text stringlengths 1 146 | label int64 0 2 |
|---|---|
ፈጣሪ ሆይ ምንድነው የሰማሁት ግን እኮ እውነት ለመናገር ቆንጆ እና ደም ግባት ያላት ናት | 0 |
የተወደድክ ዳኒ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ውይ ከተማሩ አይቀር እንዳንተ የተባረከ እህምሮ ነው ያለህ። እድሜና ጤና አይለይህ። | 0 |
የሁለት ስብሰባዎች ወግ በኢትዮጵያ | 0 |
ሳምሰንግ ጥሩ ኩባንያ ነው | 0 |
እ? ...እስቲ ትንሽ አፍታችው ...እኔ እስከ አያቴ ድረስ ሲጠሩኝ ወፍራም ኩራት ነው የሚሰማኝ | 0 |
በአንድ ወር ብዙ ይሰራል። | 0 |
እኔም በጣም ደስተኛ ነኝ | 0 |
ፍቅር መያዣ የሌለውን የሰው ልብ አስሮ ለመሳብ የሚያገለግል የሰላም መንገድ ነው። የት ነው ያለው????? | 0 |
ሰላምና ፍቅር የበዛበት ሰናይ ሰንበት ይሁንልን ! — feeling blessed | 0 |
እኛ ያገኘነው መሪ በየአገሩ እየዞረ የወገኖቹን ችግር ለመፍታት የሚዳክር መሪ ነው ! ምስጋና ይገባዋል! | 0 |
እሷን በደንብ ብታዳምጡልን ጥሩ ነበር | 0 |
መልካም ግን ክቡርነቶ ተባረክልን በርታልን ፍጥረት ከጎንህ ነው። | 0 |
suniye ????ኖት መያዝን የመሰለ ምን አለ? | 0 |
ባላገሩ ከሚለው ዘፈን በቀር ሌላ እንኳን እንዳለው አላውቅም ነበር አይገርምም | 0 |
5ኛ ሁሉን አዋቂ ነው omniscient ከመሆን አስቀድሞ ያቃል፣ ሆኖ ያለፈውንም ያቃል፣ የሚሆነውም ያቃል ማለት ነው። ለእ/ር እውቀት የተሰወረ ምንም ነገር የለም መዝሙር 135:5 አንተ የቀድሞውንም የኋላውንም አወክ | 0 |
መለያችን… አረንጓዴ ቢጫ ቀይ መገለጫችን… ፍቅር ስያሜያችን… ኢትዮጵያዊነት ስማችን… አዲስ አበባ ነው!!! ????❤ ????❤ | 0 |
የአባቴ ዘመዶች ዛሬም አኮሩኝ ! የደቡብ አቸፈር ዱርቤቴ ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ዛሬ ሲመረቅ የዱር ቤቴ ሙስሊሞች 50 ሺህ ብር አበርክተዋ ዝንታለም አማራ!!!! | 0 |
ዛሬም ስቴዲየም መግቢያ በነፃ ነበር ዛሬ!! ከአይን ምስክር ???? | 0 |
ከቆጣሪ በፊት ስለሚቀጠሉ መስመሮች ደግሞ በቅርቡ እንደምንሰማ እርግጠኛ ነኝ | 0 |
እላለው ድል ለዲሞክራሲ ድል ለዲሞክራሲ | 0 |
በዓል እንዴት ነው ?? ጥሩ ነው ??በምን አለፈ ??በብር ?? | 0 |
የቤተሰብ ጨዋታ:: ፖለቲከኞች ከጋዜጠኞች ጋር ልዩ የገና በዓል ዉድድር:: ግሩም ዝግጅት ከመሆኑም በተጨማሪ ሊበረታታ የሚገባው ነው:: አዘጋጁ እሸቱ መለሰን ለማመስገን እወዳለሁ::… | 0 |
ጥሩ እይታ ነዉ | 0 |
አንዳንዴ ቅን ልብ ያላቸውን ወዳጆችህን ላለማስከፋት ስትል መሄድ ካለብህ በላይ ትሄዳለህ Fafi Niguse Mohammed ማርያምን ያንቺን ንፁህና የዋህ ልብ ላለማሳዘን ፅሑፉን አንስ… | 0 |
መልካም የስራ ግዜ እንዲሆንልሕ የዘወትር ፀሎቴ ነው | 0 |
