a44b5675
ደኢህዴን በሁሉም የልማት መስኮች አበረታች ውጤት መመዝገቡን ገለጸ
ባለፈው ዓመት የተካሔደውን የጥልቅ ተሀድሶ ንቅናቄ ተከትሎ በክልሉ በሁሉም የልማት መስኮች አበረታች ውጤት መመዝገቡን የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ገለጸ፡፡ማዕከላዊ ኮሚቴው ሰሞኑን ባካሔደው መደበኛ ስብሰባ በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ማስተላለፉም ተመልክቷል፡፡የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ በጽ/ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተናገሩት ባላፈው ዓመት የተካሔደውን የጥልቅ ተሀድሶ ንቅናቄ ተከትሎ በክልሉ በልዩ ልዩ የል...
5ፖለቲካ
https://waltainfo.com/am/29374/
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
e2a0a1833ef44918be871051a7ba36c6
fd77c9e3808683d3833bd3218848e35c
“ዝክረ መለስ” የውይይት መድረክ ተካሄደ
– የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ መለስ ዜናዊ በገንዘብና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ የነበራቸው የአመራር ሚና፣ ለብሔራዊ ክልል መንግስታት የነበራቸው ትኩረት እንዲሁም ማህበራዊና ፖለቲካዊ ሰብዕናቸው ላይ ያተኮረ አገር አቀፍ የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡“ዝክረ መለስ” በሚል ርዕስ ዛሬ በሸራተን አዲስ በተካሄደው ውይይት ላይ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር አቶ ሱፍያን አህመድ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አያሌው ጎበዜ እና የመለስ ፋውንዴሽን ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ አዜብ መስፍን  የመወያያ ፅሁፎቹን ...
5ፖለቲካ
https://waltainfo.com/am/24717/
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
eb19f1f66a68b5f478ab5365d427dd42
b3cad7fd9301c06780d61e8df8e410db
አለም ዓቀፉ የህፃናት አድን ድርጀት ለባህርዳር ከተማ የ42 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለም ዓቀፍ የህፃናት አድን ድርጅት ለባህርዳር ከተማ የኮሮና ቫይረስ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚውል 42 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።በተደረገው ድጋፍ ዙሪያ የክልሉ የኮሮና ቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ግብረ ሀይል አስተባባሪ ዶክተር ሙሉነሽ አበበ፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ እና የባህርዳር ከተማ ክፍለ ከተሞች ኃላፊዎች በተገኙበት ወይይት ተደርጓል።የምዕራብ አማራ የህጻናት አድን ድርጀት ስራ አስኪያጅ ሙሉቀን እማኙ ድርጀቱ በሀገሪቱ ስድስት ከ...
0ሀገር አቀፍ ዜና
https://www.fanabc.com/%e1%8a%a0%e1%88%88%e1%88%9d-%e1%8b%93%e1%89%80%e1%8d%89-%e1%8b%a8%e1%88%85%e1%8d%83%e1%8a%93%e1%89%b5-%e1%8a%a0%e1%8b%b5%e1%8a%95-%e1%8b%b5%e1%88%ad%e1%8c%80%e1%89%b5-%e1%88%88%e1%89%a3%e1%88%85/
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
9605fc7f4dea7087a6be5eb3d7133333
6256645ebd1558725e419af20bc76cf7
በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ለማስቀረት አንድ ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል
በአዲስ አበባና በዙሪያዋ የሚገኙ 12 የኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞን ከተሞች በየጊዜው የሚገጥማቸውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ለማስቀረት ማስተር ፕላን ተነደፈ፡፡ አዲሱን ማስተር ፕላን ተግባራዊ ለማድረግ አንድ ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል፡፡‹‹አዲስ አበባና ዙሪያዋ የኤሌክትሪክ ዲስትሪቢውሽን ማስተር ፕላን ጥናት ፕሮጀክት›› በሚል ስያሜ የተነደፈው ማስተር ፕላን፣ በሚቀጥሉት 20 ዓመታት በአጭር፣ በመካከለኛና በረዥም ጊዜ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል፡፡ባለፈው ሐሙስ ሰኔ 4 ቀን 2007 ዓ.ም. በማስተር ፕላኑ ላ...
3ቢዝነስ
https://www.ethiopianreporter.com/article/7635
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
07d7420f8082204cbd7cc08e9f0ae06e
ea706fc728a8d5ede01d08d68898d155
ሄርበርት ሁቨር ምን ያህል አሜሪካውያን ቱሪስቶችና ሠራተኞች ከአውሮፓ ወደ አገራቸው መልሰዋል?
