Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
eng
stringlengths
1
706
amh
stringlengths
1
561
Much of that wisdom concerned Jehovah 's creation : " [ Solomon ] would speak about the trees , from the cedar that is in Lebanon to the hyssop that is coming forth on the wall ; and he would speak about the beasts and about the flying creatures and about the moving things and about the fishes . "
[ ሰሎሞን ] ስለ ዛፍም ከሊባኖስ ዝግባ ጀምሮ በቅጥር ግንብ ላይ እስከሚበቅለው እስከ ሂሶጵ ድረስ ይናገር ነበር ፤ ደግሞም ስለ አውሬዎችና ስለ ወፎች ስለ ተንቀሳቃሾችና ስለ ዓሣዎች ይናገር ነበር ።
A " Necklace to Your Throat "
ለአንገትህም ድሪ ይሆንልሃልና
that He may forgive you some of your sins and respite you until a specified time . Indeed when Allah ' s [ appointed ] time comes , it cannot be deferred , if you know . '
ለእናንተ ከኀጢኣቶቻችሁ ይምራልና ፡ ፡ ወደተወሰነው ጊዜም ያቆያችኋል ፡ ፡ የአላህ ( የወሰነው ) ጊዜ በመጣ ወቅት አይቆይም ፡ ፡ የምታውቁት ብትኾኑ ኖሮ ( በታዘዛችሁ ነበር ) ፡ ፡
Let all malicious bitterness and anger and wrath and screaming and abusive speech be taken away from you .
መራርነትና ንዴት ቊጣም ጩኸትም መሳደብም ሁሉ ከክፋት ሁሉ ጋር ከእናንተ ዘንድ ይወገድ ።
See the box entitled " Why Does the Bible Describe God in Human Terms ? " [ Box on page 7 ]
መጽሐፍ ቅዱስ አምላክን ሰብዓዊ አካል እንዳለው አድርጐ የሚገልጸው ለምንድን ነው ?
Let Your Reasonableness Become Known to All Men
ምክንያታዊነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ
" So peace is on me the day I was born , the day that I die , and the day that I shall be raised up to life ( again ) " !
ሰላምም በእኔ ላይ ነው ፡ ፡ በተወለድሁ ቀን ፣ በምሞትበትም ቀን ፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፡ ፡
As the heavens are higher than the earth , his loving - kindness is superior toward those fearing him .
ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል ፣ እንዲሁ ለሚፈሩት ምሕረቱ ታላቅ ናት ።
Will You Be a Giver or a Taker ?
ሰጪ ትሆናላችሁ ወይስ ተቀባዮች ?
The Minding of the Spirit
ስለ መንፈስ ማሰብ
It Is Enough !
በቅቶኛል
Many young women , in particular , start smoking in the belief that it will help them stay thin .
በተለይ ብዙ ወጣት ሴቶች ሰውነታቸው ቀጭን እንዲሆንላቸው በማሰብ ሲጋራ ማጨስ ጀምረዋል ።
It 's not exactly a major calorie burner , however - you can laugh yourself silly , but not thin .
ብዙ በመሣቅ ብዙ ካሎሪ አቃጥሎ ውፍረት መቀነስ አይቻል እንጂ ሌሎች ብዙ ጥቅሞች ማግኘት ይቻላል ።
Happy Husband of a Charming Wife
ተወዳጅ ሚስት ያለችው ደስተኛ ባል
God loves people who love to give
አምላክ መስጠት የሚወዱ ሰዎችን ይወዳል
Certain men came down [ to Antioch of Syria ] from Judea and began to teach the brothers : ' Unless you get circumcised according to the custom of Moses , you cannot be saved . '
አንዳንዶችም ከይሁዳ [ ወደ ሶሪያ አንጾኪያ ] ወረዱና : - እንደ ሙሴ ሥርዓት ካልተገረዛችሁ ትድኑ ዘንድ አትችሉም ብለው ወንድሞችን ያስተምሩ ነበር ።
Sundays will be kept for serving God devoutly .
