premise stringlengths 10 144 | hypothesis stringlengths 4 84 | label int64 0 2 |
|---|---|---|
በ1787 የወጣው ሕገ መንግሥት የባሪያ ባለቤቶች ወደ ነፃ ግዛት ያመለጡ ባሪያዎችን የማስመለስ መብት እንዳላቸው ይደነግጋል | የህገ መንግስቱ አንዱ ክፍል የተፃፈው በ1787 ነበር | 0 |
በ1787 የወጣው ሕገ መንግሥት የባሪያ ባለቤቶች ወደ ነፃ ግዛት ያመለጡ ባሪያዎችን የማስመለስ መብት እንዳላቸው ይደነግጋል | ባሪያዎችን ከነፃ ግዛቶች የማዳን መብት በህብረተሰቡ ተቀባይነት ያገኘ መብት አልነበረም | 1 |
ስቲቭ ሀሪስ ከቴክሳስ የመጣው ሞሎኪውላር ባዮሎጂስት ጉብኘት ላይ ነበር | ስቲቭ ሀሪስ ያለ ምንም ምክንያት ከቤት መውጣት እምቢ አለ | 2 |
ስቲቭ ሀሪስ ከቴክሳስ የመጣው ሞሎኪውላር ባዮሎጂስት ጉብኘት ላይ ነበር | ስቲቭ ከከተማ ውጭ የመጣ ባዮሎጂስት ነበረ | 0 |
ስቲቭ ሀሪስ ከቴክሳስ የመጣው ሞሎኪውላር ባዮሎጂስት ጉብኘት ላይ ነበር | ስቲቭ አዲስ ናሙና ለማጥናት ካሊፉርኒያን ይጎበኘ ነበር | 1 |
አባልነት በምዕራፍ ከሠላሳ እስከ ሃምሳ የሚደርሱ አዋቂ ወንዶችን ያቀፈ ነበር (ሞራዳስ ይባላሉ) እና ሄርማኖስ ዲሲፕላንትስ (ተግሣጽ የሚያደርጉ ወንድሞች) እና መኮንኖች የተባሉት ሄርማኖስ ደ ሉዝ (የብርሃን ወንድሞች) ይባላሉ | ከመቶ በላይ ኦፊሰሮች በያንዳንዱ ክፍል ያገለግሉ ነበር | 2 |
አባልነት በምዕራፍ ከሠላሳ እስከ ሃምሳ የሚደርሱ አዋቂ ወንዶችን ያቀፈ ነበር (ሞራዳስ ይባላሉ) እና ሄርማኖስ ዲሲፕላንትስ (ተግሣጽ የሚያደርጉ ወንድሞች) እና መኮንኖች የተባሉት ሄርማኖስ ደ ሉዝ (የብርሃን ወንድሞች) ይባላሉ | ክፍሎቹ ኦፊሰሮችንና አባሎችን የያዙ ናቸው | 0 |
አባልነት በምዕራፍ ከሠላሳ እስከ ሃምሳ የሚደርሱ አዋቂ ወንዶችን ያቀፈ ነበር (ሞራዳስ ይባላሉ) እና ሄርማኖስ ዲሲፕላንትስ (ተግሣጽ የሚያደርጉ ወንድሞች) እና መኮንኖች የተባሉት ሄርማኖስ ደ ሉዝ (የብርሃን ወንድሞች) ይባላሉ | እነዚህ ክፍሎች የሴንትራል አሜሪካን ነባር ማበረሰቦች ለመቀየር ኃላፊነት ነበረባቸው | 1 |
ለ ባለ4ና ባለአምስት ዓመቶች ፤ ጥያቄዎቹ ብዙ ጊዜ የሚያተኩሩት ድርጅቶች ላይ ነው ከዛ ምን ተፈጠረ | ልጆች አብዛኛው እስከ 6 ዓመታቸው ድረስ መግባባት አይማሩም | 2 |
ለ ባለ4ና ባለአምስት ዓመቶች ፤ ጥያቄዎቹ ብዙ ጊዜ የሚያተኩሩት ድርጅቶች ላይ ነው ከዛ ምን ተፈጠረ | አምስት ዓመታቸው የሞላቸው ልጆች ቀጣይ ምን እንደሚፈጠር ያሳስባቸዋል | 0 |