ሄርበርት ሁቨር (1866 - 1957 ዓ.ም.) ከ1921 እስከ 1925 ዓ.ም. ድረስ 31ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነበሩ። የሁቨር ቤተሠብ ከስዊስና ጀርመን ትውልድ ሲሆን ሃይማኖቱ የክዌከር ('የሚንቀጠቀጡ' ማለት ነው) ቤተ ክርስቲያን ነበረ። ወላጆቹ በልጅነቱ ጊዜ ካረፉ አንስቶ ድሃ አደግ ሆነና ከአጎቱ ጋር አደገ። በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቴ መጀመርያ ክፍል በመሆኑ ትምህርቱ በነጻ ተቀበለ። ከዚያ በላይ የዩኒቬርሲቴው የቤስባልና የፉትቦል ቡድኖች አለቃ ሆነ። በ1887 ዓ.ም. የጂዮሎጂ ዲግሪ ይዘው ተመረቁ። ለ2...
null
null
https://huggingface.co/datasets/israel/AmharicQA
ef2e15a52b923d94ee0bd883df396196
6c1067716ca66e9f00b6687e6b6d8061
ባዶ ሆድና ትምህርት
«ምግብ ሳይመገቡ መማር ይከብዳል፤ መምህሩ  የሚለውን  በደንብ አንከታተለውም» ይላል   የአስራ ሁለት መቱ ታዳጊ ዮሐንስ ሙለታ።  ታዳጊው  በኮከበ ጽባህ አጸደ ህጻናትና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት  የስድስተኛ ክፍል  ተማሪ ነው። የቤተሰቦቹ የኑሮ ደረጃ ዝቅተኛ በመሆኑ ባለፉት ዓመታት ቁርስና ምሳውን ይመገብ የነበረው በትምህርት ቤቱ ነበር። ዘንድሮ ግን እሱ ምክንያቱን ባያውቀውም በጣም ለባሰባቸው የደሃ ልጆች ብቻ የምግብ አገልግሎት ስለሚሰጥ እሱ ከሳምንቱ አብዛኛውን ቀን በባዶ ሆዱ ለማሳለፍ መገደዱን...
0ሀገር አቀፍ ዜና
https://www.press.et/Ama/?p=2170
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
fc8338220645c8156a8ffcd7db92bf9a
66eee7c3a354b9a7a46f761213d1ad84
የሶስትዮሽ ስብሰባው ነገ ይካሄዳል ተብሎ ነበር
ኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ከሱዳን እና ግብጽ ጋር በአሜሪካ ሊካሂድ የታሰበው ስብሰባ ላይ እንደማትገኝ አስታወቀች ፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ በኢትዮጵያ፣ በግብጽ እና በሱዳን መካከል በአሜሪካ የትሬዠሪ ቢሮ ሴክሬተሪ እና የዓለም ባንክ ፕሪዝዳንት በታዛቢነት የተገኙበት የሶስትዮሽ ድርድር በአሜሪካ ሲካሂድ የቆየ መሆኑ ይታወቃል፡፡ አሁንም በአሜሪካ የትሬዠሪ ቢሮ ሴክሬተሪ የተጠራው እና በዋሺንግተን ዲሲ የካቲት 19 እና 20 ቀን 2012 ዓ.ም ሊካሂድ በታሰበው የሶስትዮ...
5ፖለቲካ
https://am.al-ain.com/article/ethiopia-will-not-participate-on-washington-s-meeting-over-the-gerd
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
c3d3265681d42aa7dd68661d5cfac2e0
32729c489b66f00b9e69535adbc688ae
የጃክ ማ ፋውንዴሽን የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ለሶስተኛ ጊዜ ግብዓት መላኩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፡- ለሶስተኛ ጊዜ ከጃክ ማ ፋውንዴሽን ለአፍሪካ አገራት የተላከው የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ግብአት ኢትዮጵያ ገብቷል፡፡ ትናንት ወደ ኢትዮጵያ የገባው ወደ 61 ሺህ ቶን የሚጠጋ ይህ ቁሳቁስ ለ54 የአፍሪካ ሀገራት የሚከፋፈል እንደሆነ ተነግሯል፡፡ በውስጡም 199 ሺህ 300 ከንክኪ መከላከያ ልብሶች፣ 300 የመተንፈሻ ቬንትሌተሮች፣ 708 የሙቀት መለኪያዎች፣ 28 ሺህ 500 የሕክምና ጓንቶች እና 3 ሺህ 800 የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎች ይገኙበታል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህ...