እሁድ አምላክን በሙሉ ልብ ለማገልገል የተወሰነ ዕለት ይሆናል ።
Even though you 're not the one who said it , it reflects poorly on you because it 's your page .
እርግጥ ነው ፣ ያንን የጻፍከው አንተ ባትሆንም እንኳ በአንተ ድረ ገጽ ላይ እስከተቀመጠ ድረስ ስለ አንተ መጥፎ ነገር ማስተላለፉ አይቀርም ።
He " went out conquering and to complete his conquest . "
እሱም ድል እያደረገ ወጣ ፤ ድሉንም ለማጠናቀቅ ወደ ፊት ገሰገሰ ።
Will these magazines help me to earn more money ?
እነዚህ መጽሔቶች ብዙ ገንዘብ እንዳገኝ ይረዱኛል ?
You realize that you will die , don 't you ?
እንደምትሞቺ ታውቂያለሽ ፣ አይደል ?
We will indeed cause a punishment from the sky to descend upon the inhabitants of this town - the recompense of their disobedience .
እኛ በዚህች ከተማ ሰዎች ላይ ያምጹ በነበሩት ምክንያት ከሰማይ ቅጣትን አውራጆች ነን ፡ ፡
Likewise confirming the truth of the Torah that is before me , and to make lawful to you certain things that before were forbidden unto you . I have come to you with a sign from your Lord ; so fear you God , and obey you me .
ከተውራትም ከእኔ በፊት ያለውን ያረጋገጥሁ ስኾን የዚያንም በእናንተ ላይ እርም የተደረገውን ከፊል ለእናንተ እፈቅድ ዘንድ ( መጣኋችሁ ) ከጌታችሁም በኾነ ታምር መጣሁዋችሁ ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፤ ታዘዙኝም ፡ ፡
[ I have no duty ] except to transmit from Allah , and [ to communicate ] His messages ; and whoever disobeys Allah and His apostle , there will indeed be for him the fire of hell , to remain in it forever . '
ከአላህ የኾነ ማድረስን መልክቶቹንም በስተቀር ( አልችልም ) ፡ ፡ አላህንና መልክተኛውንም የሚያምጽ ሰው ለእርሱ የገሀነም እሳት አልለው ፡ ፡ በውስጧ ዘላለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ ፡ ፡
And indeed , We shall make you dwell in the land after them . This is for him who fears standing before Me ( on the Day of Resurrection or fears My Punishment ) and also fears My Threat .
ከእነሱም በኋላ ምድሪቱን በእርግጥ እናስቀምጣችኋለን ፡ ፡ ይኸ በፊቴ መቆሙን ለሚፈራ ዛቻዬንም ለሚፈራ ሰው ነው ፡ ፡
Then bind him in a chain , seventy cubits in length .
ከዚያም ርዝመቷ ሰባ ክንድ በኾነች ሰንሰለት ውስጥ አግቡት ፡ ፡
Abhor what is wicked , cling to what is good .
ክፉውን ነገር ተጸየፉት ፤ ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ ።
Taffel , a clinical psychologist in New York . " Parents suddenly find themselves hassling with issues they did not expect to deal with until [ their children 's ] adolescence . "
ወላጆች ልጆቻቸው ጉርምስና ዕድሜ ላይ ከመድረሳቸው በፊት ያጋጥሙናል ብለው ባላሰቧቸው ጉዳዮች ሲወዛገቡ ይገኛሉ ።
I HATE lies , and I hate being lied to !
ውሸትን እጠላለሁ ፤ ሰዎች ሲዋሹኝ አልወድም !
to be my heir and to be the heir [ of the blessings ] of the House of Jacob ; and make him , O my Lord , acceptable to you . "
የሚወርሰኝ ከያዕቆብ ቤተሰቦችም የሚወርስ የሆነን ( ልጅ ) ፡ ፡ ጌታዬ ሆይ ! ተወዳጅም አድርገው ፡ ፡
Throw all your anxiety on [ God ] , because he cares for you .
የሚያስጨንቃችሁንም ነገር ሁሉ [ በአምላክ ] ላይ ጣሉ ፤ ምክንያቱም እሱ ስለ እናንተ ያስባል ።
Drinkers even as the drinking of thirsty camels .