ለ ባለ4ና ባለአምስት ዓመቶች ፤ ጥያቄዎቹ ብዙ ጊዜ የሚያተኩሩት ድርጅቶች ላይ ነው ከዛ ምን ተፈጠረ | አምስት ዓመት የሞላቸው ልጆች ብዙ ጊዜ መግባባት እንደማይችሉ ይቆጠራል | 1 |
በማስተዋል፣ በግዛት ቦታ ውስጥ ያለው ትንሽ የተቀናጀ ፍሰት መፈረጅ ያስችላል፣ ምክንያቱም ሁለት ግዛቶች በአንድ ተተኪ ግዛት ላይ ሲሰባሰቡ፣ ሁለቱ ግዛቶች በኔትወርኩ አቻ ተደርገው ተመድበዋል | የተቀናጀ አካሄድ ምደባን ይፈቅዳል | 0 |
በማስተዋል፣ በግዛት ቦታ ውስጥ ያለው ትንሽ የተቀናጀ ፍሰት መፈረጅ ያስችላል፣ ምክንያቱም ሁለት ግዛቶች በአንድ ተተኪ ግዛት ላይ ሲሰባሰቡ፣ ሁለቱ ግዛቶች በኔትወርኩ አቻ ተደርገው ተመድበዋል | የተቀናጀ ፍሰት በህዝብ ብዛት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል | 1 |
በማስተዋል፣ በግዛት ቦታ ውስጥ ያለው ትንሽ የተቀናጀ ፍሰት መፈረጅ ያስችላል፣ ምክንያቱም ሁለት ግዛቶች በአንድ ተተኪ ግዛት ላይ ሲሰባሰቡ፣ ሁለቱ ግዛቶች በኔትወርኩ አቻ ተደርገው ተመድበዋል | የተቀናጀ ፍሰት ምደባን ይከላከላል | 2 |
ነገር ግን ሆን ብለው ያላቸው የቅርብ ጊዜ መረጃ ቢሆንም ያልተረጋጋ አለም ይፈጥራሉ | ብዙ እንቅስቃሴ የሌለው አለም የድሮ እውቀት እንደ ማረጋገጫ ከተተቀመ ብዙም አይፈልግም | 0 |
ነገር ግን ሆን ብለው ያላቸው የቅርብ ጊዜ መረጃ ቢሆንም ያልተረጋጋ አለም ይፈጥራሉ | በእያንዳንዱ ጊዜ የተገኘ መረጃ ለማንኛውም ቃል የሚሰራ ነው | 2 |
ነገር ግን ሆን ብለው ያላቸው የቅርብ ጊዜ መረጃ ቢሆንም ያልተረጋጋ አለም ይፈጥራሉ | ይህ መላምታዊ ቃላት የአየር ሁኔታን ለመተንበይ ያገለግላል | 1 |
እና፣ ስለዚህ፣ ለእነዚህ የግል ሰዎች ለጥቁር ዜጎች ማህበራዊ መብቶችን ለሚነፈጉ መንግስት ተጠያቂ አልነበረም | አንዳንድ ግለሰቦች ለጥቁር ዜጎች ማህበራዊ መብቶች ነፍገዋል | 0 |
እና፣ ስለዚህ፣ ለእነዚህ የግል ሰዎች ለጥቁር ዜጎች ማህበራዊ መብቶችን ለሚነፈጉ መንግስት ተጠያቂ አልነበረም | ግለሰቦቹ ነጮች ነበሩ | 1 |
እና፣ ስለዚህ፣ ለእነዚህ የግል ሰዎች ለጥቁር ዜጎች ማህበራዊ መብቶችን ለሚነፈጉ መንግስት ተጠያቂ አልነበረም | መንግስት ለግለሰቦች ባህሪ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ነበር | 2 |
የፈተና ውጤቱ ላይ በወጣቶች እና በትላልቆቹ የክፍል ጓደኞች መካከል ምንም ልዩነት የለም | የወጣቶች እና ለትልቆች የክፍል ጓደኞች የፈተና ውጤት ተመሳሳይ ነው ወጣት የክፍል ጓደኞች ፈተናውን በፍጥነት ያጠናቅቃሉ | 1 |