0ሀገር አቀፍ ዜና
https://www.press.et/Ama/?p=31250
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
e5f7a855126e7da0f97f4b902ab2a72e
9b412ec74dcdd37ad659ccebc4887e4e
'አስጸያፊ' ከመባል ኦስካር ወደማሸነፍ
የንጽህና መጠበቂያው ሞዴስ ሲሠራ ትላንት ባልተለመደ ሁኔታ ያለ አስተዋዋቂ የተካሄደው የኦስካር የሽልማት ሥነ ሥርዐት በርካታ ጥቁር ፊልም ሠሪዎች ጎልተው የወጡበት ነበር። 'ብላክ ፓንተር' በምርጥ ኦሪጅናል ስኮር፣ በፕሮዳክሽን ዲዛይንና በኮስቲውም ዲዛይን ሦስት ሽልማቶች አግኝቷል። በተጨማሪም ዛንዚባር የተወለደው የሮክ ኤንድ ሮል ሙዚቀኛ ህይወትና ሥራ የሚዳስሰው ፊልም እንዲሁም፣ ለበርካታ ዓመታት ሽልማት ሳይገኝ የቆየው ስፓይክ ሊ ተሸልሟል። ሌላው ተሸላሚ የጽህና መጠበቂያ ሞዴስ ላይ የሚያተኩረው ዘ...
null
null
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization
faa284db65971f6ae60229a731d7e75d
12971878e68d0213c0485c7b729803c2
የጀርመን ሮማን ካቶሊክ ቤተክርስትያን ቀሳውስት ከፈረንጆቹ 1946-2014 ባለው ጊዜ 3600 ገደማ ሕፃናት ላይ ፈፅመውታል የተባለው ጭቆና ይፋ ሆኗል።
የጀርመን ቄሶች ሕፃናት ላይ የፈፀሙት በደል ይፋ ሆነ\nጥናቱን ያካሄደው የጀርመን ሮማን ካቶሊክ ቤተክርስትያን ኦፊሴላዊ ውጤቱን መስከረም 25 ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል። ዘገባው እንደሚጠቁመው 1670 ገደማ የቤተክርስቲያኒቱ ሰዎች 3677 ሕፃናት ላይ ፆታዊ ጥቃት አድርሰዋል። • የ80 ሚሊየን ዶላር የሙስና ቅሌት ተጋለጠ የቤተክርስትያኒቱ ቃል አቀባይ የሆኑ ግለሰብ በውጤት 'እጅግ ማፈራቸውን እና ጭንቀት ውስጥ መግባታቸውን' ተናግረዋል። ጥናቱ 'ግፍ ፈፃሚ ቀሳውስት አሏት' እየተባለች...
null
null
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization
f87dbaa84e56327601a5cb04071df48c
ed2a6583cd32aef33563b2a748f5adce
የአሜሪካ ዶላር ቅቡልነት ማክተሚያ እየተቃረበ መሆኑን ብሎምበርግ ዘገበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) ለ60 ዓመታት የአብዛኞቹ ሀገራት የመጠባበቂያ የባንክ ክምችት መለኪያ ሆኖ የዘለቀው የአሜሪካ ዶላር ቅቡልነት እያከተመ እንደሆነ ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡ የአሜሪካውያን የኑሮ ሁኔታ ለዓለም ሚዛን ሆኖ መቆየቱ የዶላርን ቅቡልነት ማስቀጠሉን ያመለከተው ዘገባው በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተደቆሰው የሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት የኑሮ ሚዛንነቷን ማሳጣቱን ገልጧል፡፡ከአሜሪካ ምጣኔ ሀብት መዳከም በተጨማሪ ሀገሪቱ እንደ ልዩ አድራጊ ፈጣሪ የመቆጠሯ ጉዳይም አጣብቂኝ ውስ...
4ዓለም አቀፍ ዜና
https://www.amharaweb.com/%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%88%9c%e1%88%aa%e1%8a%ab-%e1%8b%b6%e1%88%8b%e1%88%ad-%e1%89%85%e1%89%a1%e1%88%8d%e1%8a%90%e1%89%b5-%e1%88%9b%e1%8a%ad%e1%89%b0%e1%88%9a%e1%8b%ab-%e1%8a%a5%e1%8b%a8%e1%89%b0/
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
6ef6aa0ca3e1ce3f3007d42657c5ace9
25a7c27f8b01f1e3f55ba0d590e970e3
በሥነ ጽሑፍ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት ያገኙት ነጂብ ማኅፉዝ የምን ሀገር ዜጋ ናቸው?
አብዱልራዛቅ እ.ኤ.አ. በ1994 ላይ ያሳተሙት ‹ፓራዳይዝ› የተሰኘው ልብ ወለድ ታንዛኒያ ውስጥ በ20ኛው ምዕት ዓመት የልጅ አስተዳደግ ምን እንደሚመስል ፍንትው አድርገው ያሳዩበት ነው። በዚህ ልብ ወለድም ዓለም አቀፉን የ‹ቡከር› ሽልማት ለማግኘት መቻላቸውን ቢቢሲ ዘግቦታል፡፡ እንደ የኖቤል ኮሚቴ የሥነ ጽሑፍ ክፍል አገላለጽም፣ ‹‹[የእሳቸው] ገጸ ባህርያት ሁሌም ቢሆን በባህልና አኅጉራት መካከል የሚሽከረከሩ፣ በአሁን ሕይወትና በመጪው ሕይወት መካከል የሚመላለሱ ናቸው። በቀላሉ ሊያልፉት የማይችሉት ከባ...