የተጠሙንም ግመሎች አጠጣጥ ብጤ ጠጪዎች ናችሁ ፡ ፡
Teaching Them to Observe All the Things
ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው
But the way Catholics do it is a problem .
ይሁን እንጂ ካቶሊኮች ይህንን የሚያከናውኑት በተሳሳተ መንገድ ነው ።
Everything was so different from what I was used to .
" ሁሉም ነገር እኔ ከለመድኩት በጣም የተለየ ነበር " ብላለች ።
A wise guiding principle is to " do all things for God 's glory . "
" ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት " የሚለው መመሪያ ጥበብ ያለበት መሠረታዊ ሥርዓት ነው ።
" It is not for kings , O Lemuel , it is not for kings to drink wine , " she warns .
" ለነገሥታት አይገባም ፣ ልሙኤል ሆይ ፣ ነገሥታት የወይን ጠጅ ይጠጡ ዘንድ አይገባም " በማለት አስጠንቅቃዋለች ።
He said : " With My punishment I visit whom I will ; but My mercy extendeth to all things . That ( mercy ) I shall ordain for those who do right , and practise regular charity , and those who believe in Our signs ; -
" ለእኛም በዚች በቅርቢቱ ዓለም መልካሟን በመጨረሻይቱም ( መልካሟን ) ጻፍልን ፡ ፡ እኛ ወደ አንተ ተመለስን ፡ ፡ " ( ሲል ሙሳ ጸለየ ፤ አላህም ) አለ ፡ - " ቅጣቴ በእርሱ የምሻውን ሰው እቀጣበታለሁ ፡ ፡ ችሮታየም ነገሩን ሁሉ ሰፋች ፡ ፡ ለእነዚያም ለሚጠነቀቁ ፣ ዘካንም ለሚሰጡ ፣ ለእነዚያም እነሱ በአንቀጾቻችን ለሚያምኑ በእርግጥ " እጽፋታለሁ ፡ ፡
" Let us consider one another to incite to love and fine works , not forsaking the gathering of ourselves together . " - HEBREWS 10 : 24 , 25 .
" ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ ፤ . . . መሰብሰባችንን አንተው ። " - ዕብራውያን 10 : 24 , 25
The expressions " to incite to love and fine works , " " the gathering of ourselves together , " and " encouraging one another " all remind us of what the communion offering in Israel did for God 's people .
" ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ ፣ " " መሰብሰባችንን " እና " እርስ በርሳችን እንመካከር " የሚሉት መግለጫዎች በእስራኤል ይቀርብ የነበረው የኅብረት መሥዋዕት ለአምላክ ሕዝቦች ያስገኝላቸው የነበረውን ጥቅም ያስታውሰናል ።
We are told to " speak consolingly to the depressed souls . " That certainly is one way in which we can communicate the warmth of brotherly affection .
" ላዘኑት ነፍሳት በማጽናናት " እንድንናገር ተነግሮናል ።
" Just as you want men to do to you , do the same way to them . " - Luke 6 : 31 .
" ልክ ሰዎች እንዲያደርጉላችሁ እንደምትፈልጉት ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉላቸው ። " - ሉቃስ 6 : 31
I am delighted that I long ago accepted his appealing invitation : " Be wise , my son , and make my heart rejoice , that I may make a reply to him that is taunting me . "
" ልጄ ሆይ ጠቢብ ሁን ፣ ልቤንም ደስ አሰኘው ለሚሰድበኝ መልስ መስጠት ይቻለኝ ዘንድ " የሚለውን ልብ የሚነካ ግብዣ ከረጅም ጊዜ በፊት በመቀበሌ ደስተኛ ነኝ ።
" Children , be obedient to your parents in union with the Lord , for this is righteous . " - EPHESIANS 6 : 1 .