የፈተና ውጤቱ ላይ በወጣቶች እና በትላልቆቹ የክፍል ጓደኞች መካከል ምንም ልዩነት የለም | በፈተናው ውጤት ወጣቶች አና ትልልቅ የክፍል ጓደኞች ተመሳሳይ ዉጤት አምጥተዋል | 0 |
የፈተና ውጤቱ ላይ በወጣቶች እና በትላልቆቹ የክፍል ጓደኞች መካከል ምንም ልዩነት የለም | ወጣት እና ትልልቅ የክፍል ጓደኞች እድሜ ምክንያት ስለሆነ የተለያዩ የፈተና ውጤቶች አሏቸው | 2 |
ዳርዊን ቀድሞውኑ እዚህ ሕይወት ጀምሯል | ዳርዊን ዓሣ ላይ በማተኮር ጀመረ | 1 |
ዳርዊን ቀድሞውኑ እዚህ ሕይወት ጀምሯል | ዳርዊን የጀመረው ህይወት ቀደም ሲል የነበረው ነው | 0 |
ዳርዊን ቀድሞውኑ እዚህ ሕይወት ጀምሯል | ዳርዊን ያተኮረው የሞቱ ነገሮችን በማጥናት ላይ ብቻ ነበር | 2 |
በጨቅላነት እና በመዋለ ህጻናት ዓመታት ውስጥ በጣም የተለመደው መንስኤ በተደጋጋሚ የ ኦቲቲስት ወይም መካከለኛ ጆሮ ኢንፌክሽን ነው | የመሃከለኛ ጆሮ ኢንፌክሽን ለታዳጊዎች በጣም የተለመደው መንስኤ ነው | 0 |
በጨቅላነት እና በመዋለ ህጻናት ዓመታት ውስጥ በጣም የተለመደው መንስኤ በተደጋጋሚ የ ኦቲቲስት ወይም መካከለኛ ጆሮ ኢንፌክሽን ነው | የ ኦቲቲስ ሚዲያ በልጆች የቅድመ ትምህርት ቤት ዓመት ውስጥ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብርቅ ነው | 2 |
በጨቅላነት እና በመዋለ ህጻናት ዓመታት ውስጥ በጣም የተለመደው መንስኤ በተደጋጋሚ የ ኦቲቲስት ወይም መካከለኛ ጆሮ ኢንፌክሽን ነው | አብዛኛዎቹ ታዳጊዎች በመሃከለኛ ጆሮ ኢንፌክሽን ይያዛሉ | 1 |
ሲቪል ማህበረሰቡ ወጣ ላሉ ሃሳቦች ጆሮ ሳይሰጥ ሲቀር ወጣ ያሉ ሀሳቦች ችላ ይባላሉ | ወጣ ያሉ ሀሳቦች በሲቪል ማህበረሰቡ ችላ ሲባሉ ብዙም አሰልች አይሆኑም | 0 |
ሲቪል ማህበረሰቡ ወጣ ላሉ ሃሳቦች ጆሮ ሳይሰጥ ሲቀር ወጣ ያሉ ሀሳቦች ችላ ይባላሉ | ወጣ ያሉ ሀሳቦች ሲቪል ማህበረሰብ ችላ ሲላቸው በሲቪል ማህበረሰቡ ዘንድ ተወዳጅ ይሆናሉ | 2 |
ሲቪል ማህበረሰቡ ወጣ ላሉ ሃሳቦች ጆሮ ሳይሰጥ ሲቀር ወጣ ያሉ ሀሳቦች ችላ ይባላሉ | አብዝሃኛወቹ ወጣ ያሉ ሀሳቦች በሲቪል ማህበረሰቡ ችላ ተብለዋል | 1 |
በእርግጥ፣ የምንፈልገው አካል ሚዛናዊ ባልሆነው ዓለም ውስጥ የእውነተኛ ሂደቶችን አደረጃጀት መለያ መንገድ ነው | ድርጅቱ የት ላይ ጥሩ እየሰራ እንደሆነ ለማየት እንድንችል መለያወች እንፈልጋለን | 1 |
በእርግጥ፣ የምንፈልገው አካል ሚዛናዊ ባልሆነው ዓለም ውስጥ የእውነተኛ ሂደቶችን አደረጃጀት መለያ መንገድ ነው | ድርጅቱን መለካት አለብን | 0 |