null
null
https://huggingface.co/datasets/israel/AmharicQA
7b8d6ea4eeeb51c6616c2860df2417d2
c4be84dbb4897b2b4d19f91885494e20
7 ኤርትራዊያን ተጫዋቾች ካምፓላ አየር ማረፊያ ላይ ተሰወሩ
በዘንድሮ የሴካፋ ውድድር ላይ በኡጋንዳ የተሳተፈው የኤርትራ ብሔራዊ ቡደን አባላት የሴካፋ ቃል አቀባይ ሮጀርስ ሙሊንደዋ ተጫዋቾቹ የጠፉት ውድድራቸውን አጠናቀው ወደ ሃገራቸው ለመመለስ ኢንቴቤ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ከደረሱ በኋላ መሆኑን ለቢቢሲ ተናግረዋል። ቃል አቀባዩ ጨምረውም "ከዚህ ቀደም የሚጠፉት ከሆቴላቸው ነበር። አሁን ግን አየር ማረፊያ ደርሰው 'ቼክኢን'እንደማድረግ፤ መኪና ተከራይተው ከሚጠብቋቸው ጓደኞቻቸው ጋር በመሆን ተሰውረዋል" ብለዋል። ኤርትራውያን እግር ኳስ ተጫዋቾች ለውድ...
null
null
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization
937f288e7c5bd900a0cbd36fe502237d
c528e86b384ef5042150115d145befa7
ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላን ወረርሽኝ ለመግታት ከ60 ሺህ በላይ ለሚሆኑና በመደበኛነት ወደ ሩዋንዳና ኡጋንዳ ለሚገቡ ድንበር ተሻጋሪ ነጋዴዎች የኢቦላ ክትባት ልትሰጥ እንደሆነ አስታወቀች።
ኮንጎ ለድንበር ተሻጋሪ ነጋዴዎች የኢቦላ ክትባት ልትሰጥ ነው\n• በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የጤና ባለሙያዎች ጥቃት ደረሰባቸው • የኢቦላ መከላከያ ክትባት በኮንጎ ሊሰጥ ነው በሩዋንዳ ድንበር ላይ በሚገኘው የኮንጎያዊያን የንግድ ማዕከል' ጎማ' የኢቦላ ኬዝ መገኘቱን በቅርቡ አንድ ሪፖርት ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ነበር ለድንበር ተሻጋሪ ነጋዴዎች ትኩረት መሰጠት የተጀመረው። ባለፈው ዓመት ብቻ በኢቦላ ምክንያት በትንሹ 1900 ሰዎች ሕይወት ያለፈባት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ መከላከ...
null
null
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization
7bf733113d3392dc2d8fe31bce5ba306
d50e2fec85d16fd05efbaa74cfe9a15f
ምዕራባዊያኑ በትግራይ ጉዳይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ምን መከሩ?
ከእነዚህ መሪዎች መካከል የጀርመኗ መራሂተ-መንግሥት አንግላ ሜርክልና የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑዔል ማኽሮ ይጠቀሳሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ጠዋት ደግሞ ከአዲሱ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ጋር ውይይት ማድረጋቸውን አሳውቀዋል። የዩናይትድ ስቴትስ አዲሱ የጆ ባይደን አስተዳደር አባል የሆኑት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር መምከራቸውን ገልፀዋል። ሚኒስትር ብሊንከን በትዊተር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ከጠ/ሚ ዐቢይ ጋር መነጋገራቸውን አስታውቀው በትግራይ ...
null
null
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization
6ec4c83bb69f8f0712490f5baddb59c1
7459f6a60cfc5ecec3142605e99a67ab
‹‹የግጭት አዘጋገብ ጥንቃቄ የተሞላበት ሊሆን ይገባል›› የኢትዮጵያ ብሮድካስት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ
አዲስ አበባ፡- የቃላት አመራረጥ፣ አገላለፅና በአጠ ቃላይ የሚተላለፉ የግጭት ዘገባዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግቸው እንደሚገባ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ ገለፁ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እናደተናገሩት፤ እንደ ኢትዮጵያ ባለች ለግጭት መነሳት ብዙ ምክንያቶች ባሉባት አገር የግጭት አዘጋገብ ከፍተኛ ጥንቃቄ የተሞላበት መሆን አለበት። ‹‹መገናኛ ብዙሃን በባህሪያቸው ግጭትን የማምጣት አቅም አላቸው፡፡ ይህ በተለያዩ አገራት ታይቷል፤ ታሪክም መዝግቦታል፡ ፡››...