" ልጆች ሆይ ፤ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ ፤ ይህ ተገቢ ነውና ። " - ኤፌሶን 6 : 1
" He breathes his last breath , he returns to the dust ; and in that same hour all his thinking ends . " - Psalm 146 : 4 , " The New English Bible "
" መንፈሳቸው ትወጣለች ፤ ወደ መሬታቸውም ይመለሳሉ ፤ ያን ጊዜም ዕቅዳቸው እንዳልነበር ይሆናል ። " - መዝሙር 146 : 4
I spoke out to update all present and said , " You can now get the answers free if you just read the literature . " A Full and Meaningful Life
" መጽሔቶቹን ማንበብ የምትፈልጉ ከሆነ አሁን መልሶቹን በነፃ ማግኘት ትችላላችሁ " በማለት ከመጽሔቶቹ ጋር በተያያዘ የተደረገውን ማሻሻያ ለተሰብሳቢዎቹ ነገርኳቸው ።
Lo ! a giant people ( dwell ) therein and lo ! we go not in till they go forth from thence . When they go forth from thence , then we will enter ( not till then ) .
" ሙሳ ሆይ ! በርስዋ ውስጥ ኀያላን ሕዝቦች አሉ ፡ ፡ ከርስዋም እስከሚወጡ ድረስ እኛ ፈጽሞ አንገባትም ፡ ፡ ከርስዋም ቢወጡ እኛ ገቢዎች ነን " አሉ ፡ ፡
The word " rapture " does not appear in the Bible .
" ራፕቸር " የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አይገኝም ።
" A calm heart is the life of the fleshly organism , but jealousy is rottenness to the bones . " - Proverbs 14 : 30 .
" ሰላም ያለው ልብ ለሰውነት ሕይወት ይሰጣል ፤ ቅናት ግን ዐጥንትን ያነቅዛል ። " - ምሳሌ 14 : 30
Originator of the heavens and earth ! Knower of all that is hidden and all that is manifest , You will judge between Your servants regarding their differences . "
" ሰማያትንና ምድርን የፈጠርክ ሩቁንም ቅርቡንም ዐዋቂ የኾንክ አላህ ሆይ ! አንተ በባሮችህ መካከል በእዚያ በእርሱ ይለያዩበት በነበሩት ነገር ትፈርዳለህ " በል ፡ ፡
▪ What the Bible teaches : " Treat others as you want them to treat you . " - Matthew 7 : 12 , " Contemporary English Version . "
" ሰዎች እንዲያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን ነገር ሁሉ እናንተም እንደዚሁ አድርጉላቸው ። " - ማቴዎስ 7 : 12
" The minding of the flesh means enmity with God , " whereas " the minding of the spirit means life and peace . "
" ስለ ሥጋ ማሰብ በእግዚአብሔር ዘንድ ጥል ነው " " ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው ። "
" Plead your own cause with your fellowman , and do not reveal the confidential talk of another . " - Proverbs 25 : 9 .
" ስለ ራስህ ጕዳይ ከባልንጀራህ ጋር በምትከራከርበት ጊዜ ፣ የሌላውን ሰው ምስጢር አታውጣ ። " - ምሳሌ 25 : 9
That message addressed to " the king of Tyre " contains expressions that fit both the Tyrian dynasty and the original traitor , Satan , who " did not stand fast in the truth . "
" ስለ ጢሮስ ንጉሥ " የተነገረው ይህ መልእክት ፣ የጢሮስን ነገሥታት ብቻ ሳይሆን " በእውነት አልጸናም " የተባለለትን የመጀመሪያውን ከሃዲ የሰይጣንን ሁኔታ በትክክል የሚገልጹ ሐሳቦችም ይዟል ።
Said Philo : " It was , therefore , quite consistent with reason that no proper name could with propriety be assigned to him who is in truth the living God . "
" ስለዚህ ሕያው ለሆነው አምላክ የግል ስም መስጠቱ ተገቢ አይደለም ብሎ ማሰቡ እጅግ ምክንያታዊ ነው " ሲል ተናግሯል ።
" Deaden , therefore , your body members that are upon the earth as respects fornication , uncleanness , sexual appetite , hurtful desire , and covetousness . " - Colossians 3 : 5 .
