Datasets:
id stringlengths 24 24 | speaker_id stringclasses 1
value | transcription stringlengths 12 87 | language stringclasses 2
values | gender stringclasses 2
values | audio audioduration (s) 2.63 10.5 |
|---|---|---|---|---|---|
common_voice_am_37761292 | Unknown | ጎን ለጎን እንዴት ጤነኛ ሆነን ረዥም ዓመት መኖር እንችላለን የሚለውም ይነሳል። | amh | Male | |
common_voice_am_37761293 | Unknown | እነዚህ የአገዳደል ዘዴዎች በመስቀል ላይ ከሚፈጸም ስቅላት ጋር ተመሳሳይም ሆነው ተገኝተዋል ብለዋል። | amh | Male | |
common_voice_am_37761294 | Unknown | ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ለአራት ቢሊዮን ዓመታት የኖሩ የጠፈር አካላት ናቸው፡፡ | amh | Male | |
common_voice_am_37761295 | Unknown | ሄምቲ በመጨረሻም የጃንጃዊድ ተከታይ ተብሎ ሊገለጽ የሚችለው የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች አዛዥም ሆኑ። | amh | Male | |
common_voice_am_37761298 | Unknown | ሌሎች ደግሞ ከመዲናዋ ካርቱም እየሸሹ ወደ ሌሎች ግዛቶች ሄደዋል። | amh | Male | |
common_voice_am_37761312 | Unknown | የዩክሬን ባለሥልጣናት መሪውና ተከታዮቻቸውን ከገዳሙ ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል። | amh | Male | |
common_voice_am_37761313 | Unknown | ልብ ልትሉ የሚገባው የሚቀርቡ ምግቦችን በሙሉ መብላት እንደሌለባችሁ ነው ይላሉ ባለሙያዎቹ። | amh | Male | |
common_voice_am_37761314 | Unknown | ጭነቱን ያጓጓዘው አየር መንገድ ጭነቱ ከየት እንደመጣና መድረሻው የት እንደሆነም ባለስልጣናቱ ለመናገር ፈቃደኛ አልሆኑም። | amh | Male | |
common_voice_am_37761316 | Unknown | ነገር ግን ድካሙ የሚጠፋው በቂ ጉልበት ሰጪ ምግብ እና ፕሮቲን በማግኘት ነው። | amh | Male | |
common_voice_am_37767912 | Unknown | የሞራሌስን አገር መልቀቅ ተከትሎ ጄኒን ጊዝያዊ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767913 | Unknown | ሰውየውም ወደተባለው መንደር ሲሄድ ይበልጥ ተገረመ፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767914 | Unknown | ይሁን እንጂ ግለሰቡ ተከታዮቹ እየሱሰን ማግኘት ከፈለጉ እራሳቸውን እንዲያስርቡ ነግሯቸዋል ተብሏል። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767915 | Unknown | ለሥራ ጉብኝት ቪዬትናም የሚገኙት ብሊንከን በውጥረቱ ውስጥ የሌሎች አካላት እጅ ሊኖርበት ይችላል ብለዋል። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767928 | Unknown | በመጨረሻም የደግለራሱ ምግብ ስላለቀ ደግለራሱ ክፉለራሱን ምግብ እንዲሰጠው ሲጠይቀው ከለከለው፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767929 | Unknown | ከዚህ ክስ ነጻ የወጡት በፈረንጆቹ ሁለት ሺ አስራ አምስት ነው። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767931 | Unknown | ጅብ ሊበላኝ እየተከታተለኝ ነው፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767942 | Unknown | ዓውዳመት ከሚያሰኙ ነገሮች መካከል ሁሉም እንደአቅሙ የሚዘጋጃቸው የበዓል ምግቦች እና መጠጦች ከፍ ያለ ድርሻ አላቸው። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767944 | Unknown | ማሸነፍን አለማሰቤ ጥሩ ሆኖልኛል ብዬ አስባለሁ ብላለች። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767945 | Unknown | ሌላኛው የኩባንያው መሥራች እና አጋሯ ዶራ ፔልዘር የማርኬቲንግ ባለሙያ ናት። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767952 | Unknown | የአሁኑ ግጭት የተቀሰቀሰበት ምስራቅ አፍሪካ ለወትሮውም ቢሆን ከግጭት የራቀ አይደለም። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767959 | Unknown | ጦርነትን ለማቆም ብቻ ሳይሆን ሰላምን ለማጽናት እጅግ ወሳኝ የሆነው ሥነ ሥርዓት እንዲዘጋጅ በማድረጉ መንግሥትን አመስግነዋል። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767962 | Unknown | ለግድያዋ ግን ማንም ምህረት የጠየቀ የለም። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767992 | Unknown | የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐመድ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767993 | Unknown | ስለሆነም የሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች ምሁራን እና ወጣቶች ሁሌም ከጎናችን ናቸው | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767995 | Unknown | እውነቱን ቢያውቀውም እንዳልገባው ሆኖ አሳለፈ፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37767996 | Unknown | በተደረገ ውይይት ጥያቄዎቹ ሙሉ በሙሉ ምላሽ እንደሚያገኝ እና ሰልፉም መራዘሙንም ገልጻ ነበር። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768012 | Unknown | በተከታታይ አራት ጨዋታዎች የተሸነፈ ቡድን እንዴት ሆኖ ከሜዳው ውጪ ኤቨርተንን ማሸነፍ ቻለ? | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768013 | Unknown | እነዚህ ሕዋሳት ቁስለት እና ጠባሳ የሚፈጥሩ ሲሆን የከፋ ህመምም ያስከትላሉ። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768014 | Unknown | መንገደኛውም ሰው ለምንድነው እንደዚህ የምታደርገው ያልደረሰውን ትተህ የደረሰውን ብቻ ለምን አታጭድም አለው፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768018 | Unknown | በምዕተ ዓመቱ መጨረሻ ቁጥሩ ከአንድ ሚሊዮን እንደሚልቅ ይጠበቃል። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768042 | Unknown | ነብሩም ይህንን ወጥመድ ያዘጋጀኸው ጥሩ ስጋ ለመብላት ብለህ አይደለም:: | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768043 | Unknown | እኔ ያንቺን ደስታ ነው የምፈልገው አላት፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768044 | Unknown | ነገር ግን ሚኒስትሩ ለቢቢሲ እንደገለጹት ጄነራሎቹ የአገሪቷን የመሪነት ስፍራ ይቆናጠጣሉ የሚል ግምት እንዳልነበራቸው ነው። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768046 | Unknown | ግብጽን የመራችው ንግሥት ክሊዮፓትራ ሰባተኛን በሚያሳየው የኔትፍሊክስ ፊልም ጥቁር አፍሪካዊት ተደርጋ በመሳሏ በግብጽ ውዝግብ አስነሳ። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768082 | Unknown | እርሷም አዎ አለችው፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768083 | Unknown | ሌላው የበሰለ ምግብን መመገብ በሰውነታችን በቀላሉ እንዲፈጭ እና ልሞ በውስጣችን እንዲዋሀድ ያደርገዋል። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768084 | Unknown | ብዙ ሰዎች ጾም የጀመሩ አካባቢ ራሴን አመመኝ ይላሉ። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768085 | Unknown | የተከሰሱት ዳኛን በጉቦ ለመደለል ሞክረዋል በሚል ነው። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768117 | Unknown | ፓስተር ማኬንዚ ከአንድ ሳምንት በፊት በቁጥጥር ሥር ውሏል | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768118 | Unknown | ትንሣኤው አይቀሬ ነው። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768119 | Unknown | ይኽ የሚሆነው ግን እንደ ኒቆዲሞስ ተስፋን ሰንቀው ወደ ትንሣኤው ብርሃን የሚገሠግሡ ናቸው | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768121 | Unknown | የአዲስ አበባ ተወላጆች በከተማዋ ካቢኔ ውስጥ ተሳትፏቸው እንዲጨምር ተጠየቀ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768137 | Unknown | እነዚያ ሞኝ ሰዎች አመድ ይዘው ቢሄዱም ጤፍ ሳያገኙ ቀሩ፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768140 | Unknown | እንዴት እንደበላሁ አያችሁ አላቸው፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768144 | Unknown | እነርሱም ወደ ታላቅ ወንድማቸው ሲሄዱ ያርስ የነበረ በጣም ወጣት ሰው ሆኖ አገኙት፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768177 | Unknown | ፓስፖርቱ በቪዲዮው ላይ ተገልብጦ የሚታይ ሲሆን ከዩክሬን ወታደራዊ መታወቂያ ቀለምም ጋር ተመሳሳይ ነው ተብሏል። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768178 | Unknown | የአንጎላ መንግሥት ያወጣው ቁጥር አናሳ እንደሆነ እና ክትትልም ስለማያደርጉ አሃዙ በጣም ከፍ ያለ ነው ብሏል። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768180 | Unknown | ለገሰ ኩሳ ታዋቂ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ተጫዋች ነው። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768181 | Unknown | ለቀስተኛው የተሰበሰው ከመላው አገሪቱ ነበር። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768191 | Unknown | አሁን ዝም ብላችሁ ወደ መንደራችሁ ተመለሱና በኋላ ይገባችኋል ሲላቸው ተነስተው ሄዱ፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768192 | Unknown | በእናንተ ቤት የተሸረበው ሴራ በእኛም ቤት ተሴሯል፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768193 | Unknown | በወንዶች ማራቶን ደግሞ ኬንያዊው ኬልቪን ኪፕተም አሸናፊ ሆኗል። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768194 | Unknown | ከኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ሁኔታም አንጻር ጥሬ ሥጋ መመገብ የራሱ ተጽዕኖ እንዳለው ዶክተር ካሌብ ያስረዳሉ። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768195 | Unknown | በአንድ ወቅት በአንዲት መንደር የሚኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768201 | Unknown | የዩክሬን መንግሥት እንደሚለው በርካታ ቤተሰቦች ልጆቻቸው ጋር ለመገናኘት እየጠየቁ ነው። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768202 | Unknown | ፓውላ አጋጥሞኛል የምትለው ብቸኛ የጎንዮሸ ጉዳት የወር አበባዋ ከወትሮው የበለጠ መብዛቱ ነው። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768203 | Unknown | ለጀኔራል ሰዓረ መኮንን ሐውልት ግንባታ ቦታ ከመስጠት ጀምሮ ለሐውልቱ እና ፓርኩ የሚያስፈልገውን ወጪ መሸፈኑ ተገልጿል፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768204 | Unknown | አቅፎ ሊስመው ሲሞክርም ፍቅረኛው ከመሳም እየሸሸ ሚስጥሩም እንዳይታወቅበት ለማድረግ ሞከረ፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768205 | Unknown | አብዛኛዎቹም ወደ አዋሽ ሰባት የጦር ካምፕ መወሰዳቸውን የቤተ ክርስቲያኗ የሕግ ባለሙያዎች ለቢቢሲ ገልጸዋል። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768226 | Unknown | በኢንዶሜትሪዮሲስ ምክንያት የሚሰማኝን የሚወጋ ህመም ሙሉ በሙሉ ባያጠፋውም በተወሰነ መልኩ ይቀንሰዋል። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768229 | Unknown | ጾም የመግደፉ ተግባር ኢፍጣር ይባላል። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768230 | Unknown | ፍርሃት ዘላቂ የሆነ ጓደኛ ቢሆንም ስህተት ላለመፈጸምም በትኩረት እንድንሠራ የሚያደርገን ጉዳይ ነው ትላለች ንጎይ። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768249 | Unknown | እነዚህ ምልክቶች ለሕዝባችን ሰላምን አውርደው ድህነትን ቀብረው ወደ በረከትና ብልፅግና ለመጓዝ የዕቅዳችን አካል ናቸው። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768251 | Unknown | ትንሽ የማስታወስ ችሎታዋን እያጣች ነው። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768252 | Unknown | ወርቅ የተሰጠህም ለዚህ ነው፡፡ | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768253 | Unknown | እስካሁን ድረስ ፖሊስ በጠቅላለው የሀያ አንድ ሰዎች አስክሬንን አግኝቻለሁ ብሏል | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768254 | Unknown | የወንዶቹ ደግሞ አርባምስት ደቂቃዎችን ዘግይቶ እኩለ ቀን ስድስት ሰዓት ላይ ይጀምራል። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768261 | Unknown | ሄምቲንም ሲጠሯቸው የገጠር ዱባ በማለት ሲሆን መንግሥትንም ለመምራት ብቁ አይደሉም ይሏቸዋል። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768262 | Unknown | ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በተቃራኒው መቆም ለግብጽ አስጊ ነው። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768263 | Unknown | ጦርነት ተጀምሮ የሚያልቅ ጉዳይ አይደለም። | amh | Unknown | |
common_voice_am_37768411 | Unknown | ወደ ታላቅየውም ሰው ዘንድ ሄደው ችግራቸውን ነገሩት፡፡ | amh | Male | |
common_voice_am_37768412 | Unknown | እኔ አንድ ብልሃት አለኝ፡፡ | amh | Male | |
common_voice_am_37768413 | Unknown | ክፍያው የሚከፈለው ለታጣቂዎች እና ለባለስልጣናት እንጂ ለመንግስት መስሪያ ቤቶች እንዳልሆነም ገልጸዋል። | amh | Male | |
common_voice_am_37768415 | Unknown | ከዚያም አልጋ አዘጋጂልኝና መጥተሸ አብረን እንተኛ ብሎ አዘዛት ሚስትየውም እሺ ብላ አብረው ተኙ፡፡ | amh | Male | |
common_voice_am_37772380 | Unknown | እንደ በርካታ ሴቶች የወር አበባዋ በምታይበት ወቅት ከፍተኛ ህመም ያጋጥማታል። | amh | Male | |
common_voice_am_37772381 | Unknown | የተከሰሱ የነበረው ሙስናን ባለማስቆም ቸልተኝነት ነበር። | amh | Male | |
common_voice_am_37772386 | Unknown | በቀን ሁለት ዶላር ያነሰ ገቢ በማግኘት የዓለም ባንክ ካስቀመጠው ከዓለም አቀፍ የድህነት ወለል በታች ይኖራሉ። | amh | Male | |
common_voice_am_37772387 | Unknown | አሁን ዩክሬን ነው ያለሁት። | amh | Male | |
common_voice_am_37772388 | Unknown | የኑሮ ውድነት እና ድህነት ተባብሷል። | amh | Male | |
common_voice_am_37772411 | Unknown | ሰውየውም ነገራት፡፡ | amh | Male | |
common_voice_am_37772415 | Unknown | የእርሻ በሬው ሥራውን መሥራት አይፈልግም፡፡ | amh | Male | |