ጥሩነህ ሰለሞጣ ዛሬ በአፋር ተጠይቆ አስቂኝ ምላሾች ሰጥቷል! ሞጣ ላይ የፈጠረው አሳዝኖናል አለና መገለጫ ለምን አልሰጠህም ሲባል እኔ በወቅቱ ወደ ሱዳን ሄጄ ነበር .. ደግሞም… | 0 |
ይሄን መልእክት ለሁሉም ለማኞች እንዲደርስ ሼር ሼር ሼር ?? | 0 |
የአብን+ኢዴፓ+ባልደራስ አስፈላጊ ነው | 0 |
ባህል አሸነፈ ሲባል ምን ማለት ነው? ትንሽ ግር ስላለኝ ነው | 0 |
ደሞ ንጉሡ መልካም ሥራ ቢኖራቸውም ሲፈጽሙት የኖሩት ተንኮል ከተራራ የገዘፈ መሆኑ አይረሳም። በተለይ ሙስሊሙ ኢትዮጵያዊ በአግላይ ፖሊሲዎቻቸው ብዙ ሲሰቃይ ኖሯል። እናም ቀኃሥ እጅግ ክፉ፣ ተንኮ… | 0 |
አሜን። / ‘እዝጌር ታቱ እንደሚጠላ’ በሌላ ትዊት እንመለስበታለን ?????? / ድል ለዲሞክራሲ?? | 0 |
አሜን አሜን አሜን የኔ መልካም ???????? | 0 |
የአፍላነት የፍቅር ህይወቴ ከማህሙድ አህመድ ዘፈኖች ጋር በቅርብ የተቆራኘ ነዉ- መሃሙድን ሳስብ ዛሬም ድረስ ያ ዘፈን ቦታዉና ያቺ ቆንጆ ልጅ… | 0 |
ዛሬ(26/4/201) በመዲናችን አዲስ አበባ/ፊንፊኔ ታላቁ የአካል ብቃት እንቅስቅሴ ተካሄዷል:: በሁላችን ጥረት ስፖርት የህዝባችን ባህል ይሆናል:: | 0 |
Breaking: ክቡር ፕሬዝዳንት ለማ መገርሳ በምዕራብ ኦሮሚያ ወለጋ አከባቢ የሚደረገውን ጦርነት በመቃወም በግላቸው እረፍት ወጥቷል። Currently በዛሬው እለት ውጭ ሀገር እንደ… | 0 |
ብላክ ቦርድ አጥፍተህ ዳስተር ለማራገፍ ወጥተህ . . . . ዞር ዞር ብለህ ስትመጣ ያለው ደስታ ትዝ የሚለው ካለ??✋✋ Fankim Islamic Media Network | 0 |
እናመሰግናለን ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ ስለሆንክ ???????????? የታፈኑ የ አ ማ ራ ተማሪዎች መንግስት በአስቸኳይ ያስለቅቃቸው!!! | 0 |
Point two rephrased: ሌላው በፍቃዱ ክብሩን የሚገልጽበት ተምሳሌት ስለሆነ ብቻ ነው። ምክንያቱም እግዚያብሄር እራሱን በምልአቱ (እንደ ስፋቱ) ቢገለጥ ልንረዳው ቀርቶ በፊቱ የሚቆም አይኖርም ነበር። | 0 |
ፖለቲካ እና የሃገር ህልውና ይለያያል እና መለስ GERD ፕሮጀክትን በቁርጠኝነት ማስጀመሩ ለሃገራችን የወደፊት ብልፅግና አስፈላጊ በሆኑ ሁላችንም የነ… | 0 |
ኃጢአተኛ ነፍስህ ከድነት በላይ ነው እናም ሰላምን እና ህመምንም አታውቅም ፣ ብቸኛው የባዶነት ቅዝቃዜ ብቻ ነው የንስሐ ጊዜ ተጠናቅቋል ፣ ምክንያቱም ጥፋቶችህ በክፉ ዓይነትህ ከማንኛውም ተልእኮ ይበል… | 0 |
Feeling blessed! አይገርምም መቶ ዓመት ለመድፈን ጥቂት የቀራት ቅደመ-አያት ሲኖርህና በስልክ ስታወራት ጆሮዋ ጥርት አድርጎ የሚሰማ ምርቃት የምታሽጎደጉድ። በህይወቷ ታማ አታውቅም|ከዳማከሴ ያላለፈ|። | 0 |
ዘመኑን የማይመጥን ትግል እያካሄድን ዘመኑ የመጠነ ውጤት ልናመጣ አንችልም። | 0 |