" ስለዚህ ምድራዊ ምኞቶቻችሁን ግደሉ ፤ እነዚህም : - ዝሙት ፣ ርኩሰት ፣ ፍትወት ፣ ክፉ ምኞትና . . . መጎምጀት ናቸው ። " - ቆላስይስ 3 : 5
They follow the advice of the apostle Paul : " Share with the holy ones according to their needs . Follow the course of hospitality . "
" ቅዱሳንን በሚያስፈልጋቸው እርዱ ፤ እንግዶችን ለመቀበል ትጉ " የሚለውን የሐዋርያው ጳውሎስን ምክር ይከተላሉ ።
Say : ' God is witness between me and you , and this Koran has been revealed to me that I may warn you thereby , and whomsoever it may reach . Do you indeed testify that there are other gods with God ? '
" በምስክርነት ከነገሩ ሁሉ ይበልጥ ታላቅ ማነው " በላቸው ፡ ፡ ( ሌላ መልስ የለምና ) " አላህ ነው ፡ ፡ በእኔና በእናንተ መካከል መስካሪ ነው ፡ ፡ ይህም ቁርኣን እናንተንና የደረሰውን ሰው ሁሉ በርሱ ላስፈራራበት ወደኔ ተወረደ ፡ ፡ ከአላህ ጋር ሌሎች አማልክት መኖራቸውን እናንተ ትመሰክራላችሁን " በላቸው ፡ ፡ " እኔ አልመሰክርም " በላቸው ፡ ፡ " እርሱ አንድ አምላክ ብቻ ነው ፡ ፡ እኔም ከምታጋሩት ነገር ንጹሕ ነኝ " በላቸው ፡ ፡
" Because there is strong prejudice in society , " comments Yoshitomo Takahashi of the Tokyo Metropolitan Institute of Psychiatry .
" በኅብረተሰቡ ዘንድ እጅግ የተዛባ አመለካከት ያለ በመሆኑ ነው " ይላሉ የቶኪዮ የሥነ አእምሮ ተቋም ባልደረባ የሆኑት ዮሺቶሞ ታካሃሺ ።
They were to be witnesses of Jesus " both in Jerusalem and in all Judea and Samaria and to the most distant part of the earth . " - Acts 1 : 6 - 8 .
" በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ " የኢየሱስ ምሥክሮች መሆን ነበረባቸው ። - ሥራ 1 : 6 - 8
But if you believe me not , then keep away from me and leave me alone .
" በእኔም ባታምኑ ራቁኝ " ( ተዉኝ አለ ) ፡ ፡
" Instead of Gold , I Found Diamonds " ( M . Kaminaris ) , 3 / 1
" በወርቅ ፋንታ አልማዝ አገኘሁ " ( ኤም ካሚናሪስ ) ፣ 3 / 1
They had become " wise in their own eyes , " with calamitous results .
" በዓይናቸው ጥበበኞች " መሆናቸው ጥፋት አስከትሎባቸዋል ።
Then , about 11 o 'clock , they start to arrive - a steady stream of patients with stab wounds or gunshot wounds , teenagers injured in automobile accidents , and battered wives .
" በዘመን መለወጫ በዓል ዋዜማ የከሰዓት በኋላው ጊዜ ከወትሮው በተለየ መልኩ ረጭ ያለ ነው " ይላሉ በብራዚል የሕክምና ዶክተር የሆኑት ፈርናንዱ ።
" Rely on Jehovah ; he will not let you down , " he entreated the class . - Psalm 55 : 22 .
" በይሖዋ ታመኑ ፤ እርሱም ይደግፋችኋል " በማለት የክፍሉን ተማሪዎች ተማጽኗል ። - መዝሙር 55 : 22
I will surely punish him with a severe punishment or slaughter him unless he brings me clear authorization . "
" ብርቱን ቅጣት በእርግጥ እቀጣዋለሁ ፡ ፡ ወይም በእርግጥ ዐርደዋለሁ ፤ ወይም ግልጽ በኾነ አስረጅ ይመጣኛል " ( አለ )
He changed her name from Sarai , which may have meant something like " Contentious , " to Sarah , the name familiar to us all .