0ሀገር አቀፍ ዜና
https://www.press.et/Ama/?p=10012
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
4af965aa8aba187ff3a1592a5c84cc8e
e87dc704cbd322622be13b09f1d2fa9b
አንደኛው ክንፉ በአየር ላይ የተቦደሰው አውሮፕላን በሰላም አረፈ
ቦይንግ 777 የሆነው አውሮፕላን 231 መንገደኞች ያሳፈረ ሲሆን በተጨማሪ 10 የአየር መንገዱ ሠራተኞች ነበሩ። ምንም እንኳ አውሮፕላኑ በደረሰበት እክል ምክንያት አካላቱ እየተቦዳደሱ ዴንቨር አካባቢ ያሉ መኖሪያ ቤቶች ላይ ቢያርፉም ተመልሶ በሰላም ማረፍ ችሏል። አውሮፕላኑ በደረሰበት አደጋ ምክንያት ምንም ዓይነት ጉዳት ሰው ላይ አለመድረሱ ተዘግቧል። የብሩምፊልድ ፖሊስ ከአውሮፕላኑ የወዳደቁ ናቸው የተባሉ የአንደኛው ሞተር ስብርባሪዎች ከመኖሪያ ቤቶች አቅራቢያ ማግኘቱን በፎቶ ማስረጃ አረጋግጧል። ...
null
null
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization
afcb678b3e812428026a89371eff7b66
ae4ecaeb4f65c09159403682a76761a5
ከእሁድ ዕለት መስከረም 18፣2012 ጀምሮ በጎንደር አካባቢ፣ አዘዞና ማራኪ [ቀበሌ 18] አካባቢ፣ በነበረው አለመረጋጋት በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ቢቢሲ ያነጋገራቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል።
"የሰለጠነና በሙሉ አቅም የሚዋጋ ኃይል ነው ችግሩን የሚፈጥረው" የማዕከላዊ ጎንደር ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ\nባለፈው ሳምንት መጨረሻ በማዕከላዊ ጎንደር ጭልጋ አካባቢ በተከሰተ ግጭት ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎችን አስከሬን ወደ ጎንደር በሚመጣበት ወቅት፣ ወጣቶች በሁኔታው ተቆጥተው በከተማዋ አንጻራዊ አለመረጋጋት እንዲፈጠር ምክንያት መሆኑን ለቢቢሲ አስተያየታቸውን የሰጡ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በጎንደር ነዋሪ የሆኑት አቶ ዘነበ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ከእሁድ ጀምሮ ወጣቱ በአዘዞና ቀበሌ 18 ተብሎ በሚጠራው አካባ...
null
null
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization
0b9ce89d2afa19e3052f8bd9663973ac
91b6fcb2746bcf75e7708044021338e1
በ33 ሚሊዮን ዶላር የብረት ፋብሪካ ተገንብቶ ተመረቀ
በደቡብ ኮሪያ ባለሀብቶች የተቋቋመው ኢኮስ የብረታ ብረት ማምረቻ ኃላፊነቱ የግል ማኅበር፣ በ33 ሚሊዮን ዶላር ያስገነባው ፋብሪካ በይፋ ተመርቆ ተከፈተ፡፡ኩባንያው በዱከም ከተማ ያስገነባውን ፋብሪካ ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2011 ዓ.ም. ሲያስመርቅ፣ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ጨምሮ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል የተለያዩ የመንግሥት ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ኩባንያው የኢትዮጵያ መንግሥትን በመወከል ከዓመታት በፊት በራሳቸው አማካይነት በተደረገለት ግብዣ ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱን ያስታወሱት ፕሬዚዳንቱ፣ ፋብሪካ...
3ቢዝነስ
https://www.ethiopianreporter.com/article/13393
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
ffd5a8859660a63db430b144d52f64c0
335209812e84462c654dd09a883cf25c
ካሜሩን ጋናን 2 ለ 0 አሸንፈች
በጋቦን አስተናጋጅነት ሲካሄድ በቆየው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የፊታችን እሁድ ለፍፃሜ የሚጋጠሙት ሁለት ብሔራዊ ቡድኖች ዛሬ ታውቀዋል፡፡ካሜሩን ጋናን 2 ለ 0 አሸንፋ ትናንት ቡሩኪና ፋሶን 4 ለ 3 ከሸኘው የግብፅ ቡድን ጋር ለዋንጫው ፍፃሜ ትጋጠማለች፡፡ለደረጃ ቅዳሜ ቡሩኪናና ጋና ይጫወታሉ፡፡በዛሬው ጨዋታ ሙሉ በሙሉ ብልጫ ያሳየውና ሁለት ድንቅ ጎሎችን ያስቆጠረው የካሜሩን ቡድን ነው፡፡የፍፃሜ ግጥሚያዎች የሚካሄዱት በዋናዋ ከታማ ስቴዲየም ይሆናል፡፡
4ዓለም አቀፍ ዜና
https://amharic.voanews.com//a/african-cup-of-nations-2-2-2017/3703910.html
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
3268bec5eaf42514edc851784e0ed557
5711e5df462c89a86f60459214293a46
ጥራቱን ያልጠበቀ የጨው ምርት ገበያውን ማጥለቅለቁ ጥያቄ አስነስቷል
የምርት ጥራት ደረጃውን ያልጠበቀ፣ የአዮዲን ይዘቱ አነስተኛ የሆነና ከነአካቴው አዮዲን የሌለው የጨው ምርት ከአፋር ክልል አፍዴራ ወደ መሀል አገር ገበያ በብዛት እየባ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ይህም ድርጊት ጥያቄ አስነስቷል፡፡ለአገሪቱ ለምግብ ፍጆታ የሚውለው ጨው በአብዛኛው የሚመረተው በአፋር ክልላዊ መንግሥት አፍዴራ ሐይቅ በባህላዊ ጨው አምራቾች ማኅበር ነው፡፡ የአገሪቱ ወርኃዊ የጨው ፍጆታ 360,000 ኩንታል ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ 310,000 ኩንታል የሚሆነው በአፍዴራ በባህላዊ መንገድ እየተመረተ በጨው ...