common_voice_am_37772417 | Unknown | ብሏት የእኔ ቢጤዋ ሴት የሃብታም ሰው ቤተሰብ ሆነች፡፡ | amh | Male | |
common_voice_am_37772418 | Unknown | ዛሬ ምሽት አርሰናል በሜዳው ከሳውዝሃምፕተን የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል። | amh | Male | |
common_voice_am_37772444 | Unknown | የዝሆን ጭራ ብላ መለሰች፡፡ | amh | Male | |
common_voice_am_37772450 | Unknown | በበጎ አድራጎት ስራ ላይ ለተሰማሩ ስምንት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ | amh | Male | |
common_voice_am_37772493 | Unknown | ማንኛውም አላፊ አግዳሚ እንዲያየውም በአደባባዮች ላይ የሚፈጸም ሲሆን ሕይወቱም የሚያልፈው ከቀናት በኋላ ነው። | amh | Male | |
common_voice_am_37772494 | Unknown | በ ስልሳዎቹ ዕድሜ ውስጥ የሚገኙት ፓስተር ተስፋዬ ባለትዳርና የአንድ ልጅ አባት ነበሩ። | amh | Male | |
common_voice_am_37772495 | Unknown | ዌስት ሌክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነችው የዳያ ብራውንም ታሪክ ከዚህ የተለየ አይደለም። | amh | Male | |
common_voice_am_37772496 | Unknown | በሁሉም የፌዴራል መሥሪያ ቤቶች፣ በሁሉም ክልሎች እና በወረዳ ደረጃ ተግባራዊ ይደረጋልም ተብሏል። | amh | Male | |
common_voice_am_37774907 | Unknown | የጦር መሳሪያና ከፋፋይ ትርክት ካቀረቡ በኋላ ጭፍጨፋው ሲጀመር እነሱ የሉም ጥቂት ሰው ከሆኑት በቀር። | amh | Male | |
common_voice_am_37774908 | Unknown | ቤተ ክርስቲያኗ የተወገዙት አባቶች ሕጋዊ በምትላቸው ይዞታዎቿ እንዳይገኙም ለማድረግ የእግድ አቤቱታ ለፍርድ ቤት ማቅረቧ ይታወሳል። | amh | Male | |
common_voice_am_37774909 | Unknown | ጥቁር የታሪክ ጠባሳዎች በፍትሕ አደባባይ እንዲጠራ የጋራ አንድነታችንን ማጠናከር ይገባል | amh | Male | |
common_voice_am_37774911 | Unknown | የሱዳን ህዝብ ጥቅም ተከብሮ ማየት ትልቁ ፍላጎቱ መሆኑንም በድጋሚ አረጋግጠዋል፡፡ | amh | Male | |
common_voice_am_37774919 | Unknown | የካርቱም መንግሥት ከተዳከመ ወይም ተገዳዳሪ የፖለቲካ ኃይል ከመጣ ተጽዕኖው ከካርቱም ካይሮ ይደርሳል። | amh | Male | |
common_voice_am_37774921 | Unknown | መረጃ የማግኘት መብት የመሳሰሉት ለአደጋ እንዳይጋለጡ መጠንቀቅ አለብን ብለዋል። | amh | Male | |
common_voice_am_37774924 | Unknown | ይህን አድርግ ያንን አድርግ ካልተባለ ምንም አይሰራም፡፡ | amh | Male | |
common_voice_am_37774925 | Unknown | ቡድኔ በሚያደርግልኝ ድጋፍ ታግዤ መቆም እና ቀስ በቀስም መራመድ እንደምችል አምናለሁ | amh | Male | |
common_voice_am_37774927 | Unknown | እርሱም ጉዞውን ቀጥሎ አንድ እህል የሚያጭድ ሰው ዘንድ ደረሰ፡፡ | amh | Male | |
common_voice_am_37774929 | Unknown | የተጀመረው አብዮት አቀጣጣይ የሆነው ፍሪደም ፎር ቼንጅ ይሄንን አያምንም። | amh | Male | |
common_voice_am_37774930 | Unknown | ቢቢሲ በዚህ ጉዳይ ላይ የደቡብ አፍሪካን መንግሥት ቢጠይቅም ምላሽ አላገኘም። | amh | Male |
Common Voice 24.0 — Ethiopian Languages (v2)
This is a cleaned and restructured version of hadamard-2/common-voice-24-ethiopian, which is a verbatim archival upload of the Mozilla Common Voice 24.0 scripted speech data for Amharic and Tigrinya. This version conforms to the Waxal ASR schema.