" ተጨቃጫቂ " የሚል ትርጉም እንዳለው የሚታሰበውን ሦራ የሚባለውን ስሟን ለውጦ ሁላችንም የምናውቀውን ሣራ የሚል ስም ሰጣት ።
" Abhor " and " cling " are strong words .
" ተጸየፉ " እና " ተቈራኙ " የሚሉት ቃላት ጠንከር ያለ አንድምታ አላቸው ።
" Obedient Heart , " 7 / 15
" ታዛዥ ልብ ፣ " 7 / 15
" Nobody was expecting you , " one soldier said .
" ትመጣላችሁ ብሎ የጠበቀ አልነበረም " አለን አንዱ ወታደር ።
He said , " Do You see this one whom You have honored more than me ? If You reprieve me until the Day of Resurrection , I will bring his descendants under my sway , except for a few . "
" ንገረኝ ይህ ያ በእኔ ላይ ያበለጥከው ነውን እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ ብታቆየኝ ዘሮቹን ጥቂቶች ሲቀሩ ወደ ስህተት በእርግጥ እስባቸዋለሁ " አለ ፡ ፡
What ! do you wonder that a reminder has come to you from your Lord through a man from among you , that he might warn you and that you might guard ( against evil ) and so that mercy may be shown to you ?
" አላህን ልትፈሩና ይታዘንላችሁም ዘንድ ከእናንተው ( ጎሳ ) በኾነ ሰው ላይ እንዲያስጠነቅቃችሁ ከጌታችሁ ግሳጼ ቢመጣላችሁ ትደነቃላችሁን " ( አላቸው ) ፡ ፡
" What God has yoked together , let no man put apart . " - Matthew 19 : 6 .
" አምላክ ያጣመረውን ማንም ሰው አይለያየው ። " - ማቴዎስ 19 : 6
And stop them ; indeed , they are to be questioned . "
" አቁሟቸውም ፡ ፡ እነርሱ ተጠያቂዎች ናቸውና " ( ይባላል ) ፡ ፡
But stop them , verily they are to be questioned .
" አቁሟቸውም ፡ ፡ እነርሱ ተጠያቂዎች ናቸውና " ( ይባላል ) ፡ ፡
" Continue becoming merciful , just as your Father is merciful . " - LUKE 6 : 36 .
" አባታችሁ መሐሪ እንደሆነ ሁሉ እናንተም ምሕረት ማሳየታችሁን ቀጥሉ ። " - ሉቃስ 6 : 36 NW
And : O Adam : dwell thou and thy spouse in the Garden and eat ye twain thereof Whence ye will , and approach not yonder tree lest ye twain become of the wrong @-@ doers .
" አዳም ሆይ ! አንተም ሚስትህም በገነት ተቀመጡ ፡ ፡ ከሻችሁትም ስፍራ ብሉ ፡ ፡ ግን ይህችን ዛፍ አትቅረቡ ፡ ፡ ( ራሳቸውን ) ከሚበድሉት ትኾናላችሁና " ( አላቸው ) ፡ ፡
" Think about your family , about your children , " the officer pleaded .
" እስቲ ስለ ቤተሰብህና ስለ ልጆችህ አስብ " በማለት መኮንኑ ተማጸነው ።
Satan said , " Give me respite until the Day of Resurrection , "
" እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ አቆየኝ " አለ ፡ ፡
" When my mother and I had trouble communicating , Grandma helped us to work things out . " - Damaris .
" እናቴና እኔ ሳንግባባ በምንቀርበት ጊዜ አያቴ መጥታ ታስማማናለች ። " - ዳመሪስ
I believe in your Lord , so listen to me . "
" እኔ በጌታችሁ አመንኩ ፤ ስሙኝም ፤ " ( አለ ) ፡ ፡
Say ( unto them , O Muhammad ) : I am only a warner , and there is no Allah save Allah , the One , the Absolute ,
" እኔ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፡ ፡ ኀያል አንድ ከኾነው አላህ በቀር ምንም አምላክ የለም " በላቸው ፡ ፡
" Whoever drinks from the water that I will give him will never get thirsty at all , but the water that I will give him will become in him a fountain of water bubbling up to impart everlasting life . " - JOHN 4 : 14 .