0ሀገር አቀፍ ዜና
https://www.ethiopianreporter.com/content/%E1%8C%A5%E1%88%AB%E1%89%B1%E1%8A%95-%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%8C%A0%E1%89%A0%E1%89%80-%E1%8B%A8%E1%8C%A8%E1%8B%8D-%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%89%B5-%E1%8C%88%E1%89%A0%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%8A%95-%E1%88%9B%E1%8C%A5%E1%88%88%E1%89%85%E1%88%88%E1%89%81-%E1%8C%A5%E1%8B%AB%E1%89%84-%E1%8A%A0%...
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
98d54806b44e6029d3cadf45f04b45bf
7c06c6b4d137d5f72c4deb3e67769d30
የኢትዮ-ሩሲያ የጋራ ኮሚሽን የተሰሩ ሥራዎችን ገምግሟል፡፡
የኢትዮ-ሩሲያ የጋራ ኮሚሽን የተሰሩ ሥራዎችን ገምግሟል፡፡ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ እና የሩሲያ ኮሚሽን የኢኮኖሚ ፣ የሳይንስ ፣ የቴክኒክ እና የንግድ ትብብር ግምገማ በበይነ መረብ ተካሂዷል፡፡በጋራ የኮሚሽኑ ግምገማ ላይ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ፣ የትምህርት ሚኒስትር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ(ዶ. ር) እና የሩሲያ ፌዴሬሽን የተፈጥሮ ሀብቶች እና የአካባቢ ጥበቃ ሚክትል ሚኒስትር እና የፌዴራል የማዕድን ሀብቶች ኤጀንሲ ኃላፊ ሚስተር ኤቭጂኒ ኪሴሌቭ ...
4ዓለም አቀፍ ዜና
https://www.amharaweb.com/%e1%8b%a8%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae-%e1%88%a9%e1%88%b2%e1%8b%ab-%e1%8b%a8%e1%8c%8b%e1%88%ab-%e1%8a%ae%e1%88%9a%e1%88%bd%e1%8a%95-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%88%b0%e1%88%a9-%e1%88%a5%e1%88%ab%e1%8b%8e/
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
6be110a801fe912e9dae22d6ad7849d0
4e3193682e74bafd1b18b99b46cb8afd
አፍሪካዊቷ አገር ማዳጋስካር ባሳለፍነው ሚያዝያ ወር ላይ አገር በቀል የሆነ ተክልን በመጠቀም ለኮሮረናቫይረስ የሚሆን መድኃኒት ማግኘቷን ካስታወቀች በኋላ የዓለምን ትኩረት መሳብ ችላ ነበር።
ኮሮናቫይረስ፡ መድኃኒት ነው ስለሚባልለት ተክል ምን ያህል እናውቃለን?\nአርትሚዝያ የተባለውና ከአርቲ ጋር የሚመሳሰለው ተክልን በመጠቀም የተሰራው የሚጠጣ 'መድኃኒት' በአገሪቱ ፕሬዝዳንት አንድሬይ ራጆሊና ሲሞካሽ ነበር። የዓለም ጤና ድርጅት በበኩሉ በዋነኛነት የወባ በሽታን ለማከም ጥቅም ላይ ከሚውለው አርትሚዝያ ተክል የሚሰራው 'መድኃኒት' በትክክል ኮቪድ-19ኝን እንደሚያድን በሳይንሳዊ መንገድ እስካሁን አልተረጋገጠም ሲል ቆይቷል። ለመሆኑ ስለዚህ ተክል ባህሪዎችና አጠቃላይ ሁኔታ ምን ያክል እናውቃ...
null
null
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization
4941575f07ee7ff5e16cd705d9ca2ae2
20a763fc75ce0691eae3aaf5202902ea
ከቻይና የመጡ አራት ተማሪዎች ከኮሮና ቫይረስ ነፃ ስለመሆናቸው እየተጣራ ነው
በቻይና ኩቤት ግዛት ውሃን (Wuhan) ከተማ ውስጥ ከሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ አራት ተማሪዎች በኖቭል ኮሮና ቫይረስ ተጠርጥረው፣ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በሚገኘው ልየታ ማዕከል ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑ ታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሊያ ታደሰ (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኤባ አባተ (ዶ/ር) ማክሰኞ ጥር 19 ቀን 2012 ዓ.ም. በጋራ በሰጡት መግለጫ፣ ተጠርጣሪዎቹ በልየታ ማዕከል ክትትል እንዲደረግላቸው ያስፈለገው ከመካከላቸው አንደኛው ተ...
