en stringlengths 4 1.47k | am stringlengths 4 1.12k |
|---|---|
Subscribe to weekly blog updates, featuring topics such as branding, digital marketing, and web design strategies. | እንደ ምርት አሰያየም፣ ዲጂታል ግብይት እና የድረ ገጽ አነዳደፍ ስልቶች የመሳሰሉ ርዕሶችን ለሚቃኙ ሳምንታዊ ጦማሮች ተመዝገብ። |
I feel like all eligible bachelors want to stalk me, and I tell them I am a widow, but they are still in pursuit. | ወንደ ላጤ ሁሉ ሊከተለኝ የሚፈልግ ይመስለኛል፣ እኔ ደግሞ ባልቴት ነኝ ብዬ ብነግራቸውም ማሳደዳቸውን አያቆሙም። |
And for that I am embarrassed, and disappointed, and angry. | ያ በመከሰቱ አፍረት እና ሐዘን እንዲሁም ንዴት ተሰምቶኛል። |
The kit consists of two wheels and the struts that mount to the frame of the bicycle. | መስሪያው ሁለት ጎማዎችን እና የብስክሌቱ ክፈፍ ላይ የሚደረጉ ማሰሪያዎችን ያካተተ ነው። |
The parameters of these structures controlled the ways they functioned, and induced responses that changed the voltage. | የእነኚህ መዋቅር መመረያዎች አሰራራቸውን በመቆጣጠር የኤሌክትሪክ ግፊቱን የሚቀይር ምላሽ ያነሳሳሉ። |
Twelve studies used random assignment to observe student achievement between choice and regular public schools. | አስራሁለት ጥናቶች በምርጫ እና በመደበኛ የህዝብ ትምህርት ቤቶች መካከል ያለውን የተማሪዎች ስኬት ለመታዘብ መደበኛ ምደባዎችን ተጠቅመዋል። |
The evidence was spread all over the floor near the bread shelves. | ማስረጃው በዳቦ መደርደሪያው አጠገብ ባለው ወለል ላይ ሙሉ በሙሉ ተዘርግቷል። |
She loves hiking and swimming and is very interested in nature conservation, literature, cinema, and history. | በእግር መጓዝ እና መዋኘት ትወዳለች እና በተፈጥሮ ጥበቃ፣ ስነ-ጽሑፍ፣ ሲኒማ እና ታሪክ ላይ በጣም ፍላጎት አላት። |
On the other hand, Jesus’ contribution to man was (is) life, acquittal, and pardon (or redemption). | በሌላ በኩል እየሱስ ለሰው ልጅ አበርክቶት የነበረው (እያበረከተ ያለውም) ህይወት፣ ነጻነት እና ምህረት (ወይም ቤዛነት) ነው። |
To discover these traits, we administer the most comprehensive and thorough scholarship selection process in Canada. | እነዚህን ባህሪያት ለማግኘት በካናዳ ውስጥ እጅግ የተሟላ እና ሁሉን አቀፍ የሆነውን የነፃ ትምህርት እድለኞች ምርጫ ሂደት እናከናውናለን። |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.