" እኔ ከምሰጠው ውሃ የሚጠጣ ግን ከቶ አይጠማም ፤ እኔ የምሰጠው ውሃ በውስጡ የሚፈልቅ የዘላለም ሕይወት ውሃ ምንጭ ይሆናል ። " - ዮሐንስ 4 : 14
And they say : " We are more in wealth and in children , and we are not going to be punished . "
" እኛም በገንዘቦችና በልጆች ይበልጥ የበዛን ነን ፡ ፡ እኛም የምንቀጣ አይደለንም " አሉ ፡ ፡
" Each woman 's menopause experience is different , " says Menopause Guidebook .
" እያንዳንዷ ሴት ከማረጥ ጋር በተያያዘ የሚያጋጥማት ሁኔታ የተለያየ ነው " በማለት ሜኖፖዝ ጋይድቡክ የተሰኘው መጽሐፍ ይናገራል ።
It puts before us the prospect of being " set free from enslavement to corruption " and eventually gaining " the glorious freedom of the children of God . "
" ከመበስበስ ባርነት ነፃ [ የመውጣት ] " ውሎ አድሮ ደግሞ " የአምላክን ልጆች ክብራማ ነፃነት [ የማግኘት ] " ተስፋ እንዲኖረን ያደርጋል ።
Say to them , " Should we , instead of asking for God ' s help , seek help from that which can neither benefit nor harm us , but would only turn us back to disbelief after God had granted us guidance ? To do so would be to act like ( those who have been ) seduced by Satan , leaving them wandering aimlessly here and the...
" ከአላህ ሌላ የማይጠቅመንን እና የማይጎዳንን እንገዛለን አላህም ከመራን ጊዜ በኋላ የኋሊት እንመለሳለን እንደዚያ በምድር ላይ የዋለለ ሲኾን ሰይጣናት እንዳሳሳቱት ለእርሱ ወደኛ ና እያሉ ወደ ቅን መንገድ የሚጠሩ ወዳጆች እንዳሉት ( እንደማይከተላቸውም ) ሰው እንኾናለን " በላቸው ፡ ፡ " የአላህ መንገድ እርሱ ቀጥተኛው መንገድ ነው ፡ ፡ ለዓለማት ጌታ ልንገዛም ታዘዝን " በላቸው ፡ ፡
" While I was reading the article , " the girl explained , " my eyes filled with tears because his story is similar to mine . "
" ከእርሱ ጋር ተመሳሳይ የሆነ የሕይወት ታሪክ ስላሳለፍኩ ተሞክሮውን በማነብበት ወቅት ዓይኔ ዕንባ አቀረረ " ስትል ገልጻለች ።
Note the final words of Ezekiel 's prophecy : " The name of the city from that day on will be Jehovah Himself Is There . "
" ከዚያም ቀን ጀምሮ የከተማይቱ ስም : - እግዚአብሔር [ " ይሖዋ ፣ " NW ] በዚያ አለ ተብሎ ይጠራል ። "
Clear proofs have come to you from your Lord . Whoso sees clearly , it is to his own gain , and whoso is blind , it is to his own loss ; I am not a watcher over you .
" ከጌታችሁ ዘንድ ብርሃኖች በእርግጥ መጡላችሁ ፡ ፡ የተመለከተም ሰው ( ጥቅሙ ) ለነፍሱ ብቻ ነው ፡ ፡ የታወረም ሰው ( ጉዳቱ ) በራሱ ላይ ብቻ ነው ፡ ፡ እኔም በእናንተ ላይ ጠባቂ አይደለሁም " ( በላቸው ) ፡ ፡
And they say , " Why has a sign not been sent down to him from his Lord ? " Say , " Indeed , Allah is Able to send down a sign , but most of them do not know . "
" ከጌታውም በእርሱ ላይ ለምን ተዓምር አልተወረደም " አሉ ፡ ፡ " አላህ ተአምርን በማውረድ ላይ ቻይ ነው " በላቸው ፡ ፡ ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም ፡ ፡
Jehovah is the Fulfiller of his promises . Through David , he carried out his promise to give Abraham 's seed the entire land of Canaan , extending " from the river of Egypt to the great river , the river Euphrates . " - Genesis 15 : 18 ; 1 Chronicles 13 : 5 .