በእርግጥ፣ የምንፈልገው አካል ሚዛናዊ ባልሆነው ዓለም ውስጥ የእውነተኛ ሂደቶችን አደረጃጀት መለያ መንገድ ነው | ምንም ነገር መለካት የለብንም | 2 |
ወደ ጌታ ጁሊያን ይግባኝ ጠየቀ | ለጌታ ጁሊያን አንድ ነገር መጠየቅ ፈልጎ ነበር | 0 |
ወደ ጌታ ጁሊያን ይግባኝ ጠየቀ | ጌታ ጁሊያን ሚስቱን እንዲያድንለት መጠየቅ ፈልጎ ነበር | 1 |
ወደ ጌታ ጁሊያን ይግባኝ ጠየቀ | ጌታ ጁሊያን የትም የማይታይ ነበር | 2 |
ጀረሚ ፒት በሳቅ ቃል በመግባት መለሰ | ጀረሚ ፒት በመሣቅና ወደ ሴት ልጁ ቡጢ በመሠንዘር መልስ ሰጠ | 2 |
ጀረሚ ፒት በሳቅ ቃል በመግባት መለሰ | ጄረሚ ፒት ለሀገሩ እና ለንግስቲቱ ለመታገል ምሏል | 1 |
ጀረሚ ፒት በሳቅ ቃል በመግባት መለሰ | አንድ ሰው ከጄረሚ ፒት አጠገብ ሳቀ | 0 |
ነገሩን ሁሉ ከመርስቧ ላይ ሆኖ ሲከታተል የነበረዉ ፒት ስልጣኑ እንደታነቀ ሠው ለሞት የተቃረበ ነበር | ፒት ጌትነቱን እንደ መቃብር አይቶት አያውቅም | 1 |
ነገሩን ሁሉ ከመርስቧ ላይ ሆኖ ሲከታተል የነበረዉ ፒት ስልጣኑ እንደታነቀ ሠው ለሞት የተቃረበ ነበር | ፒት ትእይንቱን በጨረፍታ እንዳላየ ምሏል | 2 |
ነገሩን ሁሉ ከመርስቧ ላይ ሆኖ ሲከታተል የነበረዉ ፒት ስልጣኑ እንደታነቀ ሠው ለሞት የተቃረበ ነበር | ፒት በስፍራው በዚያ ጊዜ ጌትነቱ እንዴት ከባድ እንደነበር አይቷል | 0 |
ኮሎኔሉ ተቀብሎ ዘግይቶ ሰገደ | ኮሎኔሉ ከኒውዮርክ ከተማ ከንቲባ ሜዳሊያ ተቀበለ | 1 |
ኮሎኔሉ ተቀብሎ ዘግይቶ ሰገደ | ኮሎኔሉ የሚሰጣቸውን አልቀበልም አሉ እና እምቢተኛነታቸውን ለማሳየት ብለው ባርኔጣቸውን አወለቁ | 2 |
ኮሎኔሉ ተቀብሎ ዘግይቶ ሰገደ | ኮሎኔሉ ባርኔጣ ለብሰው ነበር | 0 |
እኔን ለማጣጣል አቅም የለህም ምክኒያቱም እጅህ እንደተጨማለቀ እያወቅሁ እጅህን አልይዝም ፤ ገዳይና ከዛም የከፋ መሆንህን እያወኩ ብሎ አፏ ላይ አተኮረ | የተፈፀመው ወንጀል የዘር ማጥፋት ሊሆን እንደሚችል ያምኑ ነበር | 1 |
እኔን ለማጣጣል አቅም የለህም ምክኒያቱም እጅህ እንደተጨማለቀ እያወቅሁ እጅህን አልይዝም ፤ ገዳይና ከዛም የከፋ መሆንህን እያወኩ ብሎ አፏ ላይ አተኮረ | በወንጀል ስለተበከሉ እጁን ላለማስገባት መረጠ | 0 |
እኔን ለማጣጣል አቅም የለህም ምክኒያቱም እጅህ እንደተጨማለቀ እያወቅሁ እጅህን አልይዝም ፤ ገዳይና ከዛም የከፋ መሆንህን እያወኩ ብሎ አፏ ላይ አተኮረ | እጆቿን ለመያዝ መረጠ ምክንያቱም ትንሽ ለስላሳ እና ከሁሉም በላይ ንጹህ ናቸው | 2 |