0ሀገር አቀፍ ዜና
https://www.ethiopianreporter.com/article/17947
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
3c3b4c63d7096a1668060a9c5e978def
34ca8bb5724de3a60ca603a31a95d8c5
ከዛሬ 42 ዓመት በፊት የኢትዮጵያ ጦር የሶማሊያን ጦር አሽንፎ ካራማራ ላይ ስንደቅ አላማውን አውለበለበ
ከዛሬ 42 ዓመታት በፊት የካቲት 26 ቀን 1970 ዓ.ም የኢትዮጵያ ጦር ድንበር ጥሶ ወደ ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት ገብቶ የነበረውን የሶማሊያን ሰራዊት ከኢትዮጵያ ግዛት በማስወጣት ካራማራ ተራራ ላይ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ማወለብለቡን ታሪክ ያስታውሳል፡፡ የካራማራ ድል ከደርግ ውድቀት በኋላ በመንግስት ደረጃ የማይከበር ድል ቢሆንም የቀድሞ ሰራዊት አባላትና ግለሰቦች በተነሳሽነት እያከበሩት ነው፤ በዓሉም ብሄራዊ በዓል ሆኖ በመንግስት እንዲከበር ይፈልጋሉ፡፡ ሶማሊያ በ1952 ዓ.ም ከጣሊያንና ከእንግሊዝ...
5ፖለቲካ
https://am.al-ain.com/article/42-years-ago-today-ethiopian-army-managed-to-defeat-aggressor-somalia
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
905833e5fd32ca7a29ae1087f3f8da28
fb5ab11908f55a78e6c94a5488d229f8
ግብፅ ሱዳንን ከኢትዮጵያ ለመነጠል ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ ጀመረች
አዲስ አበባ፤ ጥር 29/2006 (ዋኢማ) – የግብፅ መንግሥት በታላቁ የህዳሴ የኃይል ማመንጫ ግድብ በተመለከተ ሱዳን ለኢትዮጵያ የሰጠችውን ድጋፍ ለማጨናገፍ፣ ሱዳንን ከኢትዮጵያ ለመነጠል ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ መጀመርዋን ዘገባዎች አመለከቱ፡፡የተለያዩ የግብፅ መገናኛ ብዙኃን ሰሞኑን እንደዘገቡት፣ የግብፅ መንግሥት የተለያዩ የመንግሥት አመራሮችና ፖለቲከኞች ከሱዳን መንግሥት አቻዎቻቸው ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ጀምረዋል፡፡ለአብነት ከተጠቀሱት መካከል የግብፅ አል ዋፍድ ፓርቲ ሊቀመንበር ሳይድ አል ባዳዊ በካይ...
5ፖለቲካ
https://waltainfo.com/am/24864/
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
84d1a64003381490b114fddb6e6e17f2
dab156d5330e184aed7b9e7c22d58b35
ሳውዲ አረብያ በሰሜን የሚያዋስኑዋት የትኞቹ ሀገራት ናቸው?
ሳዑዲ አረቢያ የሣውዲ አረቢያ ግዛት 28.7 ሚሊዬን የሚሆን ህዝብ ብዛት የያዘ ሲሆን 2ዐ ሚሊዬኑ የሣውዲ ዜጎች ሲሆኑ 8 ሚሊዬኑ የሌላ አገር ዜጎች ናቸው፡፡ ሳውዲ አረቢያ በምዕራብ ኤዥያ ከሚገኙ አገሮች በሙሉ በቆዳ ስፋቷ አንደኛ ናት፡፡ የአገሪቱ መሬት ስፋት 2,15ዐ,ዐዐዐ ኪሎ ሜትር ስኩኤር ነው፡፡ ጆርዳን እና ኢራቅ በሰሜን፣ ኩዌት ደግሞ በሰሜን ምስራቅ ኳታር ባህሬን እና የዩናይትድ አረብ ኤምሬት በምስራቅ ኦማን በደቡብ ምስራቅ እና በስተመጨረሻ የመን በደቡብ በኩል ሣውዲ አረቢያ ያዋስኗታል፡፡...