23 ዜጎቿንና ወደ 1 ቢሊየን የሚሆን እንስሳወቿን በሞት ያጣችው አውስትራሊያ ዝናብ እየዘነበላት ነው። ዝናቡ በሚዘንብበት ወቅት የካንካሮዎቹ ሁኔታ ከሰው ልጅ በላይ ነው! Peacefu… | 0 |
ጠባብ እና ትምክተኛ አያሳጣን አለች TPLF:: የቻሉ ያግዙናል፤ ያልቻሉ ይተውናል፤ ያልገባቸው ይተቹናል፤ ያልፈለጉን ይቃወሙናል። እኛ ግን ወገባችንን ጠበቅ አ… | 0 |
በጣም ጠቃሚ ትምህርት | 0 |
ጨዋ ህዝብ እንኳን ሰው ሳር ላለመርገጥ ይጠነቀቃል። ባህር ዳር | 0 |
ኢትዮጵያ የእስላምም የክርስትያንም አገር ናት ካለምንም የድርሻ መበላለጥ ማለት ነው ይህ ደግሞ ማንም ጤነኛ ሰዋ ሳያቅማማ መቀበል አለበት። ይልቁንስ ሰዎች ከሃይማኖታዊ አስተምህሮ መስ… | 0 |
…ወንድሞች ሆይ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ መልካም ወሬ ያለበትን… | 0 |
Ethiopia: አስገራሚ ንግግር: ደመቀ መኮነን ስለ ውህደቱና ለማ እውነቱን ተናገረ!! | 0 |
ወሳኝ ሰው - ነው! | 0 |
ጥበብ ከልምድ ነው ፡፡ ተሞክሮ ብዙውን ጊዜ በጥበብ እጥረት ምክንያት የሚመጣ ነው. | 0 |
እውነት ነው እፊታቸው ላይ የሚታየው ፈገግታና ተስፋ ልበ ሙሉነታቸው ሐሴት ያጎናፅፋል! አሜን ማስተዋልን ያድለን ????❤?? | 0 |
ዘመንህ ይባረክ፡፡ ወደ ዲላ አካባቢም ብቅ የምትልበትን ጊዜ እግ/ር ይስጥህ፡፡ ለውጡ ናፍቆናል..... | 0 |
ከመተላለቅ ውጭ በጦርነት አሸናፊም ተሸናፊም የለም | 0 |
ኡነተኛው የግኝት ጎዞ የሚካተተው አዲስ አገር በማየት ሳይሆን በአዲስ አይን ማየት ነው። Proust | 0 |
እልፍ በሞላበት ያውም በሰው አገር ቆሜ ከሰው መሀል አማራ ? ኦሮሞ ? ትግሬ ? ደቡብ ? ነሽ ሳልባል ጥበቤን ለብሼ ስጠራ በአንድ ቃል እንዴት ደስ አይለኝ ዘሬን ሳይጠይቁ ኢ… | 0 |
ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ከባዕድ ነገር ጋር እንደተቀላቀለ የሚገመት የቅቤና የማር ምርት ከ72 ተጠርጣሪዎች ጋር መያዙን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን… | 0 |
አንተ ደግሞ ከፕሬዝዳንቱአ ቀጣይ ልትሆን ትችላለህ | 0 |
መንግስት ምንያድርግ? ደረቅ ማስተባበያም ፅናቱን ይስጠው ማለሳለሻም እኔ አይገባኝም። የህዝቡን ደህንነት መጠበቅ ግዴታው ነውውውውው! ቤ/ክ | መስጊድኮ አይደለም በልመና አይሆ… | 0 |
አሜን ብያለው ዘመዴ!! ግን ዋናው ነገር ሽንኩርት አከታተፉ ነው:: ሽንኩርት የከተፈውንም እጁን ይባርክ ?? | 0 |
በጣም! ዘፈን ከሀ እስከ ፐ እንዲህ ስክትክት ሲል ከሰማይ በላይ ያንሳፍፋል:: | 0 |
አጭር ነው ብለህ በማታውቀው መንገድ አትሂድ❗?? | 0 |
Hahahaha ቢዋሃዱና ትንሽ ቢገዳደሩት ጥሩ ነው:) | 0 |