ሞገስ የተሞላ ደስ የሚል ወጣት ከሴንት ጀምስ የመጣ ተጫዋች ነው ብሎ እንዲያስብ ተፈቅዶለት ነበር ጌታ ጁሊያን ዌድ ለሱ እያንዳንዷ ቃላት ተሰውታ ነበር | ጌታ ጁሊኣን ከ ኤስ ጀምስ ነው | 0 |
ሞገስ የተሞላ ደስ የሚል ወጣት ከሴንት ጀምስ የመጣ ተጫዋች ነው ብሎ እንዲያስብ ተፈቅዶለት ነበር ጌታ ጁሊያን ዌድ ለሱ እያንዳንዷ ቃላት ተሰውታ ነበር | እሷ እና ጌታ ጁሊያን ዋዴ ትናንት ማታ ተሳሳሙ | 1 |
ሞገስ የተሞላ ደስ የሚል ወጣት ከሴንት ጀምስ የመጣ ተጫዋች ነው ብሎ እንዲያስብ ተፈቅዶለት ነበር ጌታ ጁሊያን ዌድ ለሱ እያንዳንዷ ቃላት ተሰውታ ነበር | ምንም እንኳን ብስጩ ናህሪ ቢኖረውም እሷ በጌታ ጁሊያን ዋዴ ፍቅር ወድቃለች | 2 |
ግን ግን መርከቡ ላይ? ኦፌሰሩ የተስፋ ማጣት ምልክት ሰጠ ለግር ማለቱም እጅ ሰጠ ፤ ዝምም አለ | ቢሮው ውስጥ ባየው ብልሹ ስራ ተቆጥቶ ለደቂቃዎች ጮኸ | 2 |
ግን ግን መርከቡ ላይ? ኦፌሰሩ የተስፋ ማጣት ምልክት ሰጠ ለግር ማለቱም እጅ ሰጠ ፤ ዝምም አለ | ኦፊሰሩ በተፈጠረው ነገር ግራ ተጋብቶ ነበር | 0 |
ግን ግን መርከቡ ላይ? ኦፌሰሩ የተስፋ ማጣት ምልክት ሰጠ ለግር ማለቱም እጅ ሰጠ ፤ ዝምም አለ | ኦፊሰሩ በወለሉ ላይ ባለው ትርጉም የለሽ ትውከት ምክንያት ደነገጠ | 1 |
አንተ ጌታ ጁሊያን ዋዴ ነህ፣ ተረድቻለሁ፣ ይህ የእርሱ ትዕግስት ያልተሞላበት ሰላምታ ነበር | ጌታ ጁሊያን ዋደ ሞቅ ያለ እና የእንኳን ደህና መጣችሁ ሰላምታ አቀረበ | 2 |
አንተ ጌታ ጁሊያን ዋዴ ነህ፣ ተረድቻለሁ፣ ይህ የእርሱ ትዕግስት ያልተሞላበት ሰላምታ ነበር | ጌታ ጁሊያን ዋደ እንደትጋት በሚታሰብበት መንገድ ሌሎችን ተቀብሏል | 0 |
አንተ ጌታ ጁሊያን ዋዴ ነህ፣ ተረድቻለሁ፣ ይህ የእርሱ ትዕግስት ያልተሞላበት ሰላምታ ነበር | ብዙዎች ወደ እሱ ለመቅረብ ሞክረው ነበር ጌታ ዋድ ብዙ ጊዜ ቀዝቃዛ እና ስሜት አልባ ነበር | 1 |
ማርይ ትራኢል ይነግርዎታል | ማርይ ትራኢል ስለ አህያው ሊነግርወት ይችላል | 1 |
ማርይ ትራኢል ይነግርዎታል | ማርይ ትራኢል ስለ ነገሩ ያውቃል | 0 |
ማርይ ትራኢል ይነግርዎታል | እኔ ብቻ ነኝ ስለነገሩ ማውቀው | 2 |
ለዚህ ተንኮለኛ ፖርት ሮያል ላይ ስቅላት ይጠብቀዋል ። ብለድ ጣልቃ ይገባ ነበር ጌታ ጁሊያን ከለከለው | ብለድ ጌታ ጁሊያን ለህገወጥ አላማ የሚጠቀምበት በፖርት ሮያል የሚገኝ የወንጀለኞች ድርጅት ነው | 2 |