null
null
https://huggingface.co/datasets/israel/AmharicQA
771fffa685a9b3a9a5173b0c4ce0c141
979192fa269abf16c9550501401b48d3
ከሁለት ሳምንት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ሰር የዋሉት የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ፕሬዚደንት አቶ እስክንድር ነጋን በተመለከተ ፖሊስ ምርመራውን ለማጠናቀቅ የጠየቀው ተጨማሪ ቀን ፍርድ ቤት ተፈቅዶለታል።
ፍርድ ቤት ለፖሊስ በአቶ እስክንድር ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ሰጠ\nዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት አቶ እስክንድር ነጋ የብሔርና የሐይማኖት ግጭት እንዲፈጠር ወጣቶችን በማደራጀት ገንዘብና የተለያዩ ድጋፎችን አድርገዋል የሚል ክስ እንደቀረበባቸው ጠበቃቸው አቶ ሄኖክ አክሊሉ ለቢቢሲ ገልጸዋል። በዚህም ከፍተኛ መጠን ያለው ውድመት በንብረት ላይ እንዲሁም በሰዎች ህይወትና በአካል ላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የሚል ክስ በፖሊስ መቅረቡን ጠበቃው ጠቅሰዋል። ጉዳያቸው በፌደራል የመጀመሪያ አራዳ ምድብ ች...
null
null
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization
82508192c80448ebe169b9f7bde789e2
3a2d62b61692c53e9a3c88c1fb906c3a
ስለአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ እስካሁን የምናውቀው
ስለአርቲስቱ ግድያ እና ከግድያው ጋር ተያይዘው ስለተከሰቱ ነገሮች የእስካሁን የሚታወቁ ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው። የሃጫሉ ሁንዴሳ በጥይት ተመቶ የመገደል ዜና በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ መዘዋወር የጀመረው ከምሽት 5፡30 አካባቢ ጀምሮ ነበር። በርካቶች የታዋቂውን ድምጻዊ ግድያን በማስመልከት ሃዘናቸውን በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሲገልጹ ነበር። ከዚያም ከእኩለ ለሊት በኋላ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው በብሔራዊው ቴሌቪዥን ላይ ቀርበው አርቲስት ሃጫሉ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ...
null
null
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization
607d3620e4ec91a905c23dbefa26d01f
2ac0d6046042faf6d243e67b79673bb2
የኢትዮጵያ መርከቦች ለኢትዮጵያ ነዳጅ እየጫኑ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ባሕር ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፤ ነገር ግን ለሜቴክ በዱቤ የሰጠው የ2 ቢሊዮን ብር ዱቤ አገልግሎት እንዳልተከፈለው ገልጿል፡፡የኢትዮጵያ ባሕር ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ባለፈው የበጀት ዓመት 1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሮባ መገርሳ እንዳስታወቁት ባለፈው ዓመት አማካይ የኮንቲነር የወደብ ቆይታ 6 ቀን ከ6 ሰዓት ነበር፡፡
0ሀገር አቀፍ ዜና
https://www.amharaweb.com/%e1%8b%a8%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%88%98%e1%88%ad%e1%8a%a8%e1%89%a6%e1%89%bd-%e1%88%88%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%8a%90%e1%8b%b3%e1%8c%85-%e1%8a%a5/
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
5687fc98d278c3b98a63b61af7c52665
5334dfc08ca4088747be23a3e55e9b91
ኦሮማይ
ኦሮማይ በጋዜጠኛና ደራሲ በዓሉ ግርማ በ1975 ዓ.ም ለኅትመት የበቃ ድርሰት ነው። የመጽሐፉ መቼት በጊዜው የኢትዮጲያ ኣካል በነበረው በኤርትራ በረሐዎች ይካሄድ በነበረውቀይ ኮከብ ዘመቻ ዙርያ የሚያጠነጥን ነው። ምስጋና በዓሉ ግርማ የኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ ደርግ
null
null
https://huggingface.co/datasets/yosefw/amharic-wikipedia
d2037e648dbb4a0e6e45c50f4231d54d
3a2d5a12613dfd09bfd1fb00db26eea8
በከፍተኛ ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ለገጣፎ እና ገላን አቻ ተለያይተዋል
የ2013 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ባቱ ላይ 4:00 በተደረገ የምድብ ሀ ጨዋታ ሲጀመር ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ገላን ከተማ ያለ ጎል ተለያይተዋል።የእግርኳስ ፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የሆኑት አቶ ኢብራሂም መሐመድ እና ኢንጅነር ኤሌሮ አፒዮ በክብር እንግድነት በመገኘት ያስጀመሩት ጨዋታ ቀዝቀዝ ባለ ፉክክር፣ ጥቂት የግብ ዕድል እና ጥሩ ዳኝነት ታጅቦ ተከናውኗል።የመጀመርያው አርባ አምስት አጋማሽ ደቂቃ ድረስ ይህ ነው የሚባል የግብ ሙከራ ያላሳየው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ እንቅስቃሴ...
2ስፖርት
https://soccerethiopia.net/football/63013
https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification
End of preview. Expand in Data Studio
Downloads last month
9

Collection including rasyosef/Amharic-Passage-Retrieval-Dataset-V2