" ከግብፅ ወንዝ ጀምሮ እስከ ታላቁ የኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ " የሚሸፍነውን መላውን የከነዓን ምድር በዳዊት አማካኝነት ለእስራኤላውያን በመስጠት ለአብርሃም የገባውን ቃል ፈጽሟል ። - ዘፍጥረት 15 : 18 ፤ 1 ዜና መዋዕል 13 : 5
" Your own ears will hear a word behind you saying : ' This is the way . Walk in it , you people , ' in case you people should go to the right or in case you should go to the left . " - ISAIAH 30 : 21 .
" ወደ ቀኝም ወደ ግራም ፈቀቅ ብትል ጆሮችህ በኋላህ : - መንገዱ ይህች ናት በእርስዋም ሂድ የሚለውን ቃል ይሰማሉ ። " - ኢሳይያስ 30 : 21
Do Not Look at " the Things Behind "
" ወደ ኋላ " አትመልከቱ
" I prayed to Jehovah , " she said , " and I told him that I wanted to serve him forever . "
" ወደ ይሖዋ በመጸለይ እሱን ለዘላለም ማገልገል እንደምፈልግ ነገርኩት " አለችን ።
" Anything that my eyes asked for I did not keep away from them , " he wrote .
" ዐይኔ የፈለገውን ሁሉ አልከለከልሁትም " በማለት ጽፏል ።
When you hear the words " Roman aqueduct , " do you think of lofty arches running to distant horizons ?
" የሮም የውኃ ማስተላለፊያ መስመሮች " ሲባል ቶሎ የሚመጡልህ ብዙ ርቀት በሚሸፍን ቦታ ላይ የተገነቡት ግዙፍ የሆኑ ቅስቶች ናቸው ?
Well , Jehovah 's Witnesses have long recognized that this prophecy found its fulfillment with spirit - anointed Christians after the end of " the appointed times of the nations " ( the Gentile Times ) in 1914 .
" የተወሰኑት የአሕዛብ ዘመናት " በ1914 ካበቁ በኋላ ይህ ትንቢት በመንፈስ በተቀቡት ክርስቲያኖች ላይ ፍጻሜውን እንዳገኘ የይሖዋ ምሥክሮች ቀደም ብለው ተገንዝበው ነበር ።
The word " charming " apparently alludes to the grace and elegant appearance of the mountain goat .
" የተዋበ " የሚለው ቃል የበረሃ ፍየል ያላትን ግርማ ሞገስና ድንቅ ውበት ለመግለጽ የገባ ይመስላል ።
In imitation of " the God of truth , " we should strive to be honest and forthright in all our dealings .
" የእውነት አምላክ " የሆነውን የይሖዋን ምሳሌ በመከተል በድርጊታችንም ሆነ በንግግራችን ሁሉ ሐቀኞች ለመሆን መጣር እንዲሁም መረጃዎችን አድበስብሰን ከመናገር መቆጠብ ይኖርብናል ።
End of preview. Expand in Data Studio

English-Amharic Parallel Dataset

This dataset contains parallel sentences in English and Amharic (Ethiopia).

Dataset Information

  • Language Pair: English ↔ Amharic
  • Language Code: amh
  • Country: Ethiopia
  • Original Source: OPUS MT560 Dataset

Dataset Structure

The dataset contains parallel sentences that can be used for:

  • Machine translation training
  • Cross-lingual NLP tasks
  • Language model fine-tuning

Citation

If you use this dataset, please cite the citation guide of the original OPUS MT560 dataset.

License

This dataset is released under the Creative Commons Attribution 4.0 International License.

Downloads last month
103

Collection including michsethowusu/english-amharic_sentence-pairs_mt560