ለዚህ ተንኮለኛ ፖርት ሮያል ላይ ስቅላት ይጠብቀዋል ። ብለድ ጣልቃ ይገባ ነበር ጌታ ጁሊያን ከለከለው | የፖርት ሮያል ግዛት በአካባቢው የንግድ እምብርት የሆነችውን ፖርት ሮያል ያጠቃልላል | 1 |
ለዚህ ተንኮለኛ ፖርት ሮያል ላይ ስቅላት ይጠብቀዋል ። ብለድ ጣልቃ ይገባ ነበር ጌታ ጁሊያን ከለከለው | ፖርት ሮያል ወንጀለኞችን ለመቅጣት መገልገያዎች አሉት | 0 |
እኔ ራሱ ኤጲስ ቆጶስ አልሆንም ዎልቨርስቶን ራሱ በቃለመጠይቅ መካከል ተናግሯል | ዎልቨርስቶን ለሌሎች ያለውን አቋሙን የሚያሳይ ጥያቄ ጠይቋል | 0 |
እኔ ራሱ ኤጲስ ቆጶስ አልሆንም ዎልቨርስቶን ራሱ በቃለመጠይቅ መካከል ተናግሯል | ዎልቨርስቶን ኤጲስ ቆጶሱን በጣም ቆንጆ እንደሆነ ተናግሮ ነበር | 1 |
እኔ ራሱ ኤጲስ ቆጶስ አልሆንም ዎልቨርስቶን ራሱ በቃለመጠይቅ መካከል ተናግሯል | ዎልቨርስቶን ስለ ኤጲስ ቆጶሱ ምንም ተናግሮ አያውቅም | 2 |
በጦር ፍርድ ቤት ላይ ያለህን ስላቅና አመፅ ታቆማለህ ? ብለድ ይሄን ኮፍያ አርግ ሳትታዘዝ ተቀመጥ | ብለድ ከመቀመጡ በፊት የለበሰው ኮፍያ ነበረው | 0 |
በጦር ፍርድ ቤት ላይ ያለህን ስላቅና አመፅ ታቆማለህ ? ብለድ ይሄን ኮፍያ አርግ ሳትታዘዝ ተቀመጥ | ብለድ ኮፍያውን አደረገና ምንም ሳይናገር ከክፍሉ ወጣ | 2 |
በጦር ፍርድ ቤት ላይ ያለህን ስላቅና አመፅ ታቆማለህ ? ብለድ ይሄን ኮፍያ አርግ ሳትታዘዝ ተቀመጥ | የብለድ ኮፍያ ጥቁር በላዩ ላይ ሶስት የንስር ላባዎች ያሉት ነበር | 1 |
የነገስታት ኮሚሽነርን ከተቀበለበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ነገሮች በእሱ ዘንድ ጥሩ አልነበሩም | የንጉሶችን ቃል እንዳልተቀበለ እያወቀ ደንበኛ እንቅልፍ ተኛ | 2 |
የነገስታት ኮሚሽነርን ከተቀበለበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ነገሮች በእሱ ዘንድ ጥሩ አልነበሩም | የንጉሱን ክፍያ መቀበሉ አላስተኛ ብሎት ነበር | 0 |
የነገስታት ኮሚሽነርን ከተቀበለበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ነገሮች በእሱ ዘንድ ጥሩ አልነበሩም | የንጉስ ኮሚሽኑ ብዙ ኃላፊነቶች ያሉት በጣም የክብር ማዕረግ ነበር | 1 |
ቀርበዋል ብሎ ኦግል አለቀሰ | ኦግል እነሱ እንደሚደረስባቸው ተናግሯል | 0 |
ቀርበዋል ብሎ ኦግል አለቀሰ | ኦግል በጣም ቅርብ እንደነበሩ ተናግሯል | 1 |
ቀርበዋል ብሎ ኦግል አለቀሰ | ምንም እንኳን እነሱ ቅርብ መሆናቸውን ቢያውቅም ኦግሌ ለራሱ ያዘው | 2 |