Subsets
| Subset | Language | ISO 639-2 | Clips | Validated Hours | Speakers |
|---|---|---|---|---|---|
amh |
Amharic | amh |
1,045 | 1.82h | 46 |
tir |
Tigrinya | tir |
69 | 0.10h | 16 |
Splits
| Split | Description |
|---|---|
train |
Official training split |
test |
Official test split |
dev |
Official development split |
Usage
from datasets import load_dataset
# Load Amharic
amh = load_dataset("hadamard-2/common-voice-24-ethiopian-v2", "amh")
# Load Tigrinya
tir = load_dataset("hadamard-2/common-voice-24-ethiopian-v2", "tir")
# Load a specific split
amh_train = load_dataset("hadamard-2/common-voice-24-ethiopian-v2", "amh", split="train")
Schema
| Column | Type | Description |
|---|---|---|
id |
string | Unique utterance identifier |
speaker_id |
string | Speaker identifier ("unknown" for all rows — see decisions) |
transcription |
string | Text transcript of the audio |
language |
string | ISO 639-2 three-letter language code (amh or tir) |
gender |
string | Speaker gender (male, female, or unknown) |
audio |
Audio | 16kHz mono audio |
Note: The column descriptions above reflect our best understanding based on the Mozilla Data Collective documentation and direct inspection of the files. Some fields are not fully documented in the official source. We recommend cross-referencing with the original Common Voice documentation for authoritative definitions.
Audio
Audio is stored as embedded binary and decoded to a 16kHz mono array on access. Audio was resampled from the original 32kHz (verified by sampling files from both languages) to 16kHz via HuggingFace's Audio(sampling_rate=16000). The sampling rate is declared in the parquet metadata since resampling was explicitly performed.
Decisions & Rationale
Subset naming
ISO 639-2 three-letter codes (amh, tir) are used as subset names rather than language names (amharic, tigrinya) for consistency with the Waxal schema and interoperability with other multilingual datasets.
Splits
Only train, test, and dev splits are included. We verified that all three splits are strict subsets of validated (i.e. every clip in train/test/dev also appears in validated), so validated was redundant and dropped. invalidated was dropped as it contains audio deemed not to match its transcription. other (clips with insufficient votes to be classified either way) was dropped as its quality is uncertain.
speaker_id
The original client_id field from Common Voice is a hashed UUID intended to approximate a speaker identifier. However, it is not a reliable 1:1 mapping — multiple speakers can contribute under the same ID (e.g. shared devices), and a single speaker may generate multiple IDs across sessions without an account. Given this ambiguity, speaker_id is set to "unknown" for all rows rather than propagating a misleading identifier.
transcription
Mapped directly from the sentence column with no cleaning or normalization, to preserve the original text as-is.
gender
The original Common Voice gender values (e.g. male_masculine) were normalized to male, female, or unknown. Null values and any unrecognized values were mapped to unknown. Note that gender is self-declared and optional — Tigrinya has 100% unknown gender in the train split, consistent with the dataset page reporting 96% undefined gender overall.
id
Derived from the original MP3 filename stem (e.g. common_voice_am_37761292). This preserves traceability back to the source dataset while being unique and human-readable.
Resampling
Audio was resampled from 32kHz to 16kHz mono. The original sampling rate of 32kHz was verified empirically by sampling files from both languages — it was not assumed. The target rate of 16kHz is the standard for ASR models.
What's Not Included
The following files from the original Common Voice release are not included:
validated.tsv— redundant given train/test/dev are confirmed subsets of itinvalidated.tsv— audio deemed not to match transcriptionother.tsv— clips with insufficient votes to be classifiedreported.tsv,validated_sentences.tsv,unvalidated_sentences.tsv— text-only files with no associated audio
All of the above are available in v1 (except the sentence files, which were excluded from v1 as well).
Limitations
- Tigrinya is a very small dataset (32 train clips, 0.10h validated), which may be insufficient for training a standalone ASR model.
- All
speaker_idvalues are"unknown"— speaker-level analysis or speaker-independent evaluation is not possible with this dataset. - All clips are from the
Undefinedtext domain, meaning no domain metadata is available.
License
Both datasets are released under CC0 1.0 Universal (public domain). By using this data you agree not to attempt to determine the identity of speakers.
Attribution
Original data collected and released by Mozilla Foundation via the Common Voice project.
- Amharic source: Mozilla Data Collective — Common Voice Scripted Speech 24.0 Amharic
- Tigrinya source: Mozilla Data Collective — Common Voice Scripted Speech 24.0 Tigrinya
Contact: commonvoice@mozilla.com
- Downloads last month
- 68