1ኛ - በሀሳዊያን በሚዘወር የትዊተር አካውንት የተለቀቀ መረጃ እየተቀባበሉ ማሰራጨት በራሱ እኩይነት ነው! 2ኛ - ቋንቋ ከመግባቢያነት ያለፈ መሪዎች የሀገር ጥቅም ለማስጠበቅ ያላቸ… | 0 |
አንድ ሁኔን በመደመር ስንወያይ ውይይታችን ዉጤታማ ይሆናል! ሁለችንም ከአብቹ ጎን እንቁም! | 0 |
ጥንቃቄ የተሞላበት የስጋ ቁራጭ ነጩ ትክክለኛ እና የተቆረጠው ጥልቅ መሆን አለበት። ሥጋን ለመለየት ብልህነት ይጠይቃል ፡፡ እኔ በጣም የምመክረው በጣም ጥሩ ክፍል ጭኑ ነው ፡፡ ነጭ ሥጋ እመርጣለሁ ፡፡ | 0 |
በጣም ጥሩ አመሰግናለሁ | 0 |
ለጥቆማው እግዜር ያክብርለኝ ?? ንዋይ ለዚህ ዘፈን ከልኬት በላይ ነው | 0 |
ልክ ነሽ። የተለያየ አተገባበር ይጠቀማል ያልኩት ለዛ ነው። | 0 |
የኢትዮጵያ ህልውና በኢትዮጵያውያን እጅ ነው:: | 0 |
መልካም ሰው አላህ ይዘንልህ። እንደቀልድ ያጣነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ። ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ ! «የቤተሰቤም ሆነ የሀገሬ አለብኝ » ኢብራሂም ሻፊ | 0 |
አሜን አሜን አሜን | 0 |
እኛ ተሳስበን እና ተጋግዘን ኢትዮጲያን ካላበለፀግን ኢትዮጲያ ከኢትዮጲያዊያን ውጪ ሌላ ማንም እንደሌላት በመረዳት ለኢትዮጲያ ዕድገት እና ብልፅግና እንረባረብ ። | 0 |
የሞጣ ሙስሊሞች ጉዳይ የሁሉም አማራ ጉዳይ ነዉ ! እናመሰግናለን ዶር | 0 |
ከእሷ ፊት ለፊት ነኝ፡፡ | 0 |
እኔ ትልቅ ሞቅ ያለ እቅፍ እሰጥሃለሁ ከዚያ በኋላ እገታለ | 0 |
የእናንተ አይነት ተአማኝነት ያለው ሚዲያ ወሳኝ ሚና አለው በርቱልን! | 0 |
አሁን ገና ከአብን ቀጥሎ የብልጽግና መድሀኒት ተገኘለት...?????? | 0 |
መሬት ወደግል ቢዛወር ግን ብዙ የሰው ኃይል ክምችት ያለበት አከባቢ ሰፊ የሚታረስ መሬት ወደአለበት አከባቢ ሄዶ ተከራይቶ/ገዝቶ ወይም በኮንትራት መስራት እንዲችል እድል ይፈጥራል። 3 | 0 |
ለቀድሞ የአርበኞች ግንቦት 7እንዲሁም አሁን የኢዜማ አባላቶች እንዲሁም ደጋፊዎች መላው ኢትዮጵያውያን እንካን ለገና በአል አደረሳችሁ በአሉ የጤና የሰላም የደስታ የፍቅር ይሁንላችሁ። | 0 |
አፍሪካዊ መሪዎች እንዲህ በሙሉ ልብ እንዲናገሩ እንፈልጋለን። Black Panther. | 0 |
መልካም የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል! | 0 |
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች-2 Corinthians :13 14 የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። | 0 |
አዲሱ መንግስትና ህገ-መንግስታዊነት - ረዥም ገመድ ህገ-መንግስታዊነት ስንል የህገ-መንግስቱ አንቀጾች የመተግበራቸው ልኬት ማለታችን ነው። 1/7 | 0 |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.