ካፒቴን ብለድ አሁን በደረሰኝ ዜና ምክንያት ልኬሃለሁ | ምንም አይነት ዜና የለኝም አንተ ጋር አለ ካፕቴን ብለድ | 2 |
ካፒቴን ብለድ አሁን በደረሰኝ ዜና ምክንያት ልኬሃለሁ | አንተን ከመላኬ በፊት አንድ ዜና ደርሶኛል ካፕቴን ብለድ | 0 |
ካፒቴን ብለድ አሁን በደረሰኝ ዜና ምክንያት ልኬሃለሁ | የደረሱኝ ዜናወች ከልቤ አስደነገጡኝ | 1 |
እነዚህን ስብስቦች ካየህ በኋላ፣ ኮረብታውን ወደ ኮሚሽነሩ ቤት ውጣ፣ እዚያም በዙሪያው ስላለው የባህር ዳርቻ እና ስለሌላው የመርከብ ጣቢያ ግቢ ጥሩ እይታዎችን ታገኛለህ | በኮረብታው አናት ላይ ጀልባዎችን ማየት ትችላለህ | 1 |
እነዚህን ስብስቦች ካየህ በኋላ፣ ኮረብታውን ወደ ኮሚሽነሩ ቤት ውጣ፣ እዚያም በዙሪያው ስላለው የባህር ዳርቻ እና ስለሌላው የመርከብ ጣቢያ ግቢ ጥሩ እይታዎችን ታገኛለህ | በኮረብታው አናት ላይ የባህር ዳርቻ እይታዎችን ማየት ትችላለህ | 0 |
እነዚህን ስብስቦች ካየህ በኋላ፣ ኮረብታውን ወደ ኮሚሽነሩ ቤት ውጣ፣ እዚያም በዙሪያው ስላለው የባህር ዳርቻ እና ስለሌላው የመርከብ ጣቢያ ግቢ ጥሩ እይታዎችን ታገኛለህ | ከኮረብታው አናት ላይ የባህር ዳርቻውን ማየት አትችልም | 2 |
ከደቡብ አሜሪካ አካባቢ በስተጀርባ የራህን የግል መዓዛ መፍጠር የምትችልበት የሽቶ ፋብሪካ ታገኛለህ | የሽቶው ፋብሪካ ከ 1954 ጀምሮ ማምረት ላይ ነበር | 1 |
ከደቡብ አሜሪካ አካባቢ በስተጀርባ የራህን የግል መዓዛ መፍጠር የምትችልበት የሽቶ ፋብሪካ ታገኛለህ | የሽቶው ፋብሪካ ከደቡብ አፍሪካ አካባቢ ኋላ ነው | 0 |
ከደቡብ አሜሪካ አካባቢ በስተጀርባ የራህን የግል መዓዛ መፍጠር የምትችልበት የሽቶ ፋብሪካ ታገኛለህ | የሽቶው ፋብሪካ ከደቡብ አፍሪካ አካባቢ ፊት ለፊት ነው | 2 |
በባሀማሱ ሎሚ እና አናናስ ተስፋ ከፍና ዝቅ ብሎ ነበር | አናናሶቹ ቢጣፍጡም ወደገበያ ለማምጣት የማጓጓዣ ሂሣቡ በጣም ንሮ ነበር | 1 |
በባሀማሱ ሎሚ እና አናናስ ተስፋ ከፍና ዝቅ ብሎ ነበር | ሁሉም እንደገመቱት የባሃሚያን ሲትረስ ትልቅ ስኬት ነበር | 2 |
በባሀማሱ ሎሚ እና አናናስ ተስፋ ከፍና ዝቅ ብሎ ነበር | የባሃሚያን ሲትረስ ሁሉም ሰው ያሰበውን ያህል ትልቅ አልነበረም | 0 |
ድምጹ ፣ ሶስት ኪሎ ሜትር ዲያሜትር ያለው ሰፊ ሰርጊዶ መሬት ከሃይለኛ እሳተ ገሞራ በኃላ የተፈጠረ ነው | የ2 ማይል ድምፅ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታን ጨምሮ በብዙ ነገሮች ሊከሰት ይችላል | 1 |
ድምጹ ፣ ሶስት ኪሎ ሜትር ዲያሜትር ያለው ሰፊ ሰርጊዶ መሬት ከሃይለኛ እሳተ ገሞራ በኃላ የተፈጠረ ነው | የ2 ማይል ድምፅ በእርግጠኝነት በእሳተ ገሞራ ፍንዳታ የተከሰተ አይደለም | 2 |
ድምጹ ፣ ሶስት ኪሎ ሜትር ዲያሜትር ያለው ሰፊ ሰርጊዶ መሬት ከሃይለኛ እሳተ ገሞራ በኃላ የተፈጠረ ነው | የ2 ማይል ድምጽ ምናልባት በእሳተ ገሞራ ፍንዳታ የተከሰተ ነው | 0 |
ትዕይንቱ ዘና የማያስብል እና የቋንቋው ሁኔታ ተስፋ አስቆራጭ ነው ቢሆንም ቢያንስ የቻይናን ሸማች ማህበረሰብ በጨረፍታ የሚያሳይ ነው | ከእርስዎ ጋር አስተርጓሚ መኖሩ ጥሩ ሀሳብ ነው | 1 |
ትዕይንቱ ዘና የማያስብል እና የቋንቋው ሁኔታ ተስፋ አስቆራጭ ነው ቢሆንም ቢያንስ የቻይናን ሸማች ማህበረሰብ በጨረፍታ የሚያሳይ ነው | እርስዎን ሊያስፈራ የሚችል የቋንቋ ችግር አለ | 0 |
ትዕይንቱ ዘና የማያስብል እና የቋንቋው ሁኔታ ተስፋ አስቆራጭ ነው ቢሆንም ቢያንስ የቻይናን ሸማች ማህበረሰብ በጨረፍታ የሚያሳይ ነው | እዚያ ሁሉም ሰው እንግሊዘኛ ስለሚናገር ስለ ቋንቋ ጉዳይ መጨነቅ አያስፈልግዎትም | 2 |
በ 1936 እና 1940 ግሪክ በ ሎአኔስ ሜታክሲስ ወታደራዊ ግዛት ውስጥ ነበረች ግሪክ በ ሎአኔስ ሜታክሲስ ወታደራዊ ግዛት ውስጥ ነበረች ፤ ሎአኔስ ሜታክሲስ ለሙሶሊኒ በሰጠው እምቢተኝነት ከዛም በ 1940 እጅ መስጠት
ይታዎሳል | ግሪክ በወታደራዊ አምባገነን ተገዝታ አታውቅም | 2 |
በ 1936 እና 1940 ግሪክ በ ሎአኔስ ሜታክሲስ ወታደራዊ ግዛት ውስጥ ነበረች ግሪክ በ ሎአኔስ ሜታክሲስ ወታደራዊ ግዛት ውስጥ ነበረች ፤ ሎአኔስ ሜታክሲስ ለሙሶሊኒ በሰጠው እምቢተኝነት ከዛም በ 1940 እጅ መስጠት
ይታዎሳል | ግሪክ አምባገነን ካላቸው ሀገራት አንዷ ነች | 0 |
በ 1936 እና 1940 ግሪክ በ ሎአኔስ ሜታክሲስ ወታደራዊ ግዛት ውስጥ ነበረች ግሪክ በ ሎአኔስ ሜታክሲስ ወታደራዊ ግዛት ውስጥ ነበረች ፤ ሎአኔስ ሜታክሲስ ለሙሶሊኒ በሰጠው እምቢተኝነት ከዛም በ 1940 እጅ መስጠት
ይታዎሳል | በሜታክስ ወታደራዊ አምባገነንነት የግሪክ ኢኮኖሚ ጥሩ ውጤት አላስገኘም | 1 |
የሳንታ ፓው ሮማዊ መስመሮች ቀለል ያለ አሣሣል ከባርሴሎና የናጠጠ ዘመን እላከ ጐቲክ ቤት አሰራር የሚያስማማ ለውጥ ነው | ሳንት ፓው የሮማዊ መስመር የለውም | 2 |
የሳንታ ፓው ሮማዊ መስመሮች ቀለል ያለ አሣሣል ከባርሴሎና የናጠጠ ዘመን እላከ ጐቲክ ቤት አሰራር የሚያስማማ ለውጥ ነው | ሳንት ፓው የሮማዊ መስመር አለው | 